2 ኪራይ ሰብሳቢነትን መታገል፤ 10%. የኪራይ ሰብሳቢነትን አመለካከትና ተግባርን በተሰማራበት የሥራ መስክ አጥብቆ ከመታገል አንፃር፤ በኪራይ ሰብሳቢነት ስሌት የሚገኝ ጥቅማ ጥቅምና ድጎማ የሚጠላና የሚታገል ከመሆን አንፃር ፤ ሰርቶ በድካሙ ውጤትና ጥቅምን ለማግኘት የሚተጋ ከመሆን አንፃር ፤ ጠባቂነትን ከመታገል አንፃር ፤ በሕዝቡ ላይ የሚፈጸሙ የአስተዳደር በደሎችና መልካም አስተለዳደሮችን የሚፃረሩ ተግባራትን በቁርጠኝነት ከመታገል አንፃር፤ በለውጥ ሥራዎችና እንቅስቃሴዎች እሉንታዊ አመለካከት ከመያዝ አንፃር ፤ ከውሸት ከአድርባይንና ከአስመሳይነት ከመራቅ አንፃር፤