የ E&S ኦዲት ውጤቶች የናሙና ክፍሎች

የ E&S ኦዲት ውጤቶች. የኦዲት ውጤቶች በኦዲት ቡድኑ በሚዘጋጅ አጭር ሪፖርት መልክ ይመዘገባሉ፡፡ የእነዚህን ኦዲቶች ግኝቶች ለማስተናገድና ቀጣይነት ያለው ማሻሻያን ለማሳካት የእርምት እርምጃዎች ተለይተው ይተገበራሉ፡፡ ሪፖርቱ የሚከተሉትን ያሳያል፡ • የኦዲት ወሰን (ኦዲት የሚደረግባቸው የአካባቢ፣ ጤና፣ ደህንነት፣ ማህበራዊ ማስተማመኛዎች ውስን ገጽታ መግለጫ) • ኦዲት የሚደረገው መስክ፣ ተግባር ወይም ኮንትራክተር አበይት ዝርዝሮች፣ ኦዲቱን የሚያካሂደው ቡድን፣ ኦዲት የሚደረግበት ቀንና ዋና ዋና ግኝቶች ማጠቃለያ፤ • ከወሰኑ አንጻር የኦዲቱ ግኝቶችና ምልከታዎች ዝርዝሮች፤ እና • የእርምት ድርጊት መርሃ ግብር፡፡