ቅሬታ ትርጓሜ

ቅሬታ. በኩባንያው እንቅስቃሴዎች የሚነካ ወይም የሚመለከተው ማንኛውም ባለድርሻ አካል የሚያቀርበው አሳሳቢ ጉዳይ፣ ቅሬታ ወይም ግብረ-መልስ፡፡ አሳሳቢ ጉዳዮችና ቅሬታዎች የኩባንያው እንቅስቃሴዎች ከሚያስከትሉት ተጨባጭ ወይም ታሳቢ ተጽእኖዎች ሊመነጩ ይችላሉ፡፡