ማየት ለተሳናቸው የናሙና ክፍሎች

ማየት ለተሳናቸው. ስሌትና ስታይለስ (slate & styles) • የብሬይል ወረቀት • አባከስ (የሂሳብ መማሪያ) • ኬን ( ነጭ በትር) • የብሬይል ማስመሪያ • የቃላት መመስረቻ ኪት (kit) • የስሌት ትምህርት ኪት (kit) • የብሬይል ሰዓት (Braille watch) • የሚናገር ሰዓት (talking watch) • ብሬለር (Brailler) የብሬል ጽህፈት መሳሪያ • የሚናገር የስሌት መሳሪያ (calculator) • ኮምፒዩተር (with JAWS) • አጉሊ መነፅር • የማንበቢያ ቋሚ (reading stand) ፤ • በትላልቁ የተፃፉ መማሪያዎች (large print books) ለጭላንጭሎች • የሚዳሰሱ ካርታዎች (tactile maps) • የማድመጫ መሳሪያ ( head phone) • ባለድምፅ ኳስ(sound ball) 5.2