ማህበራዊ ድጋፎች/Social services (5%) የናሙና ክፍሎች

ማህበራዊ ድጋፎች/Social services (5%). ትስስሩን በዘላቂ መንገድ ማስኬድ ይቻል ዘንድ ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር መልካም ግንኙነትን ፈጥሮ መስራት ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡ ይህም ⇒ ትስስሩ የሚካሄድበት አካባቢ ላሉ ማህበረሰቦች የተለያዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ድጋፎች (ት/ቤት፣ መንገድ፣ ጤና ጣቢያ/ክሊኒክ ወዘተ) ማድረግ መቻሉ፤ ⇒ አስመራቹ እየተጠቀመባቸው ያሉትን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ለማህበረሰቡ በማስተዋወቅ ማስረጽ መቻሉ፤ ⇒ ለሰራተኞች የማትጊያ ሥርዓት ዘርግቶ የሚተገብር መሆኑ የሚሉት ነጥቦችን ከግምት ውስጥ የሚገቡ ሲሆን ነጥብ አሰጣጡም፡- → ከላይ ያሉትን በአግባቡ የተገበረ (5 ነጥብ) → ስራው ሰርተው ያላጠናቀቁ ግን ተግባራዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያለ (2.5 ነጥብ) → ምንም ተግባራዊ ስራ ያላከናወነ (0 ነጥብ)