ሥሌጣን. የተሰጠው የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ አመሌካችና ላልች የኢንሹራስ ኩባንያዎች በማናቸውም ሥያሜ የገንዘብ ዋስትና ግዳታ ሰነዴ (Financial Guarantee Bond) እንዲያወጡ በመመሪያ ከመከሌከሊቸው በፉት ወጭ ያዯረጓቸው የገንዘብ ዋስትና ግዳታ ሰነድች (Financial Guarantee Bond) የጸኑና ህጋዊ ውጤት ያሊቸው መሆኑን ” Financial Guarantee Bond or other unconditional bonds issued by insurance companies and outstanding before the effective date of these directives shall remain enforce until the expiry date or shall be phased out in line with an action plan submitted by each insurance company and agreed with the bank.” በማሇት የገሇጸውን የመመሪያ ቁጥር 24/2004 አንቀጽ 3 ዴንጋጌ ይዘትና መሰረታዊ ዓሊማ የሚቃረንና የህግ መሰረት የላሇው ነው፡፡ ስሇሆነም አመሌካች ተበዲሪውን ግሬስ ትሬዱንግ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ከተጠሪ የወሰዯውን የብዴር ገንዘብ ባይከፌሌ እሱ የሚከፌሌ መሆኑን በማረጋገጥ የሰጠውን የማገቻ ሰነዴ ሌዩ ባህሪ ያሇውና በኢንሹራንስ ኩባንያዎች የሚዘጋጅና ወጭ የሚዯረግ የማገቻ ሰነዴ በመሆኑ አመሌካች ሰነደ በሁሇት ምስክሮች ስሊሌተረጋገጠ ሰነደ ህጋዊ ውጤት የሇውም በማሇት ያቀረበውን ክርክር አሌተቀበሌነውም፡፡ 4/ አራተኛው ጭብጥ ተጠሪ ያቀረበው ክስ በይርጋ ቀሪ ይሆናሌ ወይስ አይሆንም? የሚሌ ነው አመሌካች የሰጠው ሰነዴ የመዴን ውሌ አሇመሆኑ ተረጋግጧሌ፡፡ የላሊ ሰው ዕዲ ሇመክፇሌ የአንዴነት የዋስትና ግዳታ የገባ ሰው የዋናውን ባሇዕዲ ግዳታ ነፃ የሚያዯርጉ የይርጋና ላልች መከራከሪያዎች በማቅረብ ከኃሊፉነት ነፃ እንዯሚሆን ከፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1926 ንዐስ አንቀጽ 1 ዴንጋጌ አቀራረጽ፣ ይዘትና ዓሊማ ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በዋሱ ሊይ ተፇጻሚነት የሚኖረው የይርጋ የጊዜ ገዯብ በዋናው ባሇዕዲ ሊይ ተፇጻሚነት ያሇው የይርጋ ጊዜ እንዯሆነ፤ በዋናው ባሇዕዲ ሊይ የተጀመሩ ክሶች ሇዋሱ መቆጠር የጀመረሇት የይርጋ ዘመን ያቋርጡበታሌ በማሇት ሔግ አውጭው የፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1929 የዯነገገበትን ምክንያት በማገናዘብ ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡ በአበዲሪው በተጠሪና በተበዲሪው ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር መካከሌ የተዯረገው ብዴር ውሌ ሊይ ተፇጻሚነት ያሇው ስሇ ውልች በጠቅሊሊው የሚዯነግገው የይርጋ የጊዜ ገዯብ ነው፡፡ የአመሌካች (የዋሱ) ግዳታ ቀሪ የሚሆነው የዋናው ባሇዕዲ ግዳታ በይርጋ ቀሪ የሚሆንበት የይርጋ የጊዜ ገዯብ ነው፡፡ ስሇሆነም ሇጉዲዩ አግባብነት ያሇው የህግ ዴንጋጌ በፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1845 የተዯነገገው የይርጋ የአስር ዓመት የጊዜ ገዯብ ነው፡፡ ስሇሆነም የስር ፌርዴ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት ሇጉዲዩ አግባብነት ያሇው ንግዴ ህግ 674 ንዐስ አንቀጽ 1 እንዯሆነ አመሌካች ያቀረበውን የይርጋ ክርክር መቀበሊቸው መሰረታዊ የህግ ስህተት ያሇበት ቢሆንም በውጤት ዯረጃ ክሱ በይርጋ አይታገዴም በማሇት የዯረሱበት መዯምዯሚያ ተገቢ ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡ ሇጉዲዩ አግባብነት ያሇው የህግ ዴንጋጌ የፌታሏብሓር ህግ አንቀጽ 1845 በመሆኑ አመሌካች የይርጋ ክርክር መታሇፈ ተገቢ አይዯሇም በማሇት ያቀረበው ክርክር የህግ መሰረት ያሇው ሆኖ አሊገኘነውም፡፡ 5 አምስተኛው ጭብጥ አመሌካች ሇተጠሪ በሰጠው የገንዘብ የዋስትና የግዳታ ሰነዴ መሰረት በኃሊፉነት ይጠየቃሌ ወይም አይጠየቅም? በኃሊፉነት ይጠየቃሌ የሚባሌ ቢሆን የአመሌካች የኃሊፉነት መጠን ምን ያህሌ ነው? የሚሇው ነው፡፡ አመሌካች ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ከተጠሪ በብዴር የወሰዯውን ገንዘብ በብዴር ውለ መሰረት ካሌከፇሇ እስከ ብር 3,500,000 (ሶስት ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) የሚዯርስ ገንዘብ ሇተጠሪ ሇመክፇሌ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ ሰጥቷሌ፡፡ ተበዲሪው ዕዲውን በብዴር ውለ መሰረት አሇመክፇለ በስር ፌርዴ ቤት ተረጋግጧሌ፡፡ አመሌካች ተጠሪ ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ሊበዯረው ብዴር የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ የሰጠው ብዴር ውለ ከመዯረጉ በፉት መሆኑን ገሌጾ መጀመሪያውኑ ሊሌነበረ የብዴር ውሌ የተሰጠ ዋስትና ግዳታ ህጋዊ ውጤት የሇውም በማሇት የቀረበው ክርክር በፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1925 ንዐስ አንቀጽ 1 ወዯፉት ሇሚመጣ ወይም በአንዴ አይነት ሁኔታ ሇሚመጣ ግዳታ ዋስ መሆን ...