አብይ ተግባር 3፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከቁልፍ ባለድርሻ አካላት ጋር የትብብር ስራ የናሙና ክፍሎች

አብይ ተግባር 3፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከቁልፍ ባለድርሻ አካላት ጋር የትብብር ስራ. በሲቪል እና ፖለቲካ መብቶች ላይ የሚሰሩ ቁልፍ ባለድርሻ አካላትን ልየታ ባለድርሻ አካላት ልየታ እና ምክክሮች 1 ሪፖርት 1 ሪፖርት የባለድርሻ አካላትን ልየታና ምክክሮች ተከናውኗል በትብብር ሊሰሩ የሚችሉ የሰብአዊ መብቶች ተግባራትን ለመለየት ውይይቶች ተካሂደዋል፤ የልየታ ሰነዱን ለማዳበር ከፕሮግራምና አጋርነት የስራ ክፍል ጋር በመተባበር ቢጋር ተዘጋጅቷል፤ አማካሪ ተቀጥሮ የጥናቱን የጅማሮ ሪፓርት አቅርቧል 100 75 ከኮሚሽኑ ጋር በትብብር ሊሰሩ የሚችሉ ባለድርሻ አካላት ተለይተዋል