ርዕሶች የናሙና ክፍሎች

ርዕሶች. የህግ ማዕቀፍ o የመሰኖ ውሃ ተጠቃሚዎች ማህበር መርሆዎች • የውስጥ መተዳደሪያ ደንብ ዓላማ • በውስጥ መተዳደሪያ ደንብ መካተት ያለባቸው ጉዳዮች o የውስጥ መተዳደሪያ ደንብ የማጽደቅና የማሻሻል ሂደት • ውጤታማ የቅጣት እርምጃዎች /effective sanction/ o የቅጣት እርምጃ ቅድመ ሁኔታዎች/Conditions for effective sanction/ ስልልጠናው የሚያካትታቸው፡- የሚመለከታቸው አጋር አካላት ባለሙያዎች፣ የስልጠና መሳሪያዎች፡- ፊሊፕ ቻርት፣ ማኑዋል እና የተግባር መልመጃዎች ስልጠናው የሚወስደው ጊዜ፡- 1፡30 /አንድ ሰዓት ተኩል/፣
ርዕሶች. የስብሰባ ቃለ ጉባኤ ጠቀሜታ፣ • የስብሰባ ቃለጉባኤ አዘገጃጀት ሂደት፣ • የሰብሰባ ቃለ ጉባኤ ይዘት፣ ተሰታፊዎች፣ የአጋር አካላት ባለሙያዎች የስልጠና መሳሪያዎች፣ ፍሊፕ ቻርት፣ የሰልጠና ማኑዋሎች፣ ምሳሌዎችና መልመጃዎች የሚያስፈልግ ጊዜ፡- 1፡00 /አንድ ሰዓት/ የመስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች ማኅበር ፀሀፊ የሁሉንም ስብሰባዎች ቃለጉባኤ፣ ቢያንስ የሚከተሉትን ሀሳቦች በሚያካትት መልኩ የመያዝ ኃለፊነት አለበት፡፡ • በየስብሰባው ቀን እና ቦታ፣ • የተሳታፊዎች ቁጥር/ስም ዝርዝር፣ • የሰብሰባው አጀንዳ፣ • የስብሰባው ዋና ርዕስ፣ በውይይቱ የተነሱ ዋና ዋና ጉዳዮች፣ እና • የተሰጡ ውሳኔዎችና ምክረ-ሀሳቦች ? የስልጠናውን ተሳታፊዎች በስብሳባ ቃለጉበኤ ምን መያዝ አለበት የሚል ጥያቄ በመጠየቅ የሚሰጡትን መልስ በፊሊፕ ቻርት ወይም በነጭ ሰሌዳ ጻፍ፡፡
ርዕሶች. የመስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች ማኅበር ቢሮ አመራር • በመስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች የተቀጠሩ ሰራተኞች አመራር • የመስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች ማኅበርን ሀብት መምራት የሰልጠናው ተሳታፊዎች፣ የማኅበሩ ስራ አመራር ኮሚቴ አባላት፣ የስልጠና መሳሪያዎች፡- ፊሊፕ ቻርት እና ማኑዋል፣ ስልጠናው የሚወስደው ጊዜ፡- 1፡00 /አንድ ሰዓት/፣