ዓላማዎችና የተደረጉ ጥናቶች የናሙና ክፍሎች

ዓላማዎችና የተደረጉ ጥናቶች. የዳግም ሰፈራ ፕሮግራሙን ዋነኛ ዓላማዎች እና የዳግም ሰፈራ ዕቅድ/ትግበራን ለመደገፍ የተደረጉ ጥናቶች ማጠቃለያን ለምሳሌ፡ የሕዝብ ቆጠራ የዳሰሳ ጥናቶች፣ የማሕበረ-ኢኮኖሚያዊ ጥናቶች፣ ስብሰባዎች፣ የቦታ መረጣ ጥናቶችን መዘርዘር፡፡ ተግባር 4፡