BLRA33 C የውል ስምምነት የታሰበው ስራ አድራሻ ቦታ፦ ስኩዌር፦ የህንጻ ወይም የስራው ባለቤት፦ ስልክ ቁጥር፦ የታሰበው ስራ መግለጫ፦ የወጪ ግምት ግንባታ e. ደረቅ ግንብ፣ ኮርኒስ፣ ፍሬሚንግ፣ ca መግቢያ ወዘተ $ ኤሌክትሪካል $ ሜካኒካል $ የቧንቧ ስራ $ የእሳት አደጋ መከላከያ ለምሳሌ፦ የውሃ መርጫ፣ የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት፣ ጀነሬተር፣ ወዘተ. $ ማፍረስ $ አጠቃላይ/ሌላ...
xx የህንጻዎች መምሪያ
BLRA33 C | የውል ስምምነት |
የስራ ተቋራጩ/የባለቤት ስም የስራ ተቋራጩ የፈቃድ ቁጥር
የስራ ተቋራጭ/ባለቤት አድራሻ ቀን፦
የታሰበው ስራ አድራሻ | ቦታ፦ ስኩዌር፦ | |||
የህንጻ ወይም | የስራው | ባለቤት፦ | ስልክ ቁጥር፦ | |
የታሰበው ስራ መግለጫ፦ | ||||
የወጪ ግምት | ||||
ግንባታ | e. ደረቅ ግንብ፣ ኮርኒስ፣ ፍሬሚንግ፣ ca መግቢያ ወዘተ | $ | ||
ኤሌክትሪካል | $ | |||
ሜካኒካል | $ | |||
የቧንቧ ስራ | $ | |||
የእሳት አደጋ መከላከያ ለምሳሌ፦ የውሃ መርጫ፣ የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ሥርዓት፣ ጀነሬተር፣ ወዘተ. | $ | |||
ማፍረስ | $ | |||
አጠቃላይ/ሌላ (እባክዎን ይግለጹ) | $ | |||
ጠቅላላ | $ | |||
ከላይ የተዘረዘሩት ውሎች፣ ዝርዝር መግለጫዎች እና ሁኔታዎች አጥጋቢ ናቸው እናም በዚህ ስምምነት ተደርጎባቸዋል። እርስዎ በተገለጸው መሰረት እንዲሰሩ ፈቃድ ተሰጥቶዎታል እና ክፍያ በተዘረዘው መጠን መሰረት ይከናወናል። ባለቤቱ ይህንን ስምምነት ሲፈርም እሱ ወይም እሷ ከላይ የተጠቀሱትን ይዞታዎች ባለቤት ወይም የባለቤቱ የተፈቀደለት ወኪል መሆኑን እና እሱ ወይም እሷ ይህንን ስምምነት እንዳነበቡ ይቆጠራል እና ዋስትና ይሰጣል። | ||||
ስራ ተቋራጭ ቀን፦ | ||||
ፊርማ እና አትም | ||||
የህንጻ/ቢዝነስ ባለቤት ቀን፦ | ||||
ፊርማ እና አትም | a | |||
ይህንን ሰነድ ሲፈርሙ፣ ባለቤት እና ሥራ ተቋራጭ ለተጠቀሰው ፕሮጀክት ከላይ የተገለጸው የግንባታ ወጪ በእውቀታቸው መሠረት እውነት እና ትክክለኛ መሆኑን ያረጋግጣሉ። |
በD.C. Construction Code Supplement 2013፣ Chapter 1 Section 108.3 መሰረት እባክዎ ይህንን የስምምነት ቅጽ ይሙሉ።