ስምምነቱ ስለመጽደቁ. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት መካከል እ.ኤ.አ. መስከረም 21 ቀን 2022 በአቡዳቢ የተፈረመው በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የሕግ ትብብር ስምምነት ፀድቋል፡፡ 3.
ስምምነቱ ስለመጽደቁ. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል እ.ኤ.አ. ግንቦት 10 ቀን 2022 በአንካራ የተፈረመው የአሳልፎ መስጠት ስምምነት ፀድቋል፡፡ 3.
ስምምነቱ ስለመጽደቁ. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል እ.ኤ.አ. ግንቦት ሜይ 10 ቀን 2022 በአንካራ የተፈረመው በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት ፀድቋል፡፡ 3.