ምክክር ትርጓሜ

ምክክር. ምክክር ዓላማ ተኮር ሲሆን ግንኙነቶችንና የፕሮግራም ዝግጅትን ቅርጽ ለማስያዝ ሲባል ከባለድርሻ አካላት ሆን ብሎ ግብዓትን የሚጠይቅ ነው፡፡ ውይይት በሚደረግበት ጉዳይ/ሒደት ዝግጅትና ውጤት የሚነኩ ወይም ጥቅም ያላቸው የንግድ ተቋማት፣ ቀልፍ ግለሰቦች፣ ድርጅቶችና ቡድኖችን ያካትታል፡፡ ዓላማውም የጋራ ግንዛቤ መያዙንና ሁሉም ወገኖች የሚመለከታቸውን ሁሉ የመንካት አቅም ያላቸውን ውሳኔዎች ለማስተዳደር መቻላቸውን ለማረጋገጥ ነው፡፡ ጥሩ የሆነ የምክክር ሒደት ጠንካራ በሆነ የግንኙነት ፕሮግራም መደገፍ አለበት፡፡