Partial Death Payment of $15,000.00 and Release Agreement
የአባል መታወቂያ ቁጥር/ Member ID Number:
ኅብረት መረዳጃ ማህበር
Hebret Mutual Aid Society
የሞት ክፍያ ሰነድና የሀላፊነት ማውረጃ ስምምነት
Partial Death Payment of $15,000.00 and Release Agreement
የሟች አባል መሉ ስም/Deceased Member’s Full Name፡ ስም / Name
ከዚህ በላይ ስማቸው የተጠቀሰው የኅብረት መረዳጃ ማህበር እ. ኤ አቆጣጠር ከዚህ አለም በሞት የተለዩ ሲሆን ከዚህ በታች ስሜ/ስማችን የተጠቀሰው የአባሉ ተወካይ/ተወካዮች በመተዳደሪያ ደንቡ መሰረት ማህበሩ የሚሰጠውን ቀሪውን $15,000 (አስራ አምስት ሺህ ዶላር) ተፈላጊውን መረጃ አቅርቤ መቀበሌን አረጋግጣለሁ/ እናረጋግጣለን። ማህበሩ ገንዘቡን ከመክፈል በስተቀር ምንም አይነት ሀላፊነት የሌለበት መሆኑንና ወደፊትም ገንዘቡ በትክክል ስራ ላይ ባለመዋሉ ለሚነሳ ማንኛውም አይነት ችግር ተጠያቂ አለመሆኑን መስማማቴን/መስማማታችንን አረጋግጣለሁ/እናረጋግጣለን። በተጨማሪም የኅብረት መረዳጃ ማህበር የሟችን ፎቶግራፍ እና አጭር የህይወት ታሪክ በድህረገጹ ላይ እንዲለጥፍ የፈቀድኩ/የፈቀድን መሆኑን አረጋግጣለሁ/እናረጋግጣለን። ይህንን የሞት ክፍያ ሰነድና የሃላፊነት ማውረጃ ስምምነት በሙሉ አንብቤና/አንብበን ተረድቼ/ተረድተን በፈቃደኝነት ከዚህ በታች ፈርሜያለሁ/ፈርመናል።
Upon the death of the Hebret Mutual Aid Society member mentioned above on , I/We the undersigned, representative(s) of the deceased, were unable to get the original death certificate to receive the full and final payment the Society gives for expenses as stated in the Bylaw, hereby confirm receipt of the remaining $15,000 upon submission of the original death certificate. I/We acknowledge and agree that The Society is not responsible for arrangements other than paying out the money and will not be held liable for any issue/problem that arises in the future due to the improper disbursement of the funds. In addition, I/we confirm that I/we have given permission to HMAS to post a photograph and an obituary on The Society’s website I/we hereby declare that I/we have fully read and understood this Death Payment & Release Agreement and voluntarily signed here below.
1.
የተቀዳሚ ተወካይ መሉ ስም/Primary Designee ’s Full Name የተቀዳሚ ተወካይ ፊርማ / Primary Designee’s Signature
አድራሻ/ Address የተወካዮ የመንጃ ፈቃድ ወይንም መታወቂያ Driving License/ Government Id/ Passport የስልክ ቁጥር / Telephone #
2.
የሁለተኛ ተወካይ መሉ ስም/ Secondary Designee’s Full Name የሁለተኛ ተወካይ ፊርማ /Secondary Designee’s Signature
አድራሻ/ Address
የተወካዮ የመንጃ ፈቃድ ወይንም መታወቂያ Driving License/ Government Id/ Passport
የስልክ ቁጥር / Telephone #
የቦርድ አባል ስም/ Board Member ፊርማ/Signature
የቦርድ አባል ስም/ Board Member ፊርማ/Signature
ቀን / Date የቼክ ቁጥር / Check Number
Hebret Mutual Aid Society, Inc–0000 Xxxxxxx Xxx Xxx# 000, Xxxxxx Xxxxxx, XX 00000–Email: Xxxxxx0000@xxxxx.xxx