Contract
ሏምላ 18 ቀን 2009 ዒ.ም
ዲኞች፡- አሌማው ወላ
ሙስጠፊ አህመዴ አብርሃ መሰሇ ጳውልስ ኦርሺሶ ሰናይት አዴነው
አመሌካች፡- ታዯሰ እንጆሪ ሆቴሌና ጠቅሊሊ ንግዴ ስራ ኃ.የተ.የግሌ ማህበር -ነ/ፇጅ ይሁንሌኝ ቡል- ቀረቡ፡፡
ተጠሪ፡- ወ/ሪት ለሊ ዘሪሁን - አሌቀረቡም
መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥል የተመሇከተው ፌርዴ ተሰጥቷሌ፡፡
ፌ ር ዴ
ይህ ጉዲይ የሥራ ክርክርን የሚመሇከት ሲሆን ተጠሪ በሏዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት በአመሌካች ሊይ ባቀረቡት ክስ ተከሳሽ ሇሪቬኒ ሂሳብ ስራ መዯብ በቋሚነት ተቀጥረው ከአርባ አምስት ቀናት በሊይ በስራ ሊይ ከቆዩ በኋሊ አመሌካች ዴርጅት ከህግ ውጪ የሥራ ውሊቸውን ያቋረጠባቸው መሆኑን ገሌጸው የተሇያዩ ክፌያዎች እንዱከፇሎቸው ይወሰንሊቸው ዘንዴ ዲኝነት ጠይቀዋሌ፡፡ የአሁኑ አመሌካች ሇክሱ በሰጠው መሌስም ተጠሪን የሙከራ ጊዜ ሲጠናቀቅ ያሰናበታቸው በመሆኑ እርምጃው ሔጋዊ ነው በማሇት ተከራክሯሌ፡፡
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መሌኩ የቀረበሇትም የሏዋሳ ከተማ መ/ዯ/ፌ/ቤትም በአመሌካችና በተጠሪ መካከሌ ተዯረገ በተባሇው የስራ ቅጥር ውሌ ሊይ ያሇው የተጠሪ ፉርማ የተባሇው በተጠሪ በመካደ ምክንያት በባሇሙያ እንዱመረመር አዴርጎ ውጤቱ እንዱቀርብ በማዴረግና የግራ ቀኙን ምስክሮችን በመስማት ፌሬ ነገሩን ከአጣራ በኋሊ ጉዲዩን መርምሮ አመሌካች ከተጠሪ ጋር ያሇውን የቅጥር ውሌ ያቋረጠው ከሔግ ውጪ ነው ወዯሚሇው ዴምዲሜ ዯርሶ ሇተጠሪ የተሇያዩ ክፌያዎችን እንዱከፌሌ በማሇት የክፌያዎችን አይነትና መጠናቸውን ሇይቶ ወስኗሌ፡፡ በዚህ ውሳኔ የአሁኑ አመሌካች ቅር በመሰኘት ይግባኙን ሇሏዋሳ ከተማ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት አቅርቦ ፌርዴ
ቤቱም ግራ ቀኙን ከአከራከረ በኋሊ ጉዲዩን መርምሮ ተጠሪ የተቀጠሩት ሇሙከራ ጊዜ ሁኖ የሙከራ ጊዜ ሲጠናቀቅ እንዱሰናበቱ መዯረጉ ከሔግ ውጪ አይዯሇም በማሇት የሥር ፌርዴ ቤት የሰጠውን ውሳኔ ሙለ በሙለ ሽሮታሌ፡፡ በዚህ ውሳኔ የአሁኗ ተጠሪ ቅር በመሰኘት የሠበር አቤቱታቸውን ሇክሌለ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት አቅርበው ችልቱም ግራ ቀኙን ከአከራከረ በኋሊ ጉዲዩን መርምሮ በአመሌካችና በተጠሪ መካከሌ በ26/09/2008 ዒ/ም የተዯረገው የቅጥር ውሌ ተጠሪ ሇሙከራ ጊዜ የተቀጠሩ ስሇመሆኑ የሚያሳይ አሇመሆኑ ተረጋግጦ እያሇ ተጠሪ ሇሙከራ እንዯተቀጠሩ ተቆጥሮ የአርባ አምስት ቀን ጊዜ ሲያሌፌ የሥራ ውለ መቋረጡ ተገቢ ነው ተብል በይግባኝ ሰሚው ፌርዴ ቤት መወሰኑ ያሊግባብ ነው በማሇትና በአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 11(3) ዴንጋጌን በዋቢነት ጠቅሶ በይግባኝ ሰሚው ፌርዴ ቤት የተሰጠውን ውሳኔ ሽሮ በመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት የተሰጠው ውሳኔ አፅንቶታሌ፡፡
የአሁኑ የሠበር አቤቱታ የቀረበውም ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም ነው፡፡ የአመሌካች የሠበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዘትም፡- ተጠሪ የአርባ አምስት ቀን ጊዜ ከአሇፊቸው በኋሊ መሰናበታቸው በሔጉ አግባብ ሁኖ እያሇ ስንብቱ ሔገ ወጥ ነው ተብል መወሰኑ ያሊግባብ ነው የሚሌ ነው፡፡ አቤቱታው ተመርምሮም በዚህ ችልት እንዱታይ የተዯረገ ሲሆን ተጠሪ ቀርበውም ግራ ቀኙ በጽሐፌ እንዱከራከሩ ተዯርጓሌ፡፡
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር አጠር ባሇመሌኩ ከሊይ የተገሇፀው ሲሆን በበኩሊችንም ጉዲዩን መርምረናሌ፡፡ በዚህም መሰረት በጉዲዩ ሊይ ምሊሽ የሚያሻውም የጉዲዩ መሰረታዊ ጭብጥ አመሌካች ተጠሪን ከሥራ ማሰናበቱ በሔጉ አግባብ ነው? ወይንስ አይዯሇም? የሚሇው ነው፡፡
በግራ ቀኙ መካከሌ የቅጥር ውሌ የተዯረገው ግንቦት 26 ቀን 2008 ዒ/ም ስሇመሆኑና በዚህ የቅጥር ስምምነት ሊይ ቅጥሩ የሙከራ ጊዜ ያሇው ስሇመሆኑ የተስማሙበት አግባብ የላሇ መሆኑን ተጠሪ ጠቅሰው የሚከራከሩ ሲሆን አመሌካች በበኩለ ቅጥሩ በ01/10/2008 ዒ/ም ተዯርጎ ስንብቱ በአርባ ሶስተኛው ቀን በ13/11/2008 ዒ/ም የተዯረገ ስሇመሆኑና በዚህ ጊዜ ዯግሞ አሰሪው ሰራተኛውን በማናቸውም ምክንያት ማሰናበት እንዯሚችሌ ሔጉ መብት የሰጠው መሆኑን ገሌጾ ተከራክሮ የሥር ፌርዴ ቤት በግራ ቀኙ መካከሌ የቅጥር ውለ የተዯረገበትን ጊዜና በ01/10/2008 ዒ/ም ተዯረገ በተባሇው ሰነዴ ሊይ ያሇው ፉርማ የተጠሪ መሆን ያሇመሆኑ ሊይ ክርክር በመነሳቱ ምክንያት ፉርማው እንዱመረመር አዴርጎ በሰነደ ሊይ ያሇው ፉርማ ከተጠሪ ፉርማ ጋር የማይመሳሰሌ መሆኑን በባሇሙያ ተረጋግጦ ያቀረበሇት ከመሆኑም በሊይ የግራ ቀኙን ምስክሮችን ሰምቶ የተጠሪ ማስረጃዎች ክብዯት ሉሰጣቸው የሚገባ መሆኑን በመግሇጽ የአመሌካች የሥራ ስንብት እርምጃ ሔገ ወጥ ነው በማሇት መወሰኑን፣ ይግባኝ ሰሚው ፌርዴ ቤት ዯግሞ ስንብቱ በሔጉ በተመሇከተው የሙከራ ጊዜ ውስጥ የተከናወነ በመሆኑ ህጋዊ ነው
በማሇት የወሰነ ቢሆንም የክሌለ ሰበር ሰሚ ችልት በግራ ቀኙ መካከሌ የሙከራ ጊዜ እንዱኖር የተዯረገ ስምምነት በላሇበት ሁኔታ አመሌካች ተጠሪን ከአርባ አምስተኛው ቀን በፉት አሰናብቼአሇሁ በማሇት የሚያቀርበው ክርክር ተቀባይነት ሉያገኝ የሚችሌበት አግባብ የሇም በማሇት የወሰነ መሆኑን ከክርክሩ ሂዯት ተገንዝበናሌ፡፡
አንዴ ሠራተኛ ሉመዯብበት ሇታቀዯው ቦታ ተስማሚ መሆኑና አሇመሆኑን ሇመመዘን ሇሙከራ ጊዜ ሉቀጥር እንዯሚችሌ፤ይህ የግራ ቀኙ ስምምነትም በጽሐፌ መዯረግ እንዲሇበት፤ የሙከራ ጊዜውም ከ45 ተከታታይ ቀናት መብሇጥ እንዯላሇበት ከአሠሪና ሠራተኛ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 11(1) ፣(2) እና (3) አጠቃሊይ ይዘትና መንፇስ የምንገነዘበው ነው፡፡ የሙከራ ጊዜ ቅጥር ሲፇፀም ሰራተኛው በግሌጽ ሉያውቀው የሚገባው ጉዲይ ሲሆን የሙከራ ጊዜ እንዱኖር ስምምነት ከተዯረሰም ስምምነቱ በጽሐፌ ሁኖ በሁሇት ምስክሮች መረጋገጥ ያሇበት ስሇመሆኑ ሔጉ ያሳያሌ፡፡ በዚህ አግባብ የተዯረገ የሙከራ ጊዜ ስምምነት መኖሩ ከተረጋገጠ አሰሪው ሰራተኛውን ሇተቀጠረበት የሥራ መዯብ ተስማሚ አሇመሆኑን ካመነበት የቅጥር ውለን ያሇምንም ማስጠንቀቂያ የማቋረጥ መብት ሔጉ የሰጠው ጉዲይ ነው፡፡ በመሆኑም አሰሪው ይህንኑ በሔጉ የተቀመጠውን መብቱን ሉጠቀም የሚችሇው አሰሪው ሰራተኛውን ሇሙከራ ጊዜ ሇመቅጠር ወስኖ ሰራተኛውም ይህንኑ በግሌጽ አውቆትና ተገንዝቦት በፅሐፌ ያሰፇሩት ስምምነት መኖሩ ከተረጋገጠ ብቻ ነው፡፡
ወዯ ተያዘው ጉዲይ ስንመጣ አመሌካች ተጠሪን በ43ኛው ቀን ያሰናበታቸው ስሇመሆኑ ቢረጋገጥም ሇሙከራ ጊዜ የቀጠራቸው ስሇመሆኑና በዚህ ረገዴም ተጠሪ የሚያውቁት ውሌ መኖሩን ፌሬ ነገሩን የማጣራትና ማስረጃን የመመዘን ስሌጣን ያሊቸው ፌርዴ ቤቶች አሊረጋገጡም፡፡ ይሌቁንም አመሌካች አሇኝ የሚሇውና የተጠሪ ፉርማ ተቀምጦበታሌ በተባሇው ሰነዴ ሊይ ያሇው ፉርማ በባሇሙያ እንዱመረመር ተዯርጎ ፉርማው የተጠሪ ያሇመሆኑና አመሌካች ያቀረበው ይኼው ሰነዴ ከላልች የተጠሪ ማስረጃዎች ጋር ሲመዘን የማስረጃነት ክብዯት ሉሰጠው የማይገባ መሆኑ መረጋገጡን የክርክሩ ሂዯት ያሳያሌ፡፡ ስሇሆነም አመሌካች ተጠሪ ሇሙከራ የተቀጠሩ በመሆኑ ያሇምንም ማስጠንቀቂያ የማቋረጥ መብት አሇኝ በማሇት የሚያቀርበው ክርክር በአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀፅ 11(3) ስር የተቀመጠውን ዴንጋጌ ሙለ ይዘትና መንፇስ ያሊገናዘበ ሁኖ አግኝተናሌ፡፡ ተጠሪ ያሇማስጠንቀቂያ ሉያሰናብት የሚያስችሌ ጥፊት የፇፀሙ ስሇመሆኑ አመሌካች ገሌጾ የሚያቀርበው ክርክርም ስንብቱ የሙከራ ጊዜ ውስጥ የተከናወነ ነው በማሇት ከሚያቀርበውና ሔጋዊ ካሌሆነው ክርክሩ ጋር አብሮ የማይሄዴና በተገቢው ማስረጃ ያሌተዯገፇ መሆኑን ፌሬ ነገሩን የማጣራትና ማስረጃን የመመዘን ስሌጣን ያሇው የወረዲው ፌርዴ ቤት ያረጋገጠው ጉዲይ መሆኑን ተገንዝበናሌ፡፡ በአጠቃሊይ የክሌለ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ስንብቱ የአዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 11(3) ዴንጋጌን
ያሊገናዘበ መሆኑን በመጥቀስ የሏዋሳ ከተማ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት የሰጠውን ውሳኔ በመሻር የሏዋሳ ከተማ መጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት የሰጠውን ውሳኔ ማፅናቱ የሚነቀፌበትን የሔግ አግባብ ስሇላሇ በጉዲዩ ሊይ በተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሔግ ስህተት አሌተፇጸመም በማሇት ተከታዩን ወስነናሌ፡፡
ው ሳ ኔ
1. በሏዋሳ ከተማ መጀመሪያ ዯረጀ ፌርዴ ቤት በመ/ቁጥር 06177 በ29/02/2009 ዒ/ም ተሰጥቶ በክሌለ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት በመ/ቁጥር 09913 በ03/08/2009 ዒ/ም የጸናው ውሳኔ በፌ/ብ/ሥ/ሥ/ሔ/ቁጥር 348(1) መሰረት ጸንቷሌ፡፡
2. አመሌካች ከተጠሪ ጋር የነበረውን የሥራ ውሌ ያቋረጠው ከሔግ አግባብ ውጪ ነው ተብል ብር 16,522.00 (አስራ ስዴስት ሺህ አምስት መቶ ሃያ ሁሇት ብር) አመሌካች ሇተጠሪ እንዱኪፌሌ ተብል በተወሰነው ውሳኔ የተፇጸመ መሰረታዊ የሆነ የሔግ ስህትት የሇም ብሇናሌ፡፡
3. በዚህ ችልት ሇተዯረገው ክርክር ግራ ቀኙ ወጭና ኪሳራ ይቻቻለ ብሇናሌ፡፡
ት ዔ ዛ ዝ
በ19/08/2009 ዒ/ም የተሰጠው እግዴ ተነስቷሌ፡፡ ሇሚመሇከታቸው አካሊት ይፃፌ፡፡ መዝገቡ ተዘግቷሌ፤ ወዯ መ/ቤት ይመሇስ ብሇናሌ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዲኞች ፇርማ አሇበት ፡፡
ቅ/ሀ