የ ESMS ይፋ መደረግና ግብረ-መልስ የናሙና ክፍሎች

የ ESMS ይፋ መደረግና ግብረ-መልስ. 1ኛ ዕትም ማርች 7/2017 በ CFM ድረ ገጽ ላይ የታተመ ሲሆን እስከዛሬ ድረስም ምንም አስተያየት አልቀረበበትም፡፡ ይህ 2ኛ ዕትም ደግሞ በ CFM ድረ ገጽ ላይ የታተመው ሴፕቴምበር 25/2017 ነው፡፡ አስተያየቶች ሲደርሱን ተቀብለን እናስተናግዳለን፡፡ የደረሱን አስተያየቶችና የተሰጡ ምላሾች ማጠቃለያ ከታች ባለው መዝገብ ላይ ሰፍሮ ለወደፊት የ ESMS ዕትሞች ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡