በትስስሩ ተጠቃሚ የሆኑ አምራቾች በቁጥር (10%) የናሙና ክፍሎች

በትስስሩ ተጠቃሚ የሆኑ አምራቾች በቁጥር (10%). የዚህ መመዘኛ መስፈርት ትኩረት የሚያደርገው ትስስር የፈጠረው አካል ተጠቃሚ የሚያደርጋቸውን የአርሶ አደሮች ብዛት መሰረት ያደረገ ሲሆን በዋናነት ከቢዝነስ ፕላኑ አንጻር የሚታይ ይሆናል፡፡ በመሆኑም የነጥብ አሰጣጡ ሂደት እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ → ትስስር የፈጠረው አምራች በቢዝነስ ፕላኑ መሰረት ተጠቃሚ የሚያደርጋቸው አስመራቾች ከ95 % - 100 % ከሆነ (10 ነጥብ) → ከእቅዱ ከ80% - 94% ተጠቃሚ የሚያደርግ ከሆነ (8 ነጥብ) → ከእቅዱ ከ60% - 79% ተጠቃሚ የሚያደርግ ከሆነ (6 ነጥብ) → ከእቅዱ ከ40% - 59% ተጠቃሚ የሚያደርግ ከሆነ (4 ነጥብ) → ከእቅዱ 40% በታች ከሆነ (2 ነጥብ) → ምንም ተጠቃሚ ካላደረገ (0 ነጥብ)