ውድመት ማለት የናሙና ክፍሎች

ውድመት ማለት. (1) በመሬት ወይም አፈር አጠቃቀም ላይ በተፈጠረ ከፍተኛና ዘላቂ ለውጥ ምክንያት የአካባቢን ምሉዕነት ማጥፋት ወይም በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ ወይም (2) አካባቢው ተግባሩን የሚወጣበትን ችሎታ በሚያስቀር መንገድ የእንስሳት መኖሪያ አካባቢን ማሻሻል ማለት ነው፡፡ 4 ከፍተኛ የአካባቢ ጥበቃ ዋጋ ያላቸው አካባቢዎች ተፈጥሯዊ የእንስሳት መኖሪያ ቦታዎች ሲሆኑ እነዚህ ዋጋዎችም የላቀ ጠቀሜታ ወይም ወሳኝነት አላቸው (ይህን ይመልከቱ፡ xxxx://xxx.xxxxxxxxxx.xxx)፡፡ 5 ይህ ሁኔታ የሕክምና መሳሪያዎች፣ የጥራት ቁጥጥር (መለኪያ) መሳሪያዎች ወይም ራዲዮ አክቲቭ ምንጩ እምብዛም መሆኑ እና/ወይም በበቂ ሁኔታ መሸፈኑ የተረጋገጠባቸው ሌሎች መሳሪያዎች ግዥ ላይ ተፈጻሚ አይሆንም፡፡ 6 ለድርጅቶች፣ “አብዛኛው” ማለት ከድርጅቱ የተጠናቀረ የሐብትና ዕዳ ሚዛን ወይም ገቢ ከ 10% ሲበልጥ ነው፡፡ ለፋይናንስ ተቋማትና ለኢንቨስትመንት ፈንዶች፣ “አብዛኛው” ማለት ከዋነኛ ሐብታቸው ከ10% ሲበልጥ ነው፡፡ ቅጥያ 4 ለኢንቨስትመንት ኮሚቴው በሚቀርብ ሪፖርት ውስጥ የተካተተ አካባቢያዊና ማሕበራዊ መረጃ አጠቃላይ መግለጫ ለሶስቱም የ CIO ፈንዶች እያንዳንዳቸው አግባብነት ላላቸው የኢንቨስትመንት ኮሚቴ በሚቀርቡ ሪፖርቶች ውስጥ መካተት ያለባቸው አበይት ታሳቢ ጉዳዮች ማጠቃለያ ከዚህ በታች ቀርቧል፡፡