አብይ ተግባር፡ አካል ጉዳተኞች እና አረጋውያን መብታቸውን መጠየቅ እንዲችሉ ማብቃት. በተባበሩት መንግስታት የአካል ጉዳተኞች መብቶች አለም አቀፍ ስምምነት (UNCRPD) መከበር ዙርያ የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረኮች ማዘጋጀት *የውይይት መድረኮች ብዛት *የተሳታፊዎች ብዛት *1 የውይይት መድረክ ማዘጋጀት *50 ሰዎችን ማሳተፍ *በተዘጋጀው ውይይት መድረክ 48 ቁልፍ የባለድርሻ አካላት ስለአካ ጉዳተኞች መብቶች ያላቸው ግንዛቤ ጨምሯል • 1 የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ • በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ ላይ ወ-28 ሴ-20 አይነስውር-2 የእንቅስቃሴ ችግር ያለባቸዉ-12 መስማት የተሳነው-1 በአጠቃላይ 48 ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡ 100 100 • 1 የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል፡ ፡ በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ ላይ ወ-28 ሴ- 20 አይነስውር-2 የእንቅስቃሴ ችግር ያለባቸዉ-12 መስማት የተሳነው-1 በአጠቃላይ 48 ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡ 4.3.2 ለአይነ ስውራን፣ ማየት ችግር ላለባቸው ወይም ህትመትን የማንበብ ችግር ላለባቸው ሰዎች የህትመት ስራዎች ተደራሽነትን ለማመቻቸት የተፈረመውን የማራኬሽ ስምምነትን የአማርኛ ትርጉም መገምገም፣ ማስተካከያ ማድረግ፣ ማተምና ማሰራጨት ተገምግመው፣ ማስተካከያ ተደርጎባቸው እና ታትመው የተሰራጩ ስምምነቶች ብዛት 1 ስምምነት መገምገም፣ ማስተካከያ ማድረግ፣ ማሳተም እና ማሰራጨት 1 ስምምነት መገምገም፣ ማስተካከያ ማድረግ ከኢትዮጵያ አይነ ስውራን ማህበር በመተባበር የተዘጋጀው የማራኬሽ ስምምነት የአማርኛ ትርጉም ለህትመት እንዲበቃ ክትትል በማድረግ ላይ ይገኛል 100 75 ወደ አማርኛ የተተረጎመው የማራኬሽ ስምምነት ለህትመት እንዲበቃ ክትትል ተደርጓል 4.3.3 በአካል ጉዳተኞች እና በአረጋውያን መብቶች ዙርያ የሚያጠነጥኑ አጫጭር መልዕክቶችን አዘጋጅቶ በሬድዮ እና በቴሌቪዥን ማስተላለፍ (ከሚድያና ኮሚኒኬሽን የስራ ክፍል ጋር በመተባበር) *ለሬድዮ እና ለቴሌቪዥን የተዘጋጁ መልዕክቶች ብዛት *በሬድዮ እና በቴሌቪዥን የተላለፉ መልዕክቶች ብዛት *የሚድያ ሽፋን መጠን 1 የቴሌቪዥን መልዕክት ማዘጋጅት *1 የሬድዮ መልዕክት ማዘጋጅት *ከፍ ያለ የሚድያ ሽፋን እንዲኖር ማድረግ 1 የቴሌቪዥን መልዕክት ማዘጋጅት • የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነርን መልዕክት የያዘ አንድ የቴሌቪዥን መልዕክት ተዘጋጅቷል • መልዕክቱ በአርትስ ቴሌቪዥን ተላልፏል ከፍ ያለ የሚዲያ ሽፋን እንዲያገኝ ተደርጓል 100 100 1 የቴሌቪዥን መልዕክት ተዘጋጅቷል፤ መልዕክቱ ከፍ ያለ የሚድያ ሽፋን አግኝቷል 4.4.3 በሰሜን ኢትዮጵያ ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ አካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን ላይ የደረሱ እና እየደረሱ ያሉ የመብት ጥሰቶች ላይ ያተኮረ የተደረጉ ክትትሎች ብዛት *4 ክትትሎችን ማድረግ *4 የክትትል ሪፖርቶች ከውሳኔ 3 ክትትሎች ማደረግ • 3 ክትትሎች ተደርገዋል • አንድ የክትትል ሪፖርት በማጠናከር ላይ ይገኛል፡ 100 75 3 ክትትሎች ተደርገዋል፡፡ የክትትል ሪፖርት ከውሳኔ ሀሳቦች ጋር ለህዝብ ይፋ ለማደረግ እየተንቀሳቀሰ ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከዓበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት