አጭር ርዕስ የናሙና ክፍሎች

አጭር ርዕስ. ይህ አዋጅ “በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን የአሳልፎ መስጠት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር..../2015” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡