ሀብትን በትክክልና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ መጠቀም የናሙና ክፍሎች

ሀብትን በትክክልና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ መጠቀም. የመስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች ማኅበር ሀብትን የመስኖ ውሃን ጨምሮ አባለትንና አባል ያልሆኑ ተጠቃሚወችን ትኩረት በማድረግ በትክክልና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ መጠቀም ይኖርበታል፣ ሀብትን በብልሀት መጠቀም፣ • የመስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች ማኅበር ያለውን ሀብት ብክነትን፣ ከሚገባው መጠን በላይ ውሃ መጠቀም /over watering/ ጎርፍ እና ብክለትን በማያስከትልና አከባቢን ለመጠበቅ በሚያስችል ሁኔታ በብልሀትና በትክክል መጠቀም አለበት፣ 2.4.2