አብይ ተግባር፡ ከባለድርሻ ኣካላት ጋር የተጠናከረ ግንኙነት መፍጠር የናሙና ክፍሎች

አብይ ተግባር፡ ከባለድርሻ ኣካላት ጋር የተጠናከረ ግንኙነት መፍጠር. በአገር አቀፍ ደረጃ የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን መብቶች ላይ የሚሰሩ ቁልፍ ባለድርሻ አካላትንና የሚያከናውኗቸውን ተግባራት የሚዘረዝር ሠነድ (mapping) ማዘጋጀት *ቁልፍ ባለድርሻ አካላት ቁጥርና የሚያከናውኗቸው ተግባራት (mapping) ሪፖርት *የተዘረዘሩ ባለድርሻ 1 ሪፖርት ማዘጋጀት *300 ቁልፍ ባለድርሻ አካላትን መለየት *