ሙሉ ስምምነት፡- ትርጓሜ a. የHAP ውል በባለቤቱ እና በPHA መካከል ያለውን ስምምነት በሙሉ ይዟል።
b. የHAP ውል በሁሉም ህጋዊ መስፈርቶች እና በሁሉም የHUD መስፈርቶች፣ በ24 የፌደራል ደንቦች ህግ ክፍል 982 ላይ ያለውን የHUD ፕሮግራም ደንቦችን ጨምሮ መተርጎም እና መተግበር አለበት። የመኖሪያ ቤት ድጋፍ ክፍያዎች ውል (የHAP ውል) አንቀጽ 8 በተከራይ ላይ የተመሰረተ ድጋፍ የህዝብ እና የህንድ መኖሪያ ቤቶች ቢሮ የHAP ውል ክፍል ሐ፦ የተከራይ እና አከራይ ውል ተጨማሪ