በጉዳዩ የተነካ ወገን(ኖች) ትርጓሜ

በጉዳዩ የተነካ ወገን(ኖች). በአዎንታዊም ሆነ በአሉታዊ መልኩ በ CFM ተግባራት የተነኩ ባለድርሻ አካላት፡፡ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ሊነኩ ይችላሉ፡፡