የማሰባሰብ ሂደት የናሙና ክፍሎች

የማሰባሰብ ሂደት. ተጀምሯል 5.1.2 የሰራተኞች አቅም ማጎልበቻ ዕቅድ ማዘጋጀት የአቅም ግንባታ ዕቅድ 1 ዕቅድ 1 ዕቅድ በስራ መደራረብ ምክንያት ወደሚቀጥለው አመት ተዛውሯል 100 0 6.1 አብይ ተግባር 6፡ ከዕቅድ ውጪ የተከናወኑ ተግባራት 6.1.1 ለስራ ክፍሉ ሰራተኞች በብቃት ምዘና ሂደት አተገባበር ዙሪያ ስልጠና መስጠት የስልጠና ብዛት 1 1 ለስራ ክፍሉ ሰራተኞች በብቃት ምዘና ሂደት አተገባበር ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል 100 100 በብቃት ምዘና ሂደት አተገባበር ዙሪያ የሰራተኞችን ግንዛቤ ማሳደግ ተችሏል 6.1.2 ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ቀኖችን በማክበር ንቅናቄ መፍጠር -የተከበሩ የሰብዓዊ መብት ቀኖች 2 1 1 የሰብአዊ መብት ቀን ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር ተከብሯል የቅድመ ክስ እስራትን -የአፍሪካ የቅድመ ክስ እስራት ቀንን አስመልክቶ ከተ.መ.ድ የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር የምስራቅ አፍሪካ ቢሮ ጋር በመተባበር በቅድመ ክስ እስራት ላይ ያተኮረ የግማሽ ቀን አውደ ጥናት ተካሂዷል፤ የፖሊስ ማቆያ ቦታ ጉብኝት እና ከፖሊስ ሃላፊዎች ጋር ምክክር ተካሂዷል -የፕሬስ ነፃነት ቀንን አስመልክቶ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ አውደ ጥናት ተዘጋጅቷል 100 100 በሰብዓዊ መብቶች ላይ የባለድርሻዎችን እውቀትና ግንዛቤ ማሻሻል ተችሏል በቅድመ ክስ እስራት እና በፕሬስ ነፃነት ላይ በሚስተዋሉ ችግሮችና የመፍቲሄ ሃሳቦች ላይ የተሳታፊዎችን እውቀትና ግንዛቤ ማሳደግ ተችሏል የቅድመ ክስ እሰራትን ለማሻሻል የ 1 ዓመት የድርጊት መርሃ ግብር ለማዘጋጀት ተችሏል 6.1.3 በኮሚሽኑ የለውጥ ፅንሰ-ሃሳብ መሠረት ንዑስ ስትራቴጂ ማዘጋጀት የተጠናቀቀ የንዑስ ስትራቴጂ ሰነድ 1 1 ቢጋርና የትግበራ ዕቅድ ተዘጋጅቷል፤ የንዑስ ስትራቴጂ አዘጋጅ ቡድን ተዋቅሯል፤ የአማካሪ ቅጥር ለማካሄድ ከፕሮግራምና አጋርነት የስራ ክፍል ጋር በመተባበር ዝግጅት ተደርጓል 100 50 6.1.4 የሲቪክ ምህዳር መከታተያ ዘዴን ማዘጋጀትና መተግበር የተጠናቀቀ የሲቪክ ምህዳር መከታተያ ሰነድ 1 ሰነድ 1 ሰነድ የሲቪክ ምህዳር መከታተያ ሰነዱ ከአጋር አካል ጋር በመተባበር ተዘጋጅቷል 100 75 በሳይንሳዊ ዘዴ በተደገፈ ጥናት የክትትል ስራ መስራት ያስችላል 6.1.5 የሲቪል እና ፖለቲካ መብቶች አጠባበቅ ሁኔታን ክትትል ማድረግ፤ በእስር ያሉ የሚዲያ ባለሙያዎችን፤ ፖለቲከኞችንና የታገዱ የሲቪል ማህበራትን ሁኔታ የተጠናቀቀ የክትትል ሪፖርት 1 የክትትል ሪፖርት 1 የክትትል ሪፖርት በተለያዩ ስፍራዎች የተያዙ የሚዲያ ባለሙያዎችና ፖለቲከኞች የሰብአዊ መብቶችና ሁኔታና የታገዱ የሲቪል ማህበራት ሁኔታ ላይ ክትትል ተደርጓል፤ የክትትል ሪፖርት ተዘጋጅቷል 100 75 ወቅታዊ መረጃ እና የክትትል ሪፖርት ለሚመለከተው ክፍል ተላልፏል ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከዐበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ መከታተል 6.1.6 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀምን መከታተል የተጠናቀቀ የክትትል ሪፖርት 1 የክትትል ሪፖርት 1 የክትትል ሪፖርት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተያዙ ሰዎች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ላይ ክትትል ተደርጓል 100 100 መግለጫዎች ወጥተዋል የውትወታ ስራዎች በስፋት ተሰርታል 6.1.7 በረቂቅ ሕጎች ላይ አስተያየቶችን መስጠት የተገመገመ ረቂቅ ሕግ የግምገማ ሰነድ የግምገማ ሰነድ በረቂቅ ሕጎች ላይ አስተያየቶች ተሰጥተዋል 100 100 ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ግምገማ ሰነዶቹ ተልከዋል 6.1.8 ምርጫ ባልተካሄደባቸው ቦታዎች ክትትል ማካሄድ የክትትል ቡድኖችን ማዋቀርና ማዘጋጀት 1 የክትትል ሪፖርት 1 የክትትል ሪፖርት 5 የክትትል ቡድኖች ተዋቅረው ስራቸውን ጨርሰዋል፤ ሪፖርትም ተጠናቋል፤ ረቂቅ የምርጫ ሪፖርት ተዘጋጅቷል 100 75 ለተጠቃለለ ሪፖርት ግብአት የሚሆኑ ዝርዝር ሪፖርቶች ተዘጋጅተዋል 6.1.9 በእምነት ነፃነት እንዲሁም በፕሬስ ነፃነትና የቅድመ ክስ እስራት ላይ ያተኮሩ ሁለት የማብራሪያ ፅሁፎች የተጠናቀቀ ፅሁፍ 2 2 በእምነት ነፃነት እንዲሁም በፕሬስ ነፃነትና የቅድመ ክስ እስራት ላይ ያተኮሩ ሁለት የማብራሪያ ፅሁፎች ተዘጋጅተው በኮሚሽኑ ድረ-ገፅ ላይ ታትመው ለህዘብ ተሰራጭተዋል 100 100 በእምነት ነፃነት እንዲሁም በፕሬስ ነፃነትና የቅድመ ክስ እስራት ላይ የህብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ ያለመ ነው 6.1.10 በጥላች ንግግር ላይ ያተኮረ የዳሰሳ ጥናት የተጠናቀቀ ጥናት 1 1 በጥላች ንግግር ላይ ያተኮረ...