የአሁን ተጠሪ በፌ/ቤት የተሰጠው የዕግዴ ትዕዛዝ ሉነሣሌኝ ይገባሌ ሲሌ ያቀረበው ክርክርና ማስረጃ፤ ይግባኝ ሰሚው የክሌለ ጠቅሊይ ፌ/ቤት የተሰጠው የዕግዴ ትእዛዝ ሉነሣ ይገባሌ ሇሚሇው ዲኝነቱ መሠረት ሆኖ የተያዘው የአሁን ተጠሪ የት/ቤቱን የሽያጭ ውሌ በሲዲማ ውሌና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤቱ አዴርጓሌ፤ አስመዝግቧሌ የሚሇውን ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይህ በውሌና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት ፉት ውሌ...
ግንቦት 09 ቀን 2004 ዓ.ም.
ዲኞች፡- ተሻገር ገብረሥሊሴ
አሌማው ወላ ዓሉ መሏመዴ
ነጋ ደፌሳ አዲነ ንጉሴ
አመሌካች፡- የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ነገፇ ፇጅ ዮሴፌ ቀውዬ ተጠሪ፡- ሇገሠ ጌታሁን ጠበቃ አቶ ሇገሠ ማሞ
መዝገቡ የተቀጠረው ሇምርመራ ሲሆን መርምረን የሚከተውን ፌርዴ ሰጥተናሌ፡፡
ፌ ር ዴ
ይህ የሰበር ጉዲይ አንዴ ፌ/ቤት በንብረት ሊይ የሰጠውን የዕግዴ ትእዛዝ በፌ/ብ/ሥ/ሥ/ሔግ ቁጥር 158 እንዯተዯነገገው መሌሶ ሇማስነሳት የሚቻሌበትን አግባብ የሚመሇከት ነው፡፡
በከሣሽ የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ እና በተከሣሽ አቶ ኃይለ ሃብቴ መካከሌ በነበረው የብዴር ገንዘብ ክርክር ከሣሽ ሇፌርዴ አፇፃፀም ዋስትናው ይሆነው ዘንዴ በተከሣሽ እና በባሇቤቱ ስም ተመዝግቦ በሚገኘው ት/ቤት ሊይ ክሱ በቀረበበት ፌ/ቤት አማካኝነት ታግድ እንዱቆይ የሚያስችሌ ትዕዛዝ ሏምላ 29 ቀን 2002 ዓ.ም እንዱሰጥበት አዴርጓሌ፡፡
የአሁን ተጠሪ በበኩሌ ህዲር 10 ቀን 2003 ዓ.ም በተፃፇ አቤቱታ ይህ የዕግዴ ትዕዛዝ የተሊሇፇበትን ንብረት ከተከሣሽ እና ከባሇቤቱ ጋር በተዯረገ የሽያጭ ስምምነት በግንቦት 09 ቀን 2002 ዓ.ም በተፃፇ የሽያጭ ውሌ በብር 80,000.00 ገዝቻሇሁ፡፡ ይህንንም የሽያጭ ውሌ ያዯረግነው በሲዲማ ውሌና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት ነው፡፡ እንዯውለ ሻጭ ሉፇጽሙ ስሊሌቻለ ሇሽቢዲኖ ወረዲ ፌ/ቤት ክስ አቅርቤ ስመ-ሀብትነቱን ወዯ ስሜ ሇማዞር ስሞክር መታገደን ተረዴቻሇሁ፡፡ ስሇሆነም በፌ/ብ/ሥ/ሥ/ሔ/ቁ. 158 መሠረት በህግ አግባብ በገዛሁት ቤት ሊይ የተሰጠው የዕግዴ ትዕዛዝ ይነሣሌኝ በማሇት ጠይቋሌ፡፡
የአሁን አመሌካችም የዕግዴ ትዕዛዙን የማይነሳበትን ምክንያት በመዘርዘር ተከራክሯሌ፡፡ ጉዲዩን በቅዴሚያ የተመሇከተው የሲዲማ ዞን ከፌ/ቤት አስቀዴሞ የሰጠውን የዕግዴ ትዕዛዝ ሇማንሳት የሚያበቃ ክርክርና ማስረጃ አሌቀረበም፡፡ ስሇሆነም የዕግደ ትዕዛዝ አይነሣም የሚሌ ዲኝነት ሲሰጥ፤ ይግባኝ ሰሚው የዯቡብ ክሌሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት በበኩለ የሽያጩ ተግባር የተፇፀመው የዕግዴ ትዕዛዝ ከመስጠቱ በፉት ስሇሆነ የሽያጭ ውለም በሚመሇከተው አካሌ በመመዝገቡና በህግ የሚጠየቀውም መስፇርት ውለ በመዝገብ መፃፌን እንጂ የስመ ሃብትነት ዝውውር በግሌጽ
በሔግ እንዯ ማሟያ ስሊሌተመሇከተ ቀዯም ሲሌ የተሰጠው የዕግዴ ትዕዛዝ ሉነሣ ይገባሌ በማሇት ሽሮታሌ፡፡
የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት ይህ በክሌለ ጠቅሊይ ፌ/ቤት የተሰጠው የተሇየ ዲኝነት ጉዴሇት የሇበትም በማሇት የአሁን ተጠሪን ሳይጠራ አመሌካችን በማሰናበቱ ይህ የሰበር ክርክር ሉቅርብ ችሎሌ፡፡
በዚህ የሰበር ዯረጃ ግራ ቀኙ ክርክራቸውን በፅሐፌ ያቀረቡ ሲሆን በይዘቱ ከዚህ በፉት ካቀረቡት የተሇየ አይዯሇም፡፡ የተሇየው ነጥብ ቢኖር ቀዯም ሲሌ በሻጭ ሊይ ባቀረቡኩት ክስ መሠረት አስወስኜ የፌርዴ ባሇመብት መሆኔም ይታወቅሌኝ የሚሇው ነው፡፡ እኛም ጉዲዩን እንዯሚከተሇው መርምረናሌ፡፡
የአሁን ተጠሪ በፌ/ቤት የተሰጠው የዕግዴ ትዕዛዝ ሉነሣሌኝ ይገባሌ ሲሌ ያቀረበው ክርክርና ማስረጃ፤ ይግባኝ ሰሚው የክሌለ ጠቅሊይ ፌ/ቤት የተሰጠው የዕግዴ ትእዛዝ ሉነሣ ይገባሌ ሇሚሇው ዲኝነቱ መሠረት ሆኖ የተያዘው የአሁን ተጠሪ የት/ቤቱን የሽያጭ ውሌ በሲዲማ ውሌና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤቱ አዴርጓሌ፤ አስመዝግቧሌ የሚሇውን ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይህ በውሌና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት ፉት ውሌ የማዴረግ ተግባር አስፇሊጊነቱ ከውሌ አመሠራረት ጋር የተያያዘ፤ ውለ ተዯርጓሌ፣ አሌተዯረገም? የሚሇውንና በውለ ስሇተካተቱት ዝርዝር ጉዲዩች (As to any terms of the contract) ወዯ ፉት በተዋዋይ ወገኖች መካከሌ ክርክር እንዲይፇጠርና እንዲይነሣ ሇማዴረግ ሲባሌ የውሌ አዯራረግን ሂዯት የማረጋገጥ (authentication) መሆኑንና ውጤቱም በተዋዋይ ወገኖች መካከሌ ሇሚነሳ ክርክር እሌባት በመስጠት ሊይ ያተኮረ ነው፡፡
አንዴን ንብረት በሽያጭ ውሌ ገዝቻሇሁ፤ ስሇሆነም በዚህ ንብረት ሊይ ያሇ እኔ ላሊ ሶስተኛ ወገን መብት የሇውም በማሇት ማናቸውንም ሶስተኛ ወገን ሇመመሇስ ግን ት/ቤቱ በሚገኝበት ሥፌራ በሚገኘው ንብረትን መዝግቦ ሇመያዝ ስሌጣን በተሰጠው ማዘጋጃ ቤት የምዝገባ ሥርዓቱ ሉከናወን እንዯሚገባ በንብረት ህጉ እና በውሌ ህጉ ከተመሇከቱት አግባብነት ካሊቸው ዴንጋጌዎች መረዲት ይቻሊሌ፡፡
ከዚህ አንፃር በእነዚህ በውሌ አዯራረግ ሥርዓት ማሟያነት በቀረበው ውሌን የማረጋገጥ ተግባር እና ሶስተኛ ወገንን ሇመጠበቅም ሆነ ሇመመሇስ እንዱያስችሌ የተቀመጠውን የምዝገባ ሥርዓት (registration) ምንነትና ተግባር በውሌ ካሇማጤን በሥር ፌ/ቤት ዲኝነት የተሰጠበት መሆኑን ተገንዝበናሌ፡፡
እንዱሁም የአሁን ተጠሪ በንብረቱ ሊይ አስወሰኜ በፌርዴ ባሇመብትነት ዯረጃ ሊይ እገኛሇሁ በማሇት የሚያቀርበው ክርክር እንዯ አግባብነቱ ይኸው ንብረት ሇፌርዴ ማስፇፀሚያነት እንዱውሌ ሇማዴረግ በተከበረ ጊዜ የቀዯምትነትን መብት ሇማስረዲት የሚያግዘው ካሌሆነ በቀር በፌ/ብ/ሥ/ሥ/ሔ/ቁ. 158 የተሰጠን የእግዴ ትእዛዝ ሇማስነሣት የሚያስችሌ አይዯሇም፡፡
በዚህ ሁለ ምክንያት የዯቡብ ክሌሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት እና የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልቶች የዕግዴ ትእዛዙ ሉነሳ ይገባሌ በማሇት የሰጡት ትርጉም የህግ ስህተት የተፇፀመበት ሆኖ ስሊገኘነው የሚከተሇውን ውሣኔ ሰጥተናሌ፡፡
ው ሣ ኔ
1. የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት በፌ/ብ/ይ/መ/ቁ. 67656 ግንቦት 10 ቀን 2003 ዓ.ም የሰጠው ትእዛዝ፤ እንዱሁም የዯቡብ ክሌሌ ጠቅሊይ ፌ/ቤት ይግባኝ ሰሚው ችልት በፌ/ይ/መ/ቁ. 51779 መጋቢት 20 ቀን 2003 ዓ.ም የሰጠው ፌርዴ ተሽሯሌ፡፡
2. በአንፃሩ የሲዲማ ዞን ከፌተኛ ፌ/ቤት በመ/ቁ. 19703 ጥር 23 ቀን 2003 ዓ.ም የሰጠው ብይን ፀንቷሌ፡፡
3. የአሁን ተጠሪ የዕግዴ ትዕዛዝ ይነሣሌኝ ሲሌ ያቀረበው ክርክርና ማስረጃ የህግ መሠረት ያሇው አይዯሇም ብሇናሌ፡፡
4. በዚህ የፋዳራሌ ሰበር ሰሚ ችልት የተዯረገው ክርክር ሊስከተሇው ወጭና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ፡፡
መዝገቡ ተዘግቷሌ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዲኞች ፉርማ አሇበት፡፡
ቤ/ዮ