Contract
የካቲት 27 ቀን 2004 ዓ.ም.
ዲኞች፡- መስፌን ዕቁበዮናስ
አማረ አሞኜ ዓሉ መሏመዴ ነጋ ደፌሳ አዲነ ንጉሴ
አመሌካች፡- አፌሪካ ኢንሹራንስ (አ.ማ) አቶ ብርሀኑ ታዯሰ ቀረቡ ተጠሪ ፡- ዲሸን ባንክ (አ.ማ) ነገረ ፇጅ አቶ ዮናታን አስፊው ቀረቡ መዝገቡን መርምረን የሚከተሇውን ፌርዴ ሠጥተናሌ፡፡
ፌ ር ዴ
ጉዲዩ ሇሰበር የቀረበው አመሌካች የፋዳራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት በፌታሏብሓር መዝገብ ቁጥር 41632 የካቲት 27 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔና የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት የፌታሏብሓር ይግባኝ ችልት በይግባኝ መዝገብ ቁጥር 24055 ሏምላ 30 ቀን 2000 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያሇበት ስሇሆነ በሰበር ችልት ታይቶ ይታረምሌኝ በማሇት ያቀረበውን የሰበር አቤቱታ አጣርቶ ሇመወሰን ነው፡፡ ጉዲዩ ሇብዴር ውሌ የተሰጠ የገንዘብ ዋስትና ሰነዴ የሚያስከትሇውን ኃሊፉነት የሚመሇከት ነው፡፡ ክርክሩ በመጀመሪያ የታየው በፋዳራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ነው፡፡ በፋዳራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ተጠሪ ከሳሽ ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር አንዯኛ ተከሳሽ፣ አመሌካች ሁሇተኛ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋሌ፡፡
ከሳሽ (ተጠሪ) ሇሥር ፌርዴ ቤት ነሏሴ 30 ቀን 1997 ዓ.ም ባቀረበው የክስ ማመሌከቻ፤ ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር፣ ከከሳሽ በብዴር ከወሰዯው ገንዘብ ውስጥ የከፇሇው ተቀናንሶ ብር 5,494,328.29 (አምስት ሚሉዮን አራት መቶ ዘጠና አራት ሺህ ሶስት መቶ ሃያ ስምንት ብር ከሃያ ዘጠኝ ሳንቲም) ውስጥ ሁሇተኛ ተከሳሽ (አመሌካች) መጠኑ 3,500,000 (ሶስት ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) የሚዯርስ የብዴር ገንዘብ ተበዲሪው የማይከፌሌ ከሆነ እሱ የሚከፌሌ መሆኑን በማረጋገጥ መጋቢት 17 ቀን 1993 ዓ.ም የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ የሰጠ ሲሆን ይህንኑ የገንዘብ የዋስትና ሰነዴ፣ የካቲት 5 ቀን 1994 ዓ.ም፣ መጋቢት 11 ቀን 1995 እና የካቲት 22 ቀን 1996 ዓ.ም አዴሶታሌ፡፡ አንዯኛ ተከሳሽ ብር 5,494,328.29 (አምስት ሚሉዮን አራት መቶ ዘጠና አራት ሺህ ሶስት መቶ ሃያ ስምንት ብር ከሀያ ዘጠኝ ሳንቲም) ዕዲ አሇበት፡፡ ሁሇተኛ ተከሳሽ በሰጠው ያሇቅዴመ ሁኔታ የሚከፇሌ የዋስትና ግዳታ መሰረት እንዱከፌሇኝ ብጠይቀው ሇመክፇሌ ፇቃዯኛ አሌሆነም፡፡ ስሇዚህ ሁሇተኛ ተከሳሽ ሇብዴሩ አከፊፇሌ በሰጠው የዋስትና ግዳታ መሰረት አንዯኛ ተከሳሽ ከሚፇሇግበት ዕዲ ውስጥ 3,500,000 (ሶስት ሚሉዮን አምስት መቶ ሺ ብር) ገንዘቡ ተከፌል እስከሚያሌቅ ዴረስ
ከሚታሰብ አሥራ አራት ፏርሰንት ወሇዴና በዚህ ክስ ምክንያት ከሳሽ ያወጣውን ወጭ ጨምሮ ተከሳሽ እንዱከፌሌ ይወሰንሌኝ፡፡ ከሳሽ ክሱን ያስረደሌኛሌ የሚሊቸውን የሰነዴ ማስረጃዎችና ማስረጃ ዝርዝር መግሇጫ ከክሱ ጋር በማያያዝ ያቀረበ መሆኑን የሥር ፌርዴ ቤት በውሳኔው አስፌሯሌ፡፡
በሥር ሁሇተኛ ተከሳሽ የሆነው (አመሌካች) የመጀመሪያ ክስ መቃወሚያና የመከሊከያ መሌስ አቅርቧሌ፡፡ ሁሇተኛ ተከሳሽ ዴርጅቱ የተቋቋመው ሇንብረት፣ ሇሰው አካሌና የሔይወት፣ ሇኃሊፉነት የመዴን ዋስትና ሇመስጠት ነው፡፡ የሁሇተኛ ተከሳሽ ባሇ አክሲዮኖችና የአስተዲዯር ቦርደ በማያውቁት ሁኔታ ከመዴን ሥራ ውጭ የአንዯኛ ተከሳሽን የብዴር ዕዲ ሇመክፇሌ የተሰጠው የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ ከሁሇተኛ ተከሳሽ መመስረቻ ጽሁፌ፣ የመተዲዯሪያ ዯንብ፣ ስሇ መዴን ሥራ ፇቃዴ የወጣውን ህግ የሚጥስ በመሆኑ ሁሇተኛው ተከሳሽ ኃሊፉነት የሇበትም፡፡ የሁሇተኛው ተከሳሽ ሥራ አስኪያጅ በፌታብሓር ህጉ፣ በአፌሪካ ኢንሹራንስ (አ.ማ) መተዲዯሪያ ዯንብና በንግዴ ሔጉ የተዘረዘሩትን የአስተዲዯር ተግባራትን ከማከናወን ውጭ ላልች ሌዩ ተግባራትን ማከናወን እንዯማይችሌ በግሌጽ ተቀምጧሌ፡፡ የሁሇተኛ ተከሳሽ ዋና ሥራ አስኪያጅ የሰጠውን የገንዘብ ዋስትና ሰነዴ በመቀበሌ ሇከሳሽ የፇጸመው ተግባር ከጅምሩ ሔጋዊ ውጤት የላሇውና ፌርስ በመሆኑ ከሳሽ ሁሇተኛ ተከሳሽን የሚከስበት ምክንያት የሇም፡፡ በኢንሹራንስ ውሌ ምክንያት የሚቀርብ ማንኛውም ክስ ሉጠየቅ የሚችሇው ጉዲቱ ከዯረሰበት ጊዜ ጀምሮ በሁሇት ዓመት ውስጥ ብቻ መሆኑ በንግዴ ህጉ በግሌጽ ተዯንግጓሌ፡፡ ከሳሽ ክሱን ያቀረበው ሁሇት ዓመት ካሇፇ በኋሊ በመሆኑ ክሱ በይርጋ ቀሪ ይሆናሌ ፡፡
የሁሇተኛ ተከሳሽ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ ሰጥቷሌ የሚባሌ ቢሆን ሰነደ የፌታብሓር ህግ ቁጥር 1725(ሀ) እና የፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1727(ሇ) በሚዯነግጉት መሰረት በሁሇት ምስክሮች ያሌተፇረመ በመሆኑ በህግ ፉት ውጤት የላሇውና ፇራሽ ነው፡፡ ከሳሽ በሁሇተኛ ተከሳሽ ተሰጥቶኛሌ የሚሇው ሰነዴ ገንዘብ መጠኑ ብር 3,500,000 (ሶስት ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) መሆኑን ያሳያሌ፡፡ ከሳሽ ሁሇተኛው ተከሳሽ በሰነዴ ከሰጠው ዋስትና በሊይ እንዱከፇሇው ያቀረበው ክስ የህግ መሰረት የሇውም፡፡ ከሳሽ ብዴሩን ሇወሰዯው ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር በክሱ የተጠቀሰውን ገንዘብ ተበዴሮ የወሰዯ መሆኑን የሚሳይ ማስረጃ አሊቀረበም፡፡ ከሳሽ እዲው ተከፌል እስከሚያሌቅ ዴረስ የሚታሰብ አሥራ አራት ፏርሰንት ወሇዴ ሁሇተኛ ተከሳሽ እንዱከፌሇው ያቀረበው ክስ የፌታብሓር ሔግ ቁጥር 2479 ንዐስ አንቀጽ 1 ዴንጋጌዎች የሚጥስና የህግ መሰረት የላሇው በመሆኑ ፌርዴ ቤቱ ውዴቅ በማዴረግ ያሰናብተኝ፡፡ ከሳሽ ከሁሇተኛ ተከሳሽ ተሰጥቶኛሌ የሚሇው የዋስትና ሰነዴ ከሳሽ ከተበዲሪው ጋር ያዯረገው ብዴር ውሌ የተዯረገበት ጊዜና የብዴሩ መጠን የሚገናኝ ባሇመሆኑ ሁሇተኛ ተከሳሽ በኃሊፉነት አይጠየቅም፡፡ የከሳሽ አዴራጎት የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ ስሇ ገንዘብ ዋስትና ሰነድች ያወጣውን መመሪያ በመጣስ የተፇጸመ ስሇሆነ ክሱ ውዴቅ ሆኖ እንዱሰናበት በማሇት ተከራክሯሌ፡፡ ተከሳሽ ክሱን ሇመከሊከሌ ይጠቅሙኛሌ የሚሊቸውን የሰነዴ ማስረጃዎች ከመሌሱ ጋር በማያያዝ ያቀረበ መሆኑንና ማስረጃ ዝርዝር መግሇጫ እንዲቀረበ ከሥር ፌርዴ ቤት ውሳኔ ተረዴተናሌ፡፡
የፋዳራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ሇትክክሇኛ ፌትህ አሰጣጥ ተበዲሪውን ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር የብዴር ሂሳብ መግሇጫ ከሳሽ እንዱቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቶ የብዴር የሂሳብ መግሇጫ ቀርቦሇታሌ፡፡ የከፌተኛው ፌርዴ ቤት የሁሇተኛ ተከሳሽ ሥራ አስኪያጅ ወጭ አዴርጎ በሰጣቸው የገንዘብ ዋስትና ሰነድች በኃሊፉነት ይጠየቃሌ ወይስ አይጠየቅም? ሁሇተኛ ተከሳሽ በኃሊፉነት የሚጠየቅ ቢሆን የመክፇሌ ኃሊፉነቱ ምን ያህሌ ነው? የሚለትን ጭብጦች መሥርቷሌ፡፡ የከፌተኛው ፌርዴ ቤት ተከሳሽ የገንዘብ ዋስትና ሰነድችን መስጠት ከተቋቋመበት
ዓሊማ ውጭ የሆነ ተግባር አይዯሇም፡፡ ተከሳሽ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ክሌከሊ እስካዯረገበት ጊዜ ዴረስ የሰጣቸው ገንዘብ ዋስትና ሰነድች ሔጋዊ ውጤት ያሊቸው ናቸው፡፡ የተከሳሽ ዴርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ የገንዘብ ዋስትና ሰነድችን የመፇረም ሥሌጣን በንግዴ ህጉ የተሰጠው በመሆኑና ሁሇተኛ ተከሳሽ በህጉ መሰረት የሥራ አስኪያጁን ሥሌጣን ያሌገዯበ በመሆኑ፣ ሥራ አስኪያጁ ሇከሳሽ ፇርሞ በሰጣቸው የገንዘብ ዋስትና ሰነድች በኃሊፉነት ይጠየቃሌ፡፡ ከሳሽ ክሱን ያቀረበው በንግዴ ህጉ የተመሇከተው የይርጋ ጊዜ ገዯብ ከማሇፈ በፉት ስሇሆነ የከሳሽ ክስ በይርጋ አይታገዴም፡፡ አንዯኛ ተከሳሽ ከሚፇሇግበት ዕዲ ውስጥ ሁሇተኛ ተከሳሽ ብር 3,500,000 (ሶስት ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) ከሣሽ ማስጠንቀቂያ ከሰጠበት ጊዜ ጀምሮ ከሚታሰብ ወሇዴ ጋር ሇከሳሽ በአንዴነትና በነጠሊ የመክፇሌ ኃሊፉነት አሇበት በማሇት ውሳኔ ሰጥቷሌ፡፡ በዚህ ውሳኔ አመሌካች ቅር በመሰኘት ይግባኙን ሇፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት የፌታሏብሓር ችልት አቅርቦ ይግባኝ ሰሚው ችልት የሥር ፌርዴ ቤት ውሳኔ አጽንቶታሌ፡፡
አመሌካች ነሏሴ 15 ቀን 2000 ዓ.ም በተጻፇ የሰበር ማመሌከቻ በስር ፌርዴ ቤት ያቀረባቸውን ክርክሮች በማጠናከር ተከራክሯሌ፡፡ አመሌካች የተቋቋመው አጠቃሊይ የመዴን ሥራና የረዥም ጊዜ የመዴን ዋስትና ሇመስጠት ነው፡፡ አመሌካች ከመዴን ሥራ ውጭ የብዴር ዕዲ ሇመክፇሌ የዋስትና ግዳታ ሰነዴ ሇመስጠት አይችሌም፡፡ ገንዘብ ዋስትና መስጠት በአመሌካች መመስረቻ ጽሁፌና የመተዲዯሪያ ዯንብ፣ ስሇ መዴን ሥራ ፇቃዴ ከወጣው አዋጅ ቁጥር 86/1986 ዴንጋጌዎች ውጭና አመሌካች ከተቋቋመበት መሰረታዊ ዓሊማ ውጭ የሆነ ሇባንክ ብቻ የተፇቀዯ ተግባር ነው፡፡ ተጠሪ ይህንን እያወቀ ወይም ማወቅ ሲገባው የፇጸመው ተግባር ህገ-ወጥና ምንም አይነት ተጠያቂነት አያስከትሌም፡፡ የአመሌካች ዋና ሥራ አስኪያጅ በዴርጅቱ መተዲዯሪያ ዯንብና በንግዴ ሔግ ቁጥር 363 ንዐስ አንቀጽ 1 የተዘረዘሩትን የአስተዲዯር ተግባራትን ከማከናወን ውጭ ላልች ሌዩ ተግባራትን ማከናወን እንዯማይችሌ ተመሌክቷሌ፡፡ የአመሌካች ዋና ሥራ አስኪያጅ የገንዘብ ዋስትና ሰነዴ እንዱፇርም በንግዴ ህግ አንቀጽ 348 ንዐስ አንቀጽ 3 ሌዩና ግሌጽ የሆነ ሥሌጣን አሌተሰጠውም፡፡ ሥራ አስኪያጁ የሰጠው የገንዘብ ዋስትና ሰነዴ የኢንሹራንስ ፕሉሲ አይዯሇም፡፡ የስር ፌርዴ ቤት የገንዘብ ዋስትና ሰነዴ የኢንሹራንስ ፕሉሲ አንዴና ተመሳሳይ አዴርጎ በመውሰዴ ከጅምሩ ሔጋዊ ውጤት የላሇውና ፌርስ የሆነውን፣ ተግባር ህጋዊ ውጤት አሇው በማሇት የተሰጠው ውሳኔ የህግ ስህተት የተፇጸመበት ነው፡፡ የሥር ፌርዴ ቤት አመሌካች የሰጠው የዋስትና ሰነዴ ኢንሹራንስ ፕሉሲ ነው በማሇት የህግ ትርጉም ከሰጠ በኋሊ አመሌካች ያቀረበውን ሁሇት ዓመት የይርጋ መከራከሪያ ውዴቅ ማዴረጉ እርስ በርሱ የሚቃረንና ወጥነት የላሇው ነው፡፡ በአመሌካች ተሰጠ የተባሇው የዋስትና ሰነዴ በሔግ የተዯነገገውን ፍርም የማያሟሊ በመሆኑ በህግ ፉት ውጤት የላሇውና ፇራሽ ነው፡፡ የዋስትና ሰነደን የሰጠው በተጠሪና ብዴሩን በወሰዯው ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር በክሱ የተጠቀሰውን ገንዘብ ተበዴሮ ከመውሰደ በፉት ነው፡፡ በአመሌካችና በተበዲሪው መካከሌ የብዴር ውሌ ከመፇረሙ በፉት የወጣ ሰነዴ በመሆኑ ህጋዊ ውጤት ሉኖረውና አመሌካችን የሚያስገዴዴ አይዯሇም፡፡ የሥር ፌርዴ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት የሰጡት ውሳኔ ከሊይ የዘረዘርናቸውን ተዯራራቢ መሰረታዊ የህግ ሥህተቶች የተፇጸመበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ እንዱሻርሌኝ በማሇት አመሌክቷሌ፡፡
ሇአመሌካች የሰበር አቤቱታ ተጠሪ ጥር 15 ቀን 2001 ጽፍ ባቀረበው መሌስ አመሌካች በሔግ ያሌተከሇከለ ሁለንም የመዴን ሥራዎች ሇመሥራት ይችሊሌ፡፡ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር 23/2000 እና 24/2004 ሇገንዘብ ዕዲ የሚሰጥ ዋስትና በመዴን
ዴርጅቶች የሚሰራ ተግባር መሆኑን በመግሇጽ ትርጉም ሰጥቶበታሌ፡፡ አመሌካች ክፌያ እየተቀበሇ መዴን አገሌግልት የሚሰጥ በመሆኑ የዴርጅቱ ማኔጅንግ ዲይሬክተር ተገቢውን አረቦን በማስከፇሌ የገንዘብ ዋስትና ሰነዴ የመስጠት ሥሌጣን አሇው፡ ከዚህ በተጨማሪ ንግዴ ህጉ አንቀጽ 35 የዴርጅቱ ማኔጅንግ ዲይሬክተር የገንዘብ ዋስትና ሰነዴ የመስጠት ሥሌጣን ያሇው ስሇመሆኑ የሚዯነግግ በመሆኑ የአመሌካች ማኔጅንግ ዲይሬክተር የፇፀመው ተግባር ህጋዊ ውጤት አሇው፡፡ አመሌካች ክሱ ሁሇት ዓመት የይርጋ ቀሪ ይሆናሌ በማሇት ያቀረብኩትን መከራከሪያ የስር ፌርዴ ቤት ውዴቅ ማዴረጉ መሰረታዊ የህግ ስህተት አሇበት በማሇት ያቀረበው የሰበር አቤቱታ የህግ መሰረት የሇውም፡፡ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ በወጣው 23/2002 ሇገንዘብ ዕዲ ስሇተሰጠ የዋስትና ሰነዴ መመሪያ አውጥቷሌ፡፡ አመሌካች ሰነደን የሰጠው 1993 ዓ.ም ሲሆን ሰነደን በየዓመቱ ሲያዴስ ቆይቶ ይህንኑ የገንዘብ ዋስትና ሰነዴ መስከረም 5 ቀን 1997 የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር 24/2004 አንቀጽ
3 መሰረት እንዱራዘም ያዯረገ በመሆኑ የይርጋ ጊዜ ገዯቡ አሊሇፇም፡፡ አመሌካች የዋስትና ሰነደ በሔግ የተዯነገገውን ፍርም የማያሟሊ በመሆኑ በህግ ፉት ውጤት የላሇውና ፇራሽ ነው በማሇት ያቀረበው ውለ የመዴን ፕሉሲ አወጣጥ ፍርም የሚያሟሊ በመሆኑ ተቀባይነት የሇውም፡፡ ስሇሆነም የሥር ፌርዴ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት የሰጡት ውሳኔ የህግ ስሔተት የላሇበት በመሆኑ ሰበር ችልቱ በማጽናት እንዱያሰናብተኝ በማሇት ተከራክሯሌ፡፡ አመሌካች በሰበር አቤቱታው ያነሳቸውን ነጥቦች በማጠናከር ጥር 22 ቀን 2001 ዓ.ም. የተጻፇ ስዴስት ገጽ የመሌስ መሌስ አቅርቧሌ፡፡
ከሥር የክርክሩ አመጣጥና ግራ ቀኙ በሰበር ያቀረቡት ክርክር ይዘት ከሊይ የተገሇጸው ሲሆን እኛም ጉዲዩን መርምረናሌ፡፡ ጉዲዩን እንዯመረመርነው በመጀመሪያ አመሌካች የሰጠው የገንዘብ ዋስትና ሰነዴ ህጋዊነትና የሰነደን ሔጋዊ ባሔሪና ሰነደ ህጋዊ ውጤት የሚያስከትሌ ነው ወይስ አይዯሇም? በሚለት ነጥቦች ሊይ ግራ ቀኙ ያቀረቧቸውን ክርክሮች ቅዴሚያ በማየት መወሰን አስፇሊጊ ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡ ስሇሆነም አመሌካች የሰጠሁት የገንዘብ ዋስትና ሰነዴ ምንም አይነት ኃሊፉነትን የማያስከትሌና ምንም አይነት ህጋዊ ውጤት የላሇው ነው በማሇት ያቀረባቸው መከራከሪያዎች የህግ መሰረት ያሊቸው ናቸው ወይስ አይዯለም? የሚሇውን መሰረታዊ ጭብጥ በመያዝ የሚከተለትን ዝርዝር ጭብጦች በቅዯም ተከተሌ አይተናሌ፡፡ በሰበር የታዩት ዝርዝር የህግ ጭብጦችም፡-
1/አመሌካች የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ መስጠት አመሌካቹ የኢንሹራንስ ኩባንያ ከተፇቀዯሇት፣ ከተቋቋመበትና ህጋዊ ህሌውና አግኝቶ ከተመዘገበበት የንግዴ ዓሊማ ውጭ የተፇጸመ ተግባር በመሆኑ፣ በህግ ተጠያቂ ሌሆን አይገባኝም በማሇት ያቀረበው ክርክር፣ የሔግ መሰረት አሇው ወይስ የሇውም?
2/ አመሌካች የዴርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ የገንዘብ ዋስትና ሰነዴ ሇማውጣት ሥሌጣን ሣይኖረው ፇርሞ የሰጠውን የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ በመቀበሌ ተጠሪ ሇፇጸመው ተግባር ህጋዊ ተጠያቂነት የሇብኝም፣ በማሇት ያቀረበውን ክርክር በሥር ፌርዴ ቤትና በይግባኝ ሰሚው ችልት የታሇፇው በአግባቡ ነው ወይስ አይዯሇም?
3/አመሌካች የተሰጠው የገንዘብ ግዳታ የዋስትና ሰነዴ፣ ስሇ ዋስትና ውሌ የተዯነገጉትን ፍርማሉቲዎች የማያሟሊ በመሆኑ በህግ ፉት ውጤት የላሇውና በኃሊፉነት የማያስጠይቅ ነው፣በማሇት ያቀረበውን ክርክር የሥር ፌርዴ ቤትና በይግባኝ ሰሚው ችልት ያሇፈት በአግባቡ ነው ወይስ አይዯሇም ?
4/ ተጠሪ ያቀረበው ክስ በይርጋ ቀሪ ይሆናሌ ወይስ አይሆንም?
5/አመሌካች ሇተጠሪ በሰጠው የገንዘብ የዋስትና የግዳታ ሰነዴ መሰረት በኃሊፉነት ይጠየቃሌ ወይስ አይጠቅም? በኃሊፉነት ይጠየቃሌ የሚባሌ ቢሆን የአመሌካች የኃሊፉነት መጠን ምን ያህሌ ነው?
1/የመጀመሪያው ጭብጥ አመሌካች እንዱሰራው ከተፇቀዯሇት መዴን ንግዴ ሥራና ከተቋቋመበትና ህጋዊ ህሌውና አግኝቶ ከተመዘገበበት የንግዴ ዓሊማ ጋር የተያያዘ ነው፡፡ አንዴ የንግዴ ዴርጅት በንግዴ መዝገብ ውሰጥ ያስመዘገበውንና በጋዜጣ ታትሞ የወጣውን ጉዲይ መከራከሪያ ሉያዯርገው እንዯሚችሌና ሶስተኛ ወገኖች በንግዴ መዝገብ የገባውን ጉዲይ አሊውቅም ነበር ብሇው ማስረጃ ማቅረብ የማይፇቀዴሊቸው መሆኑን በንግዴ ሔጉ አንቀጽ 120 ንኡስ አንቀጽ 2 ተዯንግጓሌ፡፡ አመሌካች በህግ ከተፇቀዯሇትና ኩባንያው ከተቋቋመበት የንግዴ ዓሊማ ውጭ በተፇጸመ ተግባር በኃሊፉነት ሌጠየቅ አይገባኝም በማሇት የሚከራከረው፣ የንግዴ ሔጉ አንቀጽ 26ና የንግዴ ሔጉ አንቀጽ 120 ንኡስ አንቀጽ 2 ዴንጋጌ ሇጉዲዩ አግባብነትና ተፇጻሚነት ያሊቸው በመሆኑ በኃሊፉነት ሌጠየቅ አይገባኝም በማሇት ነው፡፡
ሆኖም ከሊይ የተጠቀሱት የንግዴ ሔጉ አንቀጽ 26ና አንቀጽ 120 ንኡስ አንቀጽ 2 ሇጉዲዩ አግባብነትና ተፇጻሚነት የሚኖራቸው በመጀመሪያ አመሌካች ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ከተጠሪ የተበዯረውን ገንዘብ ካሌከፇሇ አመሌካቹ እስከ 3,500,000 (ሶስት ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) የሚከፌሌ መሆኑን በመግሇጽ የሰጠው የገንዘብ የዋስትና የግዳታ ሰነዴ አመሌካች እንዱሰራው ያሌተፇቀዯሇት፣ አመሌካች ከተቋቋመበት የንግዴ ዓሊማ ውጭ የሆነ፣ አመሌካች ከሚሰራው የመዴን ንግዴ ሥራ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የላሇው ወይም አመሌካች እንዲይሰራው በህግ በግሌጽ የተከሇከሇ ተግባር መሆኑ ሲረጋገጥ በመሆኑ በመጀመሪያ ይህንን ነጥብ ቅዴሚያ በመስጠት አይተነዋሌ፡
አከራካሪው የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ (Financial Guarantee Bond) ምን አይነት የህግ ተግባር እንዯሆነ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ፣ በመመሪያ ቁጥር 23/2002 እና በመመሪያ ቁጥር 24/2004 በእንግሉዝኛ ቋንቋ ትርጉም ሰጥቶታሌ፡፡ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ፣ በመመሪያ ቁጥር 23 /2002 አንቀጽ 1 ንዐስ አንቀጽ 1 እና በመመሪያ ቁጥር 24/2004 አንቀጽ 1 ንዐስ አንቀጽ 3 ” Financial guarantee bond shall mean an obligation undertaken by an insurance company to pay for the lending bank or another creditors or supplier all outstanding claims arising from the non Payment by debtor or debtors. “ የሚሌ ትርጓሜ ሰጥቶታሌ፡፡ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ እንዯ አውሮፒውያን አቆጣጠር 2002 ዓ.ም ና 2004 በወጣው መመሪያ፣ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በማናቸውም ስያሜ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ (Financial Guarantee Bond) የማውጣት ተግባር እንዲይፇጽሙ በግሌጽ ከሌክሎሌ፡፡ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ፣ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በማናቸውም ስያሜ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ (Financial Guarantee Bond) የማውጣት ተግባር እንዲይፇጽሙ በግሌጽ የተከሇከለ መሆኑን "Insurance companies are prohibited from issuing a Financial Guarantee Bond, by whatever name it may be referred to, in any form what so ever." በማሇት በመመሪያ ቁጥር 23/2002 አንቀጽ 2 ንዐስ አንቀጽ 1 የዯነገገ ሲሆን Insurance companies are prohibited from issuing a Financial Guarantee Bond, by whatever name it may be referred to, in any form wether conditional or otherwise. በማሇት በመመሪያ ቁጥር 24/2004 አንቀጽ 2 ንዐስ አንቀጽ 1 ግሌጽ ክሌከሊ አዴርጎበታሌ፡
ከዚሁ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ የመዴን ንግዴ ሥራ የሚሰሩ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች፣ በማናቸውም ስያሜ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ (Financial Guarantee Bond) እንዲይሰጡ በመመሪያ በግሌጽ ከመከሌከለ በፉት በኢንሹራንስ ኩባንያዎች የተሰጡ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነድች የሚኖራቸውን ህጋዊ ውጤት ባወጣው መመሪያ ግሌጽ አዴርጓሌ፡፡ በኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ በመመሪያ ቁጥር 23/2002 እና በመመሪያ ቁጥር 24/2004 ከመከሌከሊቸው በፉት በኢንሹራንስ ኩባንያዎች፣ የተሰጡ የገንዘብ የዋስትና ግዳታ ሰነድች የጸኑና ሔጋዊ ውጤት ያሊቸው መሆኑን በመመሪያ ቁጥር 24/2004 አንቀጽ 3 በግሌጽ ተዯንግጓሌ፡፡ በላሊ አነጋገር አመሌካችና ላልች የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር 23/2002 እና መመሪያ ቁጥር 24/2004 በማናቸውም ስያሜ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ (Financial Gurantee Bond) እንዲይሰጡ ከመከሌከሊቸው በፉት፣ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ የመስጠት ሥራን እንዯ አንዴ የመዴን ንግዴ ሥራ አይነት ሲያከናውኑት የኖሩት ተግባር እንዯነበርና ይህም ተግባራቸው ህጋዊ ውጤት ያሇውና ኃሊፉነትን የሚያስከትሌ መሆኑን የአዋጅ ቁጥር 86/86 አንቀጽ 2 ንዐስ አንቀጽ 4 ዴንጋጌና የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ ያወጣውን መመሪያ ቁጥር 24/2004 አንቀጽ 3 ዴንጋጌዎች በጣምራ በማንበብ ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡
ከዚህ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ በመጀመሪያ መመሪያ ቁጥር 23/2002 በማውጣት፣የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በማናቸውም ስያሜ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ (Financial Guarantee Bond) እንዲይሰጡ የከሇከሊቸው፣ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ መስጠት የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ከተቋቋሙበት የመዴን የንግዴ ዓሊማ ውጭ የሆነ ሥራ ነው በማሇት አይዯሇም፡፡ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ የክሌከሊ መነሻ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች የላሊውን ሰው ዕዲ ሇመክፇሌ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ ሲሰጡ ተበዲሪው ብዴሩን ባሇመክፇለ ምክንያት በገቡት የዋስትና ግዳታ መሰረት ሇባሇመብቱ (አበዲሪው) የከፇለትን ገንዘብ ከባሇዕዲው ሇማስመሇስ የሚያስችሊቸው በቂ መያዣ የሚሆን የተበዲሪው ንብረት ወይም ገንዘብ የማይዙ ወይም የማያገኙ በመሆኑና በአገሪቱ አስተማማኝ የሆነ የጠሇፊ መዴን ዋስትና የላሇ በመሆኑ ምክንያት፣ በኢንሹራንስ ኩባንያዎች ሊይ የሚዯርሰውን ኪሳራ ሇመከሊከሌ በማሰብ መሆኑን በመመሪያው መግቢያ ሊይ በግሌጽ አስፌሮታሌ፡፡
ከሊይ በዝርዝር በተገሇጹት ምክንያቶች አመሌካች የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ ግሌጽ መመሪያ በማውጣት፣ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በማናቸውም ስያሜ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ (Financial Guarantee Bond) እንዲይሰጡ ከመከሌከለ በፉት ወጭ አዴርጎ ሇተጠሪ የሰጣቸው የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነድች (Financial Guarantee Bonds) ከተቋቋመበት የንግዴ ዓሊማ ውጭ የተፇጸሙ ተግባራት በመሆናቸው ሔጋዊ ውጤት የላሊቸውና አመሌካችን በኃሊፉነት ሉያስጠይቁ የማይችለ ናቸው በማሇት ያቀረበው ክርክር የህግ መሰረት የላሇው ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡ የስር ፌርዴ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት አመሌካች የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ ግሌጽ መመሪያ አውጥቶ ከመከሌከለ በፉት ሇተጠሪ የሠጣቸው የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነድች (Financial Guarantee Bonds)፣አመሌካች እንዱሰራ ከተፇቀዯሇት የመዴን ንግዴ ሥራና ከተቋቋመበት የንግዴ ዓሊማ ውጭ የተሰጡ ሰነድች በመሆናቸው ሔጋዊ ውጤት የሊቸውም በማሇት ያቀረበውን ክርክር ውዴቅ ማዴረጋቸው ተገቢና የህግ ስህተት የላሇበት ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡
2/ ሁሇተኛው ጭብጥ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነድቹ ወጭ በሆኑበት ወቅት የአመሌካች ዋና ሥራ አስኪያጅ የነበረውን ሥሌጣንና ሉፇጽማቸው የሚችሊቸው የህግ ተግባሮች ምንዴን ናቸው?
አመሌካች የዋና ስራ አስኪያጁን ሥሌጣን በህግ የተቀመጡ ሁኔታዎች በማሟሊት ገዴቧሌ ወይስ አሌገዯበም የሚለትንና ላልች ተያያዥነት ያሊቸውን ነጥቦች መመርመር የሚጠይቅ ነው፡፡ አመሌካች በአዋጅ ቁጥር 86/1986 አንቀጽ 2 ንዐስ አንቀጽ 3 እና አንቀጽ 4 እና በአንቀጽ 6 የተዯነገጉትን ሌዩ መስፇርቶች በማሟሊት ተመዝግቦና ፇቃዴ አግኝቶ የመዴን ንግዴ ሥራ የሚያከናውን የአክሲዮን ማህበር (የኢንሹራንስ ኩባንያ) ነው፡፡ የመዴን ንግዴ ሥራ ሇማከናወን የተቋቋመና ፇቃዴ ያገኘ የአክሲዮን ማህበር
የመዴን ሥራውን በዋና ኃሊፉነት የሚመራሇት ሥራ አስኪያጅ የሚኖረው መሆኑ፣
ሥራ አስኪያጁ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ የሚወጣውን መስፇርት የሚያሟሊ መሆን እንዯሚገባውና ሥራውን የሚሰራው በብሓራዊ ባንኩ ስምምነትና ዕውቅና እንዯሚሆን፣
የስራ አስኪያጁ ማንነት የትምህርት ዯረጃ ችልታና ላልች ዝርዝር ሁኔታዎች ብሓራዊ ባንክ የስራ አስኪያጆችንና ረዲቶችን ዝርዝር ሁኔታዎች ሇመመዝገብ ባዘጋጀው መዝገብ የሚመዘገብ መሆኑን የአዋጅ ቁጥር 86/1986 አንቀጽ 32፣ አንቀጽ 33ና አንቀጽ 34 ዴንጋጌዎችን ይዘት በማየት ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡
ሆኖም አዋጁ ከሊይ የተቀመጡትንና በብሓራዊ ባንክ የሚወጡ መስፇርቶችን ማሟሊቱ ተረጋግጦ የኢንሹራስ ኩባንያ ሥራ አስኪያጅ የሆነ ሰው ስሇሚኖረው ሥሌጣንና ኃሊፉነት አዋጁ በዝርዝርና በግሌጽ አይዯነግግም፡፡ አዋጅ ቁጥር 86/1986 “ሥራ አስኪያጅ” ማሇት በማናቸውም የማዕረግ ሥም ቢጠራም የዴርጅቱን ሥራን ሇመምራት በዋና ኃሊፉነት የሚጠራ ሰውና ሇእርሱ ወይም ሇምክትለ በቀጥታ ተጠሪ የሆኑ ላልች የኩባንያው ኃሊፉዎች ናቸው፤ በማሇት አንቀጽ 2 ንዐስ አንቀጽ 20 ትርጉም ሰጥቶታሌ፡፡ በዚህ ዴንጋጌ ሇኢንሹራስ ኩባንያ ሥራ አስኪያጅ የተሰጠው ትርጓሜ የሥራ አስኪያጁን ሥሌጣንና ኃሊፉነት ሇመገንዘብ ጠቀሜታ ያሇውና አመሊካች (indicative) የሆነ ዴንጋጌ ነው፡፡ ሆኖም ዴንጋጌው የኢንሹራስ ኩባንያ ዋና ሥራ አስኪያጅ ያሇውን ዝርዝር ሥሌጣንና ሉፇጽማቸው የሚችሊቸው የህግ ተግባሮች ሇመወሰን በቂ አይዯሇም፡፡ በመሆኑም የአመሌካች ዴርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ አከራካሪዎቹን የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነድች በተሰጡበት ጊዜ የነበረውን ሥሌጣንና ሉፇጽማቸው የሚችሊቸው የህግ ተግባሮች ሇመወሰን አግባብነት ካሊቸውና ከሊይ ከጠቀስናቸው የአዋጅ ቁጥር 86/1986 ዴንጋጌዎች በተጨማሪ የአንዴ አክሲዮን ማህበር ሥራ አስኪያጅ በንግዴ ሔጉ የተሰጠውን ሥሌጣንና ኃሊፉነት መመርመሩ አስፇሊጊ ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡
በንግዴ ሔጉ መሰረት ስሇተቋቋሙ የአክሲዮን ማህበራት ፔሬዝዯንት፣ ዋና ሥራ አስኪያጅና ጸሏፉ ሥሌጣን የሚዯነግገው የንግዴ ሔግ አንቀጽ 348 ንዐስ አንቀጽ 3 ሥራ አስኪያጁ በአስተዲዯሩ ምክር ቤት እንዯሚሾምና የስራ አስኪያጁን ሥሌጣን በተመሇከተ የንግዴ ህጉ አንዯኛ መጽሏፌ፣ አንቀጽ 34፣ አንቀጽ 35፣ አንቀጽ 109 ንዐስ አንቀጽ 1(ረ) እና አንቀጽ 121 ንዐስ አንቀጽ (ሰ) ዴንጋጌዎች ተፇጻሚ እንዯሚሆኑ በግሌጽ ይዯነግጋሌ፡፡ የንግዴ ሔጉ አንቀጽ
348 ንዐስ አንቀጽ 3 ስሇ ሥራ አስኪያጁ አመዲዯብ (ሹመት) የሚዯነግገው ክፌሌ ከሊይ በዝርዝር የተገሇጹት ማሻሻያዎች በአዋጅ ቁጥር 86/86 ዴንጋጌዎች ተዯርገውበታሌ፡፡ በላሊ በኩሌ በንግዴ ህጉ አንቀጽ 348 ንዐስ አንቀጽ 3 ስሇ ሥራ አስኪያጁ ሥሌጣን ተገቢነት እንዲሊቸው የተዯነገጉት ዴንጋጌዎች የአመሌካች ዴርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ በወቅቱ የነበረውን ሥሌጣን ሇመወሰን ገዥነት ያሊቸው ዴንጋጌዎች ናቸው፡፡ የዴንጋጌዎቹን ይዘት ስንመሇከት
የንግዴ ሔግ አንቀጽ 34 ንዐስ አንቀጽ 1 እና አንቀጽ 109 ንዐስ አንቀጽ(ረ) የአክሲዮን ማህበሩ (አመሌካች) በሥራ አስኪያጅነት የሾመውን ሰው በንግዴ መዝገብ ማስመዝገብ እንዯሚገባው የሚዯነግጉ ናቸው፡፡
የንግዴ ሔግ አንቀጽ 34 ንዐስ አንቀጽ 2 ከሊይ በተገሇጹት የህግ ዴንጋጌዎች መሰረት ንግዴ ዴርጅቱ ባይፇጽም የሚከተሇውን ውጤት ይዯነግጋሌ፡፡ ዴንጋጌው የአክሲዮን ማህበሩ (አመሌካች) የሥራ አስኪያጁን ሹመት በንግዴ መዝገብ ሳያስገባ ቢቀር እንኳን ሥራ አስኪያጁ ከተሾመበት ቀን ጀምሮ ሥራውን ሇማከናወን የሚችሌ መሆኑን የሚዯነግግ ይዘት ነው፡፡
“ስሇ ሥራ አስኪያጁ ሥሌጣን” የሚሌ ርዕስ ያሇው የንግዴ ሔግ አንቀጽ 35“ ከሶስተኛ ወገኖች ጋር በሚያገናኙት ጉዲዮች ሁለ ሥራ አስኪያጁ ከነጋዳው ሥራ ጋር ነክነት ያሊቸውን ማናቸውም ግዳታዎች ሇመፇረምና የሚተሊሇፈ ሰነድችን (ኔጎሸብሌ ኢንስትሩመንትስ) ጭምር መፇረም ሥሌጣን እንዲሇው ይቆጠራሌ” በማሇት በንዐስ አንቀጽ 1 በግሌጽ የሚዯነግግ ሲሆን፣
“የንግዴ ሔጉ አንቀጽ 121 ንዐስ አንቀጽ( ሰ) ነጋዳው ወይም የአክሲዮን ማህበሩ የሥራ አስኪያጁ ሥሌጣን የቅርንጫፈን ወይም የውክሌናውን ሥራ ብቻ በማካሄዴ የተወሰነ መሆኑ በንግዴ መዝገብ በገባው ቃሌ ውስጥ የላለ ከሆነ ቅን ሌቦና ያሊቸው ሦስተኛ ወገኖችን መቃወሚያ ሉሆኑ አይችለም” በማሇት ይዯነግጋሌ፡፡
የአንቀጽ 35 ንኡስ አንቀጽ 2 በሥራ አስኪያጁ ሥሌጣን ሊይ ሔግ አውጭው የተጣሇውን ገዯብ ምን እንዯሆነ የሚዯነግግ ሲሆን “ሥሌጣን ያሇው ሥራ አስኪያጅ በግሌጽ ሥሌጣን ካሌተሰጠው በስተቀር የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን መያዣ ማዴረግ፣ ንግዴ መዯብሩን መሸጥ፣ ማከራየት ወይም በዕዲ ማስያዝ አይችሌም” በማሇት በግሌጽ ይዯነግጋሌ፡፡
አመሌካች ዋና ሥራ አስኪያጁ የፇጸመው ተግባር ከነበረው ሥሌጣን ውጭ ነው በማሇት በተጠሪ ሊይ ያቀረበው መከራከሪያ ተቀባይነት የሚኖረው ከሁሇት ሁኔታዎች አንዯኛው መሟሊቱ ሲረጋገጥ ነው፡፡ የመጀመሪያው ሥራ አስኪያጁ ህግ አውጭው አስገዲጅ በሆነው በንግዴ ህግ አንቀጽ 35 ንዐስ አንቀጽ 2 የዯነገገውን ክሌከሊ ወይም የስሌጣን ገዯብ በመተሊሇፌ አመሌካች በግሌጽ ሥሌጣን ሳይሰጠው በዴንጋጌው ከተዘረዘሩት አንዯኛውን ወይም ከአንዴ በሊይ የሆኑትን ተግባራት የፇጸመ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን ነው፡፡ ሁሇተኛው የዴርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ፇቃጅነት ባሇው በንግዴ ሔጉ አንቀጽ 35 ንዐስ አንቀጽ 1 የተሰጠውን ሥሌጣን አመሌካች የንግዴ ህግ አንቀጽ 121 ንዐስ አንቀጽ(ሰ) የተዯነገገውን መስፇርት በሟሟሊት የገዯበው ሆኖ እያሇ አመሌካች ያስቀመጠውን የስሌጣን ገዯብ በመተሊሇፌ ሥራ አስኪያጁ ተግባሩን የፇጸመ መሆኑ ሲረጋገጥ ነው፡፡
ከሊይ በሔግ የተቀመጡትን ሁሇት መስፇርቶች መሰረት በማዴረግ የአመሌካችን ክርክር መዝነናሌ፡፡ የአመሌካች ዋና ሥራ አስኪያጅ ተበዲሪው ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ከተጠሪ ተበዴሮ የወሰዯውን ገንዘብ በብዴር ውለ በተገሇጸው ጊዜ ውስጥ ካሌከፇሇ፣ አመሌካች በዋስትና ሰነደ እስከገሇጸው ብር 3,500,000 (ሶስት ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) የሚከፌሌ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነዴ ፇርሞ የሰጠ መሆኑ በሥር ፌርዴ ቤትም ሆነ በሰበር አከራካሪ አይዯሇም፡፡ ይህ የአመሌካች ሥራ አስኪያጅ የፇጸመው ተግባር፣ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 86/86 አንቀጽ 4 ዴንጋጌ መሰረት በማዴረግ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ ወጭ አዴርጎ የመስጠት የመዴን ንግዴ ሥራ አይነት እንዯሆነ ትርጉም ሰጥቶበታሌ፡፡ እንዯዚሁም የአመሌካች ሥራ አስኪያጅ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነደን የፇረመው የኢትዮጵያ
ብሓራዊ ባንክ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በማናቸውም ስያሜ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ ወጭ እንዲያዯርጉ በመመሪያ ከመከሌከለ በፉት ስሇመሆኑ በሥር ፌርዴ ተረጋግጧሌ፡፡
የአመሌካች ሥራ አስኪያጁ የፇጸመውና በዚህ ጉዲይ አከራካሪ የሆነው ተግባር የአመሌካችን የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን መያዣ ማዴረግ ወይም ንግዴ መዯብሩን መሸጥ ወይም ማከራየት ወይም ኩባንያውን በዕዲ የማስያዝ ተግባር አይዯሇም፡፡ ስሇሆነም አመሌካች የንግዴ ሔግ ቁጥር
35 ንዐስ አንቀጽ 2 በመጥቀስ ሥራ አስኪያጁ የፇጸመው ተግባር ፇራሽና ሔጋዊ ውጤት የላሇው ነው በማሇት ያቀረበው ክርክር የዴንጋጌውን ይዘት ያሊገናዘበና የህግ መሰረት የላሇው ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡ ሁሇተኛው አመሌካች “የንግዴ ሔጉ አንቀጽ 121 ንዐስ አንቀጽ (ሰ) የተዯነገገውን መስፇርት በማሟሊት የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ እንዲይፇርም ወይም ተመሳሳይ በሆነ ላሊ አገሊሇጽ የዋና ሥራ አስኪያጁን ሥሌጣን ያሌገዯበ መሆኑንና በሥራ አስኪያጁ ሥሌጣን ሊይ አዴርጌአሇሁ የሚሇውን ገዯብ ወይም ቅነሳ በንግዴ መዝገብ በገባው ቃሌ ውስጥ ያሊስመዘገበ መሆኑን ፌሬ ጉዲይ የማጣራትና ማስረጃ የመመዘን ሥሌጣን ባሊቸው የሥር ፌርዴ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት ተረጋግጧሌ፡፡ አመሌካች የዋና ሥራ አስኪያጁ ሥሌጣን የተገዯበ መሆኑንና ሥሌጣኑ መገዯቡ በንግዴ መዝገብ በገባው ቃሌ ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ አቅርቦ ያሊስረዲ መሆኑ በስር ፌርዴ ቤት ተረጋግጧሌ፡፡ ይህም በመሆኑ ዋና ሥራ አስኪያጁ አመሌካች እንዱሰራው በወቅቱ ተፇቀዯውሇት የነበሩ የመዴን የንግዴ ሥራዎች ጋር ግንኙነት የነበራቸውን ተግባራት የመፇጸም ሙለ ስሌጣን እንዯነበረው ግምት የሚወሰዴ መሆኑን ከንግዴ ሔግ አንቀጽ 35 ንዐስ አንቀጽ 1 ዴንጋጌ ይዘት መንፇስና ዓሊማ ሇመገንዘብ ይቻሊሌ፡፡ የንግዴ ሔጉ አንቀጽ 36 ዴንጋጌዎችም ይዘታቸው ግሌጽና ይህንኑ የሚያጠናክሩ ናቸው፡፡
አመሌካች የዋና ሥራ አስኪያጁ ስሌጣን የቀነሰ መሆኑን በንግዴ መዝገብ ሳያስመዘግብ፣ ዋና ሥራ አስኪያጁ ሥሌጣን በአመሌካች መተዲዯሪያ ዯንብ ተገዴቧሌ፡፡ ሥራ አስኪያጁ በመተዲዯሪያ ዯንብ ከተሰጠው ሥሌጣን ውጭ የፇጸመው ተግባር ህጋዊ ተጠያቂነት የሇብኝም በማሇት ሶስተኛ ወገን የሆነውን ተጠሪን ሇመቃወም ያቀረበው ክርክር ሔጋዊ መሰረት ያሇው መሆኑን መርምረናሌ፡፡ አንዴ የአክሲዮን ማህበር በንግዴ መዝገብ እንዱያስመዘግባቸው ህግ ግዳታ ያዯረገበት ጉዲዮች በንግዴ ሔጉ አንቀጽ 323 ንዐስ አንቀጽ 3 ተዯንግገዋሌ፡፡ በአዋጅ ቁጥር 86/86 አንቀጽ 6 እና በንግዴ ህጉ አንቀጽ 323 ንዐስ አንቀጽ 2 የአክሲዮን ማህበሩ መመስረቻ ጽሐፌ፣ ማህበሩ መተዲዯሪያ ዯንብ ላልች አስፇሊጊ መረጃዎች ማሔበሩ ህጋዊ ህሌውና እንዱገኝና እንዱመዘገብ ሥሌጣን ሊሇው አካሌ ከሚቀርበው ማመሌከቻ ጋር ተያይዘው መቅረብ እንዲሇባቸው ይዯነግጋለ፡፡ የአመሌካች ክርክር የዴርጅቱ የመመስረቻ ጽሐፈና መተዲዯሪያ ዯንቡን የአክሲዮን ማህበሩ እንዱመዘገብ ከሚያቀርበው ማመሌከቻ ጋር አያይዘው መቅረባቸው ብቻውን የአክሲዮን ማህበሩ በመመስረቻ ጽሐፈና በመተዲዯሪያ ዯንቡ ውስጥ የተካተቱትን ሁለንም ጉዲዮች በንግዴ መዝገብ በገባው ቃሌ ውስጥ እንዲስመዘገበ የሚያስቆጥረው ነው ወይስ አይዯሇም የሚሇውን ነጥብ እንዴናይ የሚያስገዴዴ ነው፡፡
አክሲዮን ማህበሩ በንግዴ መዝገብ ውስጥ እንዱመዘገብሇት ሥሌጣን በሔግ ሇተሰጠው አካሌ በሚያቀርበው ማመሌከቻ እንዱገሌጻቸው በህግ የሚገዯዯው፤ የማህበርተኞች ስም፣ ዜግነት አዴራሻና ሇመግዛት የፇረሙት የአክሲዮኖች ብዛት፣ የማህበሩ መጠሪያ፣ የማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤትና ያለት ከሆነ የቅርንጫፍች ሥፌራ፣ ማህበሩ የቆመበት ጉዲይ፣ የተፇረመና ገቢ የሆነውን ገንዘብ ሌክ፣ የአክሲዮኑ ዋጋ ብዛቱ፣ አይነትና የአክሲዮኑ ሌዩነት፣ በአይነት የተዯረጉ መዋጮዎች ዋጋና የአገሌግልት አይነት፣ አስተዲዲሪዎቹን ብዛት ሥሌጣን እንዯዚሁም ሇማህበሩ
እንዯራሴ የመሆን አኳኋን፣ የተቆጣጣሪዎች ብዛትና ማህበሩ የሚቆይበትን ጊዜ መሆኑን የንግዴ ሔጉ አንቀጽ 348 ንዐስ አንቀጽ 3 እና አንቀጽ 313 ከንዐስ አንቀጽ 1 እስከ ንዐስ አንቀጽ 7፣ ከንዐስ አንቀጽ 10 እስከ ንዐስ አንቀጽ 12 የተዯነገጉት ዴንጋጌዎች በማየት ሇመገንዘብ ይቻሊሌ፡፡ እንዯዚሁም የአክሲዮን ማህበሩ ሥራ አስኪያጅ የሾመ መሆኑንና የሥራ አስኪያጁን ማንነት ካሌሆነ በስተቀር የስራ አስኪያጁ ሥሌጣን ወሰን በንግዴ መዝገብ በሚገባው ቃሌ ውስጥ ማስመዝገብ ህጉ ግዳታ ያሊዯረገው ተግባር መሆኑን ከንግዴ ህጉ አንቀጽ 348 ንዐስ አንቀጽ 3፣ አንቀጽ 34 ንዐስ አንቀጽ 1 እና አንቀጽ 109 ንዐስ አንቀጽ(ረ) ዴንጋጌዎች አቀራረጽ ይዘት ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡ በላሊ በኩሌ የአክሲዮን ማህበሩ የሚጠቅመው ሆኖ ካገኘው የሥራ አስኪያጁ ሥሌጣን መገዯብና የስራ አሰኪያጁ ሥሌጣን ሊይ የተዯረገውን ገዯብ በንግዴ መዝገብ ውስጥ በሚጻፇው ቃሌ እንዱገባሇትና እንዱመዘገብሇት በግሌጽ በሚያቀርበው ማመሌከቻ ውስጥ በመግሇጽ፣ የስራ አሰኪያጁ ሥሌጣን የተገዯበ መሆኑ በግሌጽ በንግዴ መዝገብ በተመዘገበው ቃሌ ውሰጥ እንዱመዘገብ ካሊዯረገ በስተቀር በሶስተኛ ወገኖች ሊይ መቃወሚያ ሉያዯርገው እንዯማይችሌ ከንግዴ ህጉ አንቀጽ 36 እና አንቀጽ 121 ንዐስ አንቀጽ (ሰ) ዴንጋጌዎች አቀራረጽና ይዘት ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡
በመሆኑም አመሌካች የስራ አስኪያጁ ሥሌጣን የተቀነሰ ወይም የተገዯበ መሆኑን በንግዴ መዝገብ በሰፇረው ቃሌ ወሰጥ ሳያስመዘግብ የዴርጅቱን መተዲዯሪያ ዯንብ ውስጥ የስራ አስኪያጁ ሥሌጣን የተቀነሰ መሆኑን በመጥቀስ ያቀረበው ክርክር፣
የንግዴ ሔጉ አንቀጽ 36 ንዐስ አንቀጽ 1 የሥራ አስኪያጁ ሥሌጣን ያሇው ሰው የአንዴ ቅርንጫፌ ሥራ ሇማስኬዴ ብቻ ሥሌጣን በመስጠት ሥሌጣኑን የተወሰነ ሇማዴረግ ይቻሊሌ፤ ስሇሆነም እንዯዚህ ያሇው የስሌጣን መቀነስ ማስታወቂያ በንግዴ መዝገብ ካሌተመዘገበ በስተቀር በዚህ ህግ አንቀጽ 121 መሰረት መቃወሚያ ሉሆንባቸው አይችሌም በማሇት በግሌጽ የዯነገገውን የሚተሊሇፌና፣
በተሇይም በንግዴ ህጉ አንቀጽ 121 ንኡስ አንቀጽ(ሰ) እና የንግዴ ህጉ አንቀጽ 36 ንዐስ አንቀጽ 2 ላሊው አይነት የስሌጣን መቀነስ በሶስተኛ ወገኖች ሊይ መቃወሚያ ሉሆንባቸው አይችሌም፡፡
በማሇት ሇሶስተኛ ወገኖች በግሌጽ የሰጠውን ጥበቃ ያሊገናዘበና የሔግ ዴጋፌና መሰረት የላሇው ነው፡፡ ሔግ አውጭው እነዚህን ዴንጋጌዎች የዯነገገው በግብይት ሂዯት ውስጥ ከአመሌካች ጋር ውሌ የሚዋዋለ ሰዎች የዴርጅቱን መተዲዯሪያ ዯንብ መመርመርና ማንበብ እንዯማያስፇሌጋቸውና ዴርጅቱ በንግዴ መዝገብ ያስመዘገባቸውን ፌሬ ጉዲዮች ብቻ በማየት ከአመሌካችጋር በቅን ሌቦና የሚዋዋለ ሶስተኛ ወገኖች ውሇታው በህግ ተፇጻሚነት የሚኖረው መሆኑን በማረጋገጥ ከፌ ያሇ ጥበቃ ሇመስጠት ነው፡፡ በአጠቃሊይ ከሊይ በዘረዘርናቸው ምክንያቶች አመሌካች የዴርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ሥሌጣን ሳይኖረው የፇረማቸው የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነድች እኔ በኃሊፉነት አሌጠየቅም በማሇት ያቀረበውን ክርክር የሥር ፌርዴ ቤትና በይግባኝ ሰሚው ችልት ውዴቅ ማዴረጋቸው ተገቢና የህግ ስህተት ያሌተፇጸመበት ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡
3/ ሶስተኛ ጭብጥ አመሌካች የሰጠውን የገንዘብ ግዳታ የዋስትና ሰነዴ፣ ስሇ ዋስትና ውሌ የተዯነገጉትን ፍርማሉቲዎች የማያሟሊ በመሆኑ በህግ ፉት ውጤት የላሇውና በኃሊፉነት የማያስጠይቅ ነው፣ በማሇት ያቀረበውን ክርክር የህግ መሰረት ያሇው መሆኑን መመርመር
የሚጠይቅ ነው፡፡ ይህንን ነጥብ ሇመወሰን በመጀመሪያ የአመሌካች ሥራ አስኪያጅ ፇርሞ የሰጠው ሰነዴ በመሰረታዊ ባህሪውና ይዘቱ የኢንሹራንስ ፕሉሲ ነው ወይስ የዋስትና ሰነዴ የሚሇውን ነጥብ ማየት ይጠይቃሌ፡፡ አመሌካች ወጭ አዴርጎ ሇተጠሪ የሰጠው ሰነዴ Financial Guarantee Bond በማሇት የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ፣ በመመሪያ ቁጥር 23/2002 እና በመመሪያ ቁጥር 24/2004 በእንግሉዝኛ ቋንቋ ግሌጽ ያዯረገውን በኢንሹራንስ ኩባንያ የሚሰጥ የዋስትና ሰነዴ መሆኑ አከራካሪ አይዯሇም፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አመሌካች የሰጠው የገንዘብ ዋስትና ግዳታ ሰነደን ሉያሟሊው የሚገባውን ፍርም፣ የሰነደን ባሔሪና የሚስከትሇውን ውጤት ሇመወሰን ሔግ አውጭው ሇገንዘብ ዋስትና ሰነዴ የሰጠውን የህግ ትርጓሜ መመሌከቱ አስፇሊጊ ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡
የዋስትና ሰነዴን በተመሇከተ ሔግ አውጭው በተሇያየ ጊዜ ባወጣቸው የህግ ማዕቀፍች ይዞታቸው ተመሳሳይ የሆኑ ትርጓሜዎችን የተጠቀመ መሆኑን ተገንዝበናሌ፡፡ ዝርዝሩን ስንመሇከት፡-
የዋስትና ሰነዴ ማሇት የፊይናንስ ቃሌ ኪዲን ወይም የፊይናንስ ግዳታን ሇመፇጸም የሚሰጥ ወይም የሚያዝ ነገር ሲሆን፣ የግምጃ ቤት ሰነዴን፣ የተስፊ ሰነዴንና ቦንዴን ይጨምራሌ በማሇት በአዋጅ ቁጥር 57/1989 አንቀጽ 2 ንዐስ አንቀጽ 18 ትርጉም ሰጥቶታሌ፡፡
በአዋጅ ቁጥር 57/1989 ሇማሻሻሌ በወጣው አዋጅ ቁጥር 648/2001 አንቀጽ 2 ንዐስ አንቀጽ
20 የዋስትና ሰነዴ ማሇት የፊይናንስ ቃሌ ኪዲን ወይም የፊይናንስ ግዳታን ሇመፇጸም የሚሰጥ ወይም የሚያዝ ማንኛውም ሰነዴ ሲሆን፣ የግምጃ ቤት ሰነዴን፣ የተስፊ ሰነዴንና ቦንዴን ይጨምራሌ፣ የሚሌ ትርጉም ተሰጥቶታሌ፡፡
ቦንዴ የሚሇውን የእንግሉዝኛ ቃሌ ማገቻ የሚሌ ፌች የሰጠው አዋጅ ቁጥር 110/1990 ማገቻ የተወሰነ ነገር በመፇጸሙ ወይም ባሇመፇጸሙ ምክንያት የሚቀር ሆኖ፣ አንዴ ሰው ሇላሊው ገንዘብ ሇመክፇሌ ግዳታ የሚገባበት ማናቸውም ሰነዴ ወይም በምስክር የተረጋገጠ ሆኖ፣ ነገር ግን በትዕዛዝም ሆነ ሇአምጭው የማይከፇሌበት አንዴ ሰው ሇላሊው ገንዘብ ሇመክፇሌ ግዳታ የሚገባበትን ማናቸውንም ሰነዴ ይጨምራሌ በማሇት በአንቀጽ 2 ንዐስ አንቀጽ 2 ትርጓሜ ሰጥቶታሌ፡፡
የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ፣ በመመሪያ ቁጥር 23/2002 አንቀጽ 1 ንዐስ አንቀጽ 1 እና በመመሪያ ቁጥረ 24/2004 አንቀጽ 1 ንዐስ አንቀጽ 3 የሰጠው ትርጉምና ከሊይ በጠቀስናቸው የህግ ማዕቀፍች ሔግ አውጭው ተመሳሳይነት ባሊቸው አገሊሇጾች የሰጣቸውን ትርጓሜ ስንመሇከት አመሌካች ወጭ አዴርጎ የሰጠው ሰነዴ በመሰረታዊ ባህሪውም ሆነ ይዘቱ የመዴን ውሌ ወይም የኢንሹራንስ ፕሉሲ መሰረታዊ መስፇርት የሚያሟሊ ሆኖ አሊገኘነውም፡፡ የኢንሹራንስ ፕሉሲ በመሰረታዊ ባህሪው መዴን ገቢው የኢንሹራንስ ሽፊን በተሰጠው ጉዲይ ሊይ መብት ወይም ጥቅም (Insurable Interest) ያሇው መሆኑን ይጠይቃሌ፡፡ በያዝነው ጉዲይ ከአመሌካች አከራካሪውን የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ ሇማግኘት ከአመሌካች ጋር ውሌ የተዋዋሇው ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ዋናው ፌሊጎቱ ተጠሪ በብዴር የሚሰጠውን ገንዘብ ተበዲሪው ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ባይከፌሇው አመሌካች የሚከፌሇው መሆኑን በማረጋገጥ የሰጠውን የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ ተጠሪ በማየትና ስሇ ብዴሩ አከፊፇሌ ከተበዲሪው ውጭ የሆነ አስተማማኝ ዋስትና ያሇው መሆኑን በማመንና በማረጋገጥ የብዴር ገንዘቡን እንዱሇቅሇት ማዴረግና ገንዘቡን መበዯር ነው፡፡ ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ
ማህበር አመሌካች የሰጠውን የዋስትና ሰነዴ አስይዞ የብዴር ገንዘቡን ከወሰዯ በኋሊ ተጠሪ የሰጠውን ብዴር ገንዘብ የመክፇሌ ግዳታ ያሇበት ባሇዕዲ ነው፡፡ የተበዲሪው ባሇዕዲነት አመሌካች በሰጠው የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ መሰረት ሇተጠሪ የብዴር ገንዘቡን ከከፇሇ በኋሊም የሚቀጥሌና አመሌካች ተጠሪን (አበዲሪውን) በመተካት ሉጠይቀውና ሉከታተሇው የሚችሇው ነው፡፡ የአመሌካች ዯንበኛ የሆነው ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር በጉዲዩ ዘሊቂ ባሇዕዲ ከመሆን አሌፍ ተጠሪ በብዴር የሰጠውን ገንዘብ የመከፇሌ ጉዲይ ሊይ መብት ወይም ጥቅም (Insurable Interest) ያሇው ወገን ባሌሆነበት ሁኔታ በአመሌካችና በግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር መካከሌ የተዯረገው ውሌ የመዴን ውሌ ነው ተጠሪ ዯግሞ የኢንሹራንስ ፕሉሲ ተጠቃሚ ነው ብል ሇመዯምዯም አይቻሌም ፡፡
በአንጻሩ አመሌካች በሰጠው ሰነዴ ከተጠሪ የአጭር ጊዜ የብዴር ገንዘብ የወሰዯው ግሬስ ትሬዱንግ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር በብዴር ውለ በተገሇጸው ጊዜ ዕዲውን ካሌከፇሇ አመሌካች እስከ ብር 3,500,000 (ሶስት ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) የሚዯርስ ገንዘብ ሇመክፇሌ በሰነደ ውስጥ ሇተገሇጸው ጊዜ ብቻ ዋስትና የሰጠ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው፡፡ በመሆኑም አመሌካች የሰጣቸው የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ ግሬስ ትሬዱንግ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ከተጠሪ የወሰዯውን የብዴር ገንዘብ ተበዲሪው ባይከፌሌ አመሌካች እስከ ብር 3,500,000 (ሶስት ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) ሇመክፇሌ የአንዴነትና ያሌተነጣጠሇ የዋስትና ግዳታ የገባ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰነዴ ነው፡፡ ከዚህ አንጻር የሥር ፌርዴ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት አመሌካች የሰጠው የገንዘብ የዋስትና የግዳታ ሰነዴ የኢንሹራንስ ፕሉሲ ነው በማሇት የዯረሱበት መዯምዯሚያ ከሊይ በዝርዝር የሰጠናቸውን ምክንያቶች ያሊገናዘበና መሰረታዊ የህግ ስሔተት ያሇበት ነው፡፡
ከዚሁ ጋር በማያያዝ አመሌካች ሰነደ ስሇ ዋስትና ውሌ የተዯነገጉትን ፍርማሉቲዎች የማያሟሊ በመሆኑ በህግ ፉት ውጤት የሇውም በማሇት ያቀረበውን ክርክር መዝነናሌ፡፡ በመጀመሪያ የዋስትና ሰነደ አመሌካች የላሊ ሰው ዕዲ ማሇትም የግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር የብዴር ዕዲ ሇመክፇሌ የተሰጠ ሰነዴ ነው፡፡ ይህም በመሆኑ ሰነደ ስሇዋስትና ግዳታ በፌታሏብሓር ሔግ አንቀጽ 1922 የተዯነገጉትን መሰረታዊ መስፇርት የሚያሟሊ መሆኑ የግዴ አስፇሊጊ ነው፡፡ ሔጉን ሲተረጉሙ ሰነደ የኢንሹራንስ ፕሉሲ ነው የሚሌ የተሳሳተ ዴምዲሜ ሊይ የዯረሱ ቢሆንም አመሌካች የሰጠው ሰነዴ በፌታሏብሓር ህግ አንቀጽ 1922 ንዐስ አንቀጽ 2 እና ንዐስ አንቀጽ 3 የተዯነገጉትን መሰረታዊ ሁኔታዎች የሚያሟሊ መሆኑን የሥር ፌርዴ ቤት ከሰጠው ውሳኔ ይዘት ተረዴተናሌ፡፡ አመሌካች የዋስትና ሰነደ የፌታሏብሓር ሔግ አንቀጽ 1725 ንዐስ አንቀጽ (ሀ) እና የፌታሏብሓር ሔግ አንቀጽ 1727 በተዯነገገው መሰረት በተጠሪና በሁሇት ምስክሮች አሌተፇረመም በማሇት ተከራክሯሌ፡፡
ሆኖም ይህ የአመሌካች ክርክር ( Financial Guarantee Bond) እንዯ ማንኛውም የዋስትና ውሌ በተዋዋይ ወገኖች የሚዘጋጅ ሰነዴ ሣይሆን የመዴን ንግዴ ሥራ እንዱሰራ የተፇቀዯሇት የኢንሹራንስ ኩባንያ በተሰጠው ሌዩ ፇቃዴ ተጠቅሞ፣ የሚያዘጋጀውና የላሊ ሰው ዕዲ ሇመክፇሌ ራሱን ግዳታ ውስጥ የሚያስገባበት የማገቻ ሰነዴ እንዯሆነ የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ በመመሪያ ቁጥር 23/2002 አንቀጽ 1 ንዐስ አንቀጽ 1 እና በመመሪያ ቁጥር 24/2004 አንቀጽ 1 ንዐስ አንቀጽ 3 ሇገንዘብ ዋስትና ግዳታ ሰነዴ (Financial Guarantee Bond) የሰጠውን ትርጓሜ ግንዛቤ ውስጥ የሚያስገባ ሆኖ አሊኘነውም፡፡ እንዯዚሁም አመሌካች የሰጠው የማገቻ ሰነዴ (Bond) የግዴ በምስክሮች መረጋገጥ የላሇበት መሆኑን ሔግ አውጭው በአዋጅ ቁጥር 110/1990 በአንቀጽ 2 ንዐስ አንቀጽ 2 ሇማገቻ ትርጉም ሲሰጥ “አንዴ ሰው ሇላሊው ገንዘብ
ሇመክፇሌ ግዳታ የሚገባበት ማናቸውም ሰነዴ ወይም በምስክር የተረጋገጠ ሆኖ ነገር ግን በትዕዛዝም ሆነ ሇአምጭው የማይከፇሌበት፣ አንዴ ሰው ሇላሊው ገንዘብ ሇመክፇሌ ግዳታ የሚገባበትን ማናቸውንም ሰነዴ ይጨምራሌ” በማሇት ከተጠቀመው አገሊሇጽ እና በወቅቱ ሥራ ሊይ የነበረው በአዋጅ ቁጥር 57/1989 አንቀጽ 2 ንዐስ አንቀጽ 18 ሇዋስትና ሰነዴ ከሰጠው ትርጓሜ ሇመረዲት ችሇናሌ፡፡
ከዚህ በተጨማሪ የአመሌካች ክርክር በአዋጅ ቁጥር 86/1986 አንቀጽ 2 ንዐስ አንቀጽ
4 ሥሌጣን የተሰጠው የኢትዮጵያ ብሓራዊ ባንክ አመሌካችና ላልች የኢንሹራስ ኩባንያዎች በማናቸውም ሥያሜ የገንዘብ ዋስትና ግዳታ ሰነዴ (Financial Guarantee Bond) እንዲያወጡ በመመሪያ ከመከሌከሊቸው በፉት ወጭ ያዯረጓቸው የገንዘብ ዋስትና ግዳታ ሰነድች (Financial Guarantee Bond) የጸኑና ህጋዊ ውጤት ያሊቸው መሆኑን ” Financial Guarantee Bond or other unconditional bonds issued by insurance companies and outstanding before the effective date of these directives shall remain enforce until the expiry date or shall be phased out in line with an action plan submitted by each insurance company and agreed with the bank.” በማሇት የገሇጸውን የመመሪያ ቁጥር 24/2004 አንቀጽ 3 ዴንጋጌ ይዘትና መሰረታዊ ዓሊማ የሚቃረንና የህግ መሰረት የላሇው ነው፡፡ ስሇሆነም አመሌካች ተበዲሪውን ግሬስ ትሬዱንግ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ከተጠሪ የወሰዯውን የብዴር ገንዘብ ባይከፌሌ እሱ የሚከፌሌ መሆኑን በማረጋገጥ የሰጠውን የማገቻ ሰነዴ ሌዩ ባህሪ ያሇውና በኢንሹራንስ ኩባንያዎች የሚዘጋጅና ወጭ የሚዯረግ የማገቻ ሰነዴ በመሆኑ አመሌካች ሰነደ በሁሇት ምስክሮች ስሊሌተረጋገጠ ሰነደ ህጋዊ ውጤት የሇውም በማሇት ያቀረበውን ክርክር አሌተቀበሌነውም፡፡
4/ አራተኛው ጭብጥ ተጠሪ ያቀረበው ክስ በይርጋ ቀሪ ይሆናሌ ወይስ አይሆንም? የሚሌ ነው አመሌካች የሰጠው ሰነዴ የመዴን ውሌ አሇመሆኑ ተረጋግጧሌ፡፡ የላሊ ሰው ዕዲ ሇመክፇሌ የአንዴነት የዋስትና ግዳታ የገባ ሰው የዋናውን ባሇዕዲ ግዳታ ነፃ የሚያዯርጉ የይርጋና ላልች መከራከሪያዎች በማቅረብ ከኃሊፉነት ነፃ እንዯሚሆን ከፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1926 ንዐስ አንቀጽ 1 ዴንጋጌ አቀራረጽ፣ ይዘትና ዓሊማ ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በዋሱ ሊይ ተፇጻሚነት የሚኖረው የይርጋ የጊዜ ገዯብ በዋናው ባሇዕዲ ሊይ ተፇጻሚነት ያሇው የይርጋ ጊዜ እንዯሆነ፤ በዋናው ባሇዕዲ ሊይ የተጀመሩ ክሶች ሇዋሱ መቆጠር የጀመረሇት የይርጋ ዘመን ያቋርጡበታሌ በማሇት ሔግ አውጭው የፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1929 የዯነገገበትን ምክንያት በማገናዘብ ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡ በአበዲሪው በተጠሪና በተበዲሪው ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር መካከሌ የተዯረገው ብዴር ውሌ ሊይ ተፇጻሚነት ያሇው ስሇ ውልች በጠቅሊሊው የሚዯነግገው የይርጋ የጊዜ ገዯብ ነው፡፡ የአመሌካች (የዋሱ) ግዳታ ቀሪ የሚሆነው የዋናው ባሇዕዲ ግዳታ በይርጋ ቀሪ የሚሆንበት የይርጋ የጊዜ ገዯብ ነው፡፡ ስሇሆነም ሇጉዲዩ አግባብነት ያሇው የህግ ዴንጋጌ በፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1845 የተዯነገገው የይርጋ የአስር ዓመት የጊዜ ገዯብ ነው፡፡ ስሇሆነም የስር ፌርዴ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት ሇጉዲዩ አግባብነት ያሇው ንግዴ ህግ 674 ንዐስ አንቀጽ 1 እንዯሆነ አመሌካች ያቀረበውን የይርጋ ክርክር መቀበሊቸው መሰረታዊ የህግ ስህተት ያሇበት ቢሆንም በውጤት ዯረጃ ክሱ በይርጋ አይታገዴም በማሇት የዯረሱበት መዯምዯሚያ ተገቢ ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡ ሇጉዲዩ አግባብነት ያሇው የህግ ዴንጋጌ የፌታሏብሓር ህግ አንቀጽ 1845 በመሆኑ አመሌካች የይርጋ ክርክር መታሇፈ ተገቢ አይዯሇም በማሇት ያቀረበው ክርክር የህግ መሰረት ያሇው ሆኖ አሊገኘነውም፡፡
5 አምስተኛው ጭብጥ አመሌካች ሇተጠሪ በሰጠው የገንዘብ የዋስትና የግዳታ ሰነዴ መሰረት በኃሊፉነት ይጠየቃሌ ወይም አይጠየቅም? በኃሊፉነት ይጠየቃሌ የሚባሌ ቢሆን የአመሌካች የኃሊፉነት መጠን ምን ያህሌ ነው? የሚሇው ነው፡፡ አመሌካች ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ከተጠሪ በብዴር የወሰዯውን ገንዘብ በብዴር ውለ መሰረት ካሌከፇሇ እስከ ብር 3,500,000 (ሶስት ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) የሚዯርስ ገንዘብ ሇተጠሪ ሇመክፇሌ የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ ሰጥቷሌ፡፡ ተበዲሪው ዕዲውን በብዴር ውለ መሰረት አሇመክፇለ በስር ፌርዴ ቤት ተረጋግጧሌ፡፡ አመሌካች ተጠሪ ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ሊበዯረው ብዴር የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ የሰጠው ብዴር ውለ ከመዯረጉ በፉት መሆኑን ገሌጾ መጀመሪያውኑ ሊሌነበረ የብዴር ውሌ የተሰጠ ዋስትና ግዳታ ህጋዊ ውጤት የሇውም በማሇት የቀረበው ክርክር በፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1925 ንዐስ አንቀጽ 1 ወዯፉት ሇሚመጣ ወይም በአንዴ አይነት ሁኔታ ሇሚመጣ ግዳታ ዋስ መሆን ይቻሊሌ በማሇት የዯነገገውን ያሊገናዘበና የህግ መሰረት የላሇው ነው፡፡ አመሌካች የሰጠው የዋስትና ግዳታ ሰነዴ አመሌካች እዲውን በአንዴነት ሇመክፇሌ የሚያረጋግጥ መሆኑ በሥር ፌርዴ ቤት ተረጋግጧሌ፡፡ አመሌካች ተበዲሪው ግሬስ ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበርና ተጠሪ ማጭበርበር ተግባር ፇጽመዋሌ በማሇት ሇሰበር በሰጠው የመሌስ መሌስ ያቀረበው ክርክር ፌሬ ጉዲይ የማጣራትና ማስረጃ መስማት ሥሌጣን ባሊቸው የስር ፌርዴ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት ያሌተነሳና ያሌተጣራ የፌታሏብሓር ሥነ-ሥርዓት ሔግ ቁጥር 329 ንዐስ አንቀጽ 1 የሚጥስ ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ይህ ክርክር ሇሰበር ችልት በህገ-መንግስቱ አንቀጽ 80 ንዐስ አንቀጽ 3(ሀ) እና በአዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀጽ 10 የተሰጠውን ሥሌጣን ያሊገናዘበ በመሆኑ አሌተቀበሌነውም፡፡ በመሆኑም የሥር ፌርዴ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት አመሌካች በሰጠው የገንዘብ የዋስትና ሰነዴ መሰረት በኃሊፉነት ይጠየቃሌ በማሇት የሰጡት ውሳኔ ሔጉን መሰረት ያዯረገ ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡
የአመሌካችን የኃሊፉነት መጠን በተመሇከተ ዕዲን ሇመክፇሌ ዋስ የሆነ ሰው ዕዲው ወሇዴ የሚያስከፌሌ እንዯሆነ ተቃራኒ ስምምነት ከላሇ በቀር በዋስትናው ውሌ ውስጥ በተወሰነው ገንዘብ ሌክ በወሇደም እንዯተዋሰ እንዯሚቆጠር የፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1930 በግሌጽ ይዯነግጋሌ፡፡ አመሌካች የሰጠው የገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ እስከ ብር 3,500,000 (ሶስት ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) ዴረስ ግዳታ የገባ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው፡፡ ሰነደ ስሇወሇዴ ተቃራኒ ቃሌ የላሇው መሆኑ ከስር ፌርዴ ቤት ውሳኔ ተገንዝበናሌ፡፡ የሥር ፌርዴ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት አመሌካች ሇብዴሩ ያሇበት ዋስትና ግዳታ እስከሰጠበት ብር 3,500,000 (ሶስት ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ ብር) ነው በማሇት የሰጡት ውሳኔ የፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1930፣ የፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1924 ንዐስ አንቀጽ 1 እና የፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1922 ንዐስ አንቀጽ 2 መሰረት ያዯረገና የህግ ስሔተት የላሇበት ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡ በበታች በስር ፌርዴ ቤት ከታህሳስ 26 ቀን 1997 ዓ.ም ጀምሮ አመሌካች በህግ የተዯነገገውን ዘጠኝ ፏርሰንት ወሇዴ እንዱከፌሌ የወሰነው አመሌካች በገባው ዋስትና ግዳታ መሰረት ባሇመፇጸሙ ምክንያት ኃሊፉ ሆኖ በመገኘቱ ነው፡፡ በዚህ ጉዲይ ምክንያት ተጠሪ ሇዲኝነት የከፇሇው ገንዘብና ላልች ወጭዎች አመሌካች እንዱከፌሌ የተሰጠው ውሳኔ የፌታሏብሓር ህግ ቁጥር 1931 መሰረት ያዯረገ ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡
በአጠቃሊይ የስር ፌርዴ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት ከሊይ በዝርዘር ባየናቸው ጭብጦች ሊይ የሰጡት ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የላሇበት ሆኖ ስሊገኘነውና የስር ፌርዴ ቤትና ይግባኝ ሰሚው ችልት አመሌካች የሰጠው ገንዘብ ዋስትና የግዳታ ሰነዴ የኢንሹራንስ ፕሉሲ ነው
ሇይርጋው ክርክር አግባብነት ያሇው የንግዴ ሔጉ አንቀጽ 674 ንኡስ አንቀጽ 1 ነው በማሇት የሰጡት ህግ ትርጉምና ምክንያት መሰረታዊ የህግ ስህተት ያሇበት ቢሆንም በውጤት ዯረጃ የዯረሱበት መዯምዯምያ ተገቢ ሆኖ ስሊገኘነው በእነዚህ ነጥቦች ሊይ የሰጡትን የህግ ትርጉምና ምክንያት ብቻ በመሇወጥ ውሳኔው መሰረታዊ የህግ ስህተት የሇበትም በማሇት ወስነናሌ፡፡
ው ሳ ኔ
1. የፋዳራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት በፌታሏብሓር መዝገብ ቁጥር 41632 የካቲት 29 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔና የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት የፌታሏብሓር ይግባኝ ችልት በይግባኝ መዝገብ ቁጥር 24055 ሏምላ 30 ቀን 2000 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ ምክንያቱ ብቻ ተሻሽል ጸንቷሌ፡፡
2/ በዚህ ፌርዴ ቤት ያወጡትን ወጭና ኪሳራ ግራ ቀኙ ሇየራሳቸው ይቻለ፡፡
3/ በዚህ ችልት የተሰጠው የእግዴ ትእዛዝ ተነስቷሌ፣ ሇሚመሇከተው ይተሊሇፌ፡፡ መዝገቡ ወዯ መዝገብ ቤት ይመሇስ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዲኞች ፉርማ አሇበት፡፡
ቤ/መ