ማህበረሰብ አቀፍ ድርጅቶች (CBOs) ትርጓሜ

ማህበረሰብ አቀፍ ድርጅቶች (CBOs). ለትርፍ ያልተቋቋመና መደበኛ ወይም ኢ-መደበኛ ሊሆን የሚችል የአካባቢ ማህረሰብ ወይም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ የሚንቀሳቀሱት በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ ወይም የተለያዩ ማህበረሰቦች በሚገኙበት አነስተኛ መልክዓ ምድራዊ ክልል ውስጥ ነው፡፡