የ ኦዲት ሒደት የናሙና ክፍሎች

የ ኦዲት ሒደት. በ ESMS አካልነቱ፣ በሁሉም ውስጣዊ ኦዲቶች ውስጥ የሚከናወኑና የሚተገበሩ መሰረታዊ ተግባራትና አደረጃጀቶቸን የሚዘረዝር ሒደት ተቀርጾ ይተገበራል፡፡ ኦዲቶችን የማካሄድ ኃላፊነት ያለባቸው ሁሉም ሰዎች በዚህ ሒደት ክፍች ላይ ሥልጠና ይሰጣቸዋል፡፡ 7.