Contract
የሰ/መ/ቁ. 56252 ጥር 24 ቀን 2ዏዏ3 ዓ.ም.
ዲኞች ፡- ሏጎስ ወሌደ
ዲኜ መሊኩ ተሻገር ገ/ስሊሴ አሌማው ወላ ዓሉ መሏመዴ
አመሌካች ፡- ተስፊዬ አበበ ሥራ ተቋራጭ - አሌቀረቡም
ተጠሪ ፡- ማዕረጉ ወርቁ ሥራ ተቋራጭ - ጠበቃ ተካ ዲባ ቀረቡ መዝገቡን መርምረን የሚከተሇውን ፌርዴ ሰጥተናሌ፡፡
ፌ ር ዴ
ጉዲዩ የቀረበው አመሌካች የኦሮሚያ ክሌሌ የምዕራብ አርሲ ዞን ከፌተኛ ፌርዴ ቤትና የኦሮሚያ ክሌሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የሰጡት ውሣኔ መሠረታዊ የህግ ስህተት ያሇበት ስሇሆነ በሰበር ታይቶ ይታረምሌኝ በማሇት ስሊመሇከቱ ነው፡፡ የክርክሩ መነሻ በስር ፌርዴ ቤት አመሌካች ያቀረበው ክስ ነው፡፡ አመሌካች ተጠሪ በምዕራብ አርሲ ዞን በገዯብ አሣሣ ወረዲ ጥጆ ዋቄንጥረ ከሚባሇው ሥፌራ የሚሰራውን የጤና ኬሊ ሇመገንባት በጨረታ ተወዲዴሮ አሸንፎሌ፡፡ ተጠሪ ይህንን ግንባታ ራሱ ሇማከናወን ስሊሌፇሇገ ህንፃውን እኔ ሙለ በሙለ እንዴሠራሇት በተወካዩ በኩሌ ተዋውሎሌ፡፡ እኔም ሇተጠሪ ኮሚሽን ብር 5ዏ,ዏዏዏ /ሀምሣ ሺህ ብር/ ከፌዬ ውለን በተዋዋሌንበት ሰኔ 25 ቀን 1999 ዓ.ም. የግንባታ ቦታውን አስረክቦኝ ሥራውን ሠርቻአሇሁ፡፡ ሆኖም ተጠሪ ሇተሠራው ሥራ ከምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ የተከፇሇውን ብር 24ዏ,ዏዏዏ
/ሁሇት መቶ አርባ ሺህ ብር/ ከተቀበሇ በኋሊ ሇእኔ መስጠት ሲገባው ራሱ የወሰዯ በመሆኑ ይህንን ገንዘብ እንዱከፌሌ ይወሰንሌኝ በማሇት ክስ አቅርቧሌ፡፡ ተጠሪ በበኩለ የእኔ ወኪሌ የዚህ አይነት ውሌ ሇመዋዋሌ ሥሌጣን የሇውም፡፡ አመሌካች የውክሌና ሥሌጣን ከላሇው ሰው ጋር አዯረግሁ የሚሇው ውሌ ህግን የሚቀረን ነው፡፡ አመሌካች ህንፃውን አንዴም ቀን አሌሠራም፡፡ የሚሌ ክርክር አቅርቧሌ፡፡
የዞኑ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ተጠሪ በራሱም ሆነ በወኪሌ አማካኝነት በራሱ ሇመገንባት ተጫርቶ ያሸነፇውን የህንፃ ሥራ ውሌ ሇአመሌካች አሣሌፍ የመስጠት ሥሌጣን የሇውም፡፡ በውለ ሊይ አሠሪው የህንፃው ባሇቤት የምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ አሌተስማማም፡፡ ስሇሆነም አመሌካች /ከሣሽ/ ያቀረበው ክስ ህጋዊ መሠረት የሇውም በማሇት ውሣኔ ሰጥቷሌ፡፡ አመሌካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ሇክሌለ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት አቅርቧሌ፡፡ የክሌለ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት የአመሌካችን ይግባኝ በፌታብሓር ሥነ ሥርዓት 337 መሠረት ሰርዞታሌ፡፡
አመሌካች ግንቦት 17 ቀን 2ዏዏ2 ዓ.ም. በተፃፇ የሰበር አቤቱታ ተጠሪ በጨረታ ተወዲዴሮ ያሸነፇውን ጤና ኬሊ ሠራተኛ ቀጥሬና የሚያስፇሌገውን የግንባታ ዕቃ አሟሌቼ እንዴሠራ በወኪለ አማካኝነት ውሌ በመፇረምና ብር 5ዏ,ዏዏዏ /ሀምሣ ሺህ ብር/ ኮሚሽን በመቀበሌ ተዋውሎሌ ውለን ስንዋዋሌ የአሠሪው የምዕራብ አርሲ ጤና መምሪያ ተቆጣጣሪ መሀንዱስ የነበረ ሲሆን ተቆጣጣሪ መሏንዱሱ ባሇበት የግንባታውን ቦታ ተረካክበናሌ፡፡ ሇስራው በተሰጠው ንዴፌና ቢሌ ኦፌ ኳንቲቲ መሠረት ስራውን የሠራሁት እኔ ስሆን አሠሪውም የተሠራውን ሥራ ሲያፀዴቅ ቆይቷሌ፡፡ ሠራተኛ ቀጥሬ የግንባታ ዕቃዎችን በራሴ ወጭ አቅርቤና አሟሌቼ የሠራሁትን ሥራ ሇአሰሪው በማስረከብ የክፌያ ሰርተፌኬት የተቀበሇው ተጠሪ ወኪለ የግንባታውን ሥራ ሇላሊ ሇማሳሇፌ ስሌጣን የሇውም በማሇት ያቀረበውን ክርክር በመቀበሌ የበታች ፌርዴ ቤቶች የሰጡት ውሣኔ ስሇግንባታ ሥራ ውሌ የተዯነገጉ መሠረታዊ የአሠራር መመሪያን የሚፃረርና የህግ ስህተት ያሇበት ስሇሆነ በሰበር ታይቶ እንዱታረምሌኝ በማሇት አመሌክቷሌ፡፡ ተጠሪ በበኩለ ውለ ሥሌጣን በላሇው ተወካይ በኩሌ የተዯረገ ነው፡፡ አመሌካች የግንባታ ሥራውን የሠራ መሆኑን የሚያስረደ ማስረጃዎችን ያሊቀረበ መሆኑ በበታች ፌርዴ ቤቶች ተገጋግጧሌ፡፡ ስሇዚህ አመሌካች ክርክሩን በማስረጃ በአግባቡ ሣያስረዲ በሰበር አቤቱታው አዱስ ክርክር ማቅረቡ ተገቢ አይዯሇም፡፡ የበታች ፌርዴ ቤቶች ውሣኔ መሠረታዊ የህግ ስህተት የሇበትም በማሇት ጥቅምት 22 ቀን 2ዏዏ3 ዓ.ም. የተፃፇ መሌስ አቅርበዋሌ፡፡ አመሌካች የመሌስ መሌስ በማቅረብ በሰበር አቤቱታው ያነሣቸውን የመከራከሪያ ነጥቦች በማጠናከር ተከራክሯሌ፡፡
ከሥር የክርክሩ አመጣጥና በሰበር ያቀረበው ክርክር ከሊይ የተገሇፀው ሲሆን እኛም ጉዲዩን መርምረናሌ፡፡ ጉዲዩን እንዯመረመርነው አመሌካች ሇግንባታ አስፇሊጊ የሆነውን የግንባታ ዕቃ በማሟሊትና ሠራተኛ በመቅጠር ሇሠራሁት ሥራ ተጠሪ ክፌያውን ሉሰጠኝ ይገባሌ በማሇት የቀረበው ክስ የህግ ዴጋፌ እና መሠረት የሇውም በማሇት የምዕራብ አርሲ ዞን ከፌተኛ ፌርዴ ቤትና የክሌለ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት የሰጡት ውሣኔ በአግባቡ ነው ወይስ አይዯሇም የሚሇው ጭብጥ መታየት ያሇበት ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡
1. ከሊይ የተያዘውን ጭብጥ በአግባቡ ሇመወሰን በመጀመሪያ በአመሌካችና በምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ እንዯዚሁም በአመሌካችና በተጠሪ መካከሌ ተዯርጓሌ የተባሇውን ውሌ መሠረታዊ ባህሪና በህግ የሚያስከትሇውን ውጤት መመርመሩ አስፇሊጊ ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡ የምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ የወጣውን ጨረታ በማሸነፌ ተጠሪ በገዯብ አሰሳ ወረዲ ጥጃዋቄንጥራ ከሚባሇው ሥፌራ ሊይ በአሠሪው በተሰጠው ንዴፌና ኘሊንና ቢሌ ኦፌ ኳንቲቲ መሠረት የጤና ኬሊ ሠርቶ ሇማስረከብ የግንባታ ሥራ ውሌ ተዋውሎሌ፡፡ ይህም በአሠሪው /የምዕራብ አርሲ ዞን የጤና መምሪያ/ እና በሥራ ተቋራጩ /ተጠሪ/ መካከሌ በፌታብሓር ህግ ቁጥር 3244 ንዐስ አንቀፅ 1 በሚዯነግገው መሠረት የመንግስት የሥራ ውሌ የተዋዋለ መሆኑን ነው፡፡
አመሌካች በእኔና በተጠሪ መካከሌ ተዯርጓሌ የሚሇው ውሌ ተጠሪ በጨረታ ያሸነፇውን የህንፃ ሥራ ሙለ ሇሙለ ሇእኔ በመሌቀቅ ሥራውን እንዴሠራና ዋጋው መጨረሻ ሇእኔ ሉከፇሌ ሰኔ 25 ቀን 1999 ዓ.ም. ተዋውሇናሌ የሚሌ ክርክር ያቀርባሌ፡፡ ይህ የአመሌካች ክርክር በአሠሪው
/በምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ/ ፇቃዴና ዕውቅና ተጠሪ የህንፃውን ሥራ ሇእኔ አስተሊሌፍሌኛሌ የሚሌ ይዘት ያሇው አይዯሇም፡፡ የግንባታ ሥራ ውሌ በአሠሪው ዕውቅናና ፇቃዴ ሙለ በሙለ ሇላሊ ሰው የሚሇቀቅበት ወይም ሇንዐስሥራ ተቋራጭ የሚሰጥበት ሁኔታ ማሇትም ‛Nominated Assignment or Nominated sub contract“ የሚዯረግበት ሁኔታ እንዲሇና በእኛ አገር አስተዲዯር መሥሪያ በቶች ጋር የተዯረገን የሥራ ውሌ ሙለ በሙለ ሇላሊ ሰው ሇመሌቀቅ ወይም ሇንዐስ
የሥራ ተቀራጭ ሇመስጠት የአስተዲዯሩ መሥሪያ ቤት ፇቃዴ አስፇሊጊ እንዯሆነ በፌታብሓር ህግ ቁጥር 32ዏ2 ንዐስ አንቀፅ 1 እና ንዐስ አንቀፅ 2 ተዯንግጓሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በአስተዲዯሩ መስሪያ ቤት ሙለ ዕውቅናና ፇቃዴ የህንፃ ሥራ ውለን ሇላሊ ሰው በሚሇቀቅበት ጊዜ በፌታብሓር ህግ ቁጥር 32ዏ5 የተዯነገገው ውጤት የሚያስከትሌ መሆኑን በአስተዲዯሩ ሙለ ዕውቅናና ፇቃዴ ሥራው ሇንዐስ ሥራ ተቋራጭ የተሰጠ ሲሆን በፌታብሓር ህግ ቁጥር 32ዏ6 የተዯነገገውን ውጤት የሚያስከትሌ መሆኑ ተዯንግጓሌ፡፡ የአስተዲዯሩ መስሪያ ቤት ተቋራጩ ሥራውን ሙለ በሙለ ሇላሊ ሰው እንዱሇቅ ሇመፌቀዴ ወይም ሥራውን በከፉሌ ሇንዐስ ሥራ ተቋራጭ እንዱሰጥ ሇመፌቀዴ የሚችሇው ውለን ሇመዋዋሌ ሥሌጣን ባሇው ባሇሥሌጣን በኩሌ መሆን እንዲሇበት በፌታብሓር ሔግ ቁጥር 32ዏ2 ንዐስ አንቀፅ 2 በግሌፅ ተዯንግጓሌ፡፡ ከዚህ አንፃር ስናየው አመሌካች ከተጠሪ ጋር ውሌ የተዋዋሌኩት የአሠሪው /የምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ/ ተቆጣጣሪ መሀንዱስ ባሇበት ስሇሆነ የህንፃ ሥራ ውለን ሇተጠሪ ሇመሌቀቅ የተስማማው በአሠሪው ዕውቅናና ፇቃዴ ነው በማሇት ያቀረበው ክርክር የህግ ዴጋፌና መሠረት ያሇው ሆኖ አሊገኘነውም፡፡
ውለ በአመሌካችና በተጠሪ መካከሌ በአግባቡ ተዯርጓሌ ወይስ አሌተዯረገም የሚሇው ጭብጥ ወዯፉት የሚታይ ሆኖ በአመሌካችና ተጠሪ መካከሌ ሰኔ 25 ቀን 1999 ዓ.ም. ተዯርጓሌ ተብል የአመሌካች መከራከሪያ የሆነው ውሌ በባህሪው ከአሠሪው ማሇትም የአስተዲዯር መሥሪያ ቤት ከሆነው የምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ ፇቃዴ ውጭ የተዯረገ የህንፃ ሥራን የመሌቀቅ ውሌ / Unnominated Assignment of Contract of work / ነው፡፡ ተቋራጩ የአስተዲዯር መሥሪያ ቤቱ የፌታብሓር ሔግ ቁጥር 32ዏ2 ንዐስ አንቀፅ 2 በሚዯነግገው መሠረት ሣይፇቅዴሇት የህንፃውን ሥራ ሙለ በሙለ ሇላሊ ሰው ቢሇቅ ውጤቱ ምን ይሆናሌ የሚሇውን ጥያቄ መሌስ ማግኘት ያሇበት ነው፡፡ የሥራ ተቋራጩ ከአሠሪው ፇቃዴ ውጭ ሥራውን ሙለ በሙለ ሇላሊ ሰው ቢሇቅ ወይም ሇንዐስ ሥራ ተቋራጭ ቢሰጥ፣ በፌታብሓር ህግ ቁጥር 32ዏ5 እና በፌታብሓር ሔግ ቁጥር 32ዏ6 የተዯነገጉትን ህጋዊ ውጤቶች በተቋራጩና በላሊ ሶስተኛ ወገን መካከሌ የሥራ ውሌን ሇመሌቀቅ ወይም ንዐስ የሥራ ውሌ ሇመዋዋሌ የተዯረገው ውሌ በአስተዲዯሩ መሥሪያ ቤት ሊይ ግዳታ የሚያስከትሌበት አይዯሇም፡፡ የአስተዲዯሩ መስሪያ ቤት መብቱን የሚጠይቀውም ሆነ ግዳታውን የሚወጣው ሇሥራ ተቋራጩ ሲሆን የአስተዲዯሩ መሥሪያ ቤት ግንኙነት ከሥራ ተቋራጩ ጋር ብቻ የሚወሰን መሆኑን ከፌታብሓር ህግ ቁጥር 32ዏ5 እና ከፌታብሓር ህግ ቁጥር 32ዏ6 የተቃርኖ ንባብና ትርጉም ‛ Acontrario reading and Interpretation ‛ ሇመገንዘብ ይቻሊሌ፡፡
ከሊይ ከተገሇፀው በተጨማሪ ተቋራጩ አሠሪ የሆነው የአስተዲዯር መሥሪያ ቤት ሣይፇቅዴሇት ሥራውን ሇመሌቀቅ ያዯረገው ውሌ ወይም ሇንዐስ ተቋራጭ ጋር ያዯረገው ንዐስ የሥራ ውሌ በአስተዲዯሩ መሥሪያ ቤት ሊይ መከራከሪያና መቃወሚያ ሉሆን እንዯማይችሌ በፌታብሓር ህግ ቁጥር 32ዏ4 ንዐስ አንቀፅ 1 በግሌፅ ተዯንግጓሌ፡፡ በተቃራኒው የሥራ ተቋራጩ የአስተዲዯር መሥሪያ ቤቱ ሣይፇቅዴሇት የሥራ ውለን ሇላሊ ሰው ሇመሌቀቅ በመዋዋለ ወይም ንዐስ የስራ ውሌ መዋዋለ እንዯ ጥፊት ተቆጥሮ የአስተዲዯር መሥሪያ ቤቱ ውለን ሇማፌረስ የሚያስችሇው በቂ ምክንያት እንዯሆነ የፌታብሓር ህግ ቁጥር 32ዏ4 ንዐስ አንቀፅ 2 በግሌፅ ይዯነግጋሌ፡፡
ወዯያዝነው ጉዲይ ስንመሇስ አሰሪው የምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ በፌታብሓር ህግ ቁጥር 32ዏ2 ንዐስ አንቀፅ 2 መሠረት ሣይፇቅዴ ተጠሪና አመሌካች ሰኔ 25 ቀን 1999 ዓ.ም. አዯረጉት የተባሇው ውሌ አመሌካች በአሠሪው በምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ ሊይ በቀጥታ
መከራከሪያ አዴርጎ ሉያነሣው የማይችሌ መሆኑ ከፌታብሓር ህግ ቁጥር 32ዏ4 ንዐስ አንቀፅ 1 ዴንጋጌ ሇመገንዘብ ይቻሊሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አሠሪው የምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ የሥራው ተቋራጭ ከሆነው ከተጠሪ ጋር አዴርጎት የነበረውን የህንፃ ሥራ ውሌ ሇማቋረጥ የሚያስችሇው በቂ ምክንያትና ጥፊት እንዯሆነ በፌታብሓር ህግ ቁጥር 32ዏ4 ንዐስ አንቀፅ 2 ዴንጋጌ ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡ የአሠሪው ፇቃዴና ስምምነት አሇመኖር ከሊይ ከተገሇፀው ሁኔታ አሌፍ በአመሌካችና በተጠሪ መካከሌ ተዯርጓሌ የተባሇውን ውሌ በመካከሊቸው አስገዲጅነትና ምንም አይነት ህጋዊ ውጤት የማያስከትሌ ውሌ አያዯርገውም፡፡ ስሇሆነም በአመሌካችና በተጠሪ መካከሌ ተዯርጓሌ የተባሇውን ውሌ በመካከሊቸው አስገዲጅነትና ምንም አይነት ህጋዊ ውጤት የማያስከትሌ ውሌ አያዯርገውም፡፡ ስሇሆነም በአመሌካችና በተጠሪ መካከሌ ሰኔ 25 ቀን 1999 ዓ.ም. ተዯርጓሌ የተባሇው ውሌ ሊይ አሠሪው /የምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ/ ፇቃዴና ስምምነቱን አሇመስጠቱ ውለ በአመሌካችና በተጠሪ መካከሌ ምንም አይነት መብትና ግዳታ የማይፇጥር ፇራሽና ውጤት አሌባ ያዯርገዋሌ በማሇት የበታች ፌርዴ ቤቶች የሰጡት የህግ ትርጉምና ውሣኔ ከሊይ በዝርዝር ያየናቸውን ዴንጋጌዎች ይዘት መንፇስና ዓሊማ እና የሚያስከትለትን ህጋዊ ውጤት ያሊገዘበና መሠረታዊ የህግ ስህተት ያሇበት ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡
2. የጤና ኬሊው ህንፃ አሠሪ የሆነው የምዕሪብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ ከሥራ ተቋራጩ ተጠሪ ጋር በፌታብሓር ህግ ቁጥር 3244 ንዐስ አንቀፅ 1 መሠረት ያዯረገውን ህንፃ ሥራ ውሌ የፌታብሓር ህግ ቁጥር 32ዏ4 ንዐስ አንቀፅ 2 በሚዯነግገው መሠረት አሊፇረሰም፡፡ በአንፃሩ አሠሪው የተሠራውን የጤና ኬሊ በመረከብ ሇሥራ ተቋራጩ/ተጠሪ/ የክፌያ ሰርተፉኬት በመሥራት ብር 24ዏ,ዏዏዏ /ሁሇት መቶ አርባ ሺህ ብር/ የከፇሇ መሆኑን ከግራ ቀኙ ክርክር ሇመገንዘብ ችሇናሌ፡፡ ከሊይ እንዯተገሇፀው ተጠሪ የህንፃ ሥራውን ሇአመሌካች ሇመሌቀቅ ከአሠሪው ፇቃዴ ውጭ ሰኔ 25 ቀን 1999 ዓ.ም. አዴርጎታሌ የተባሇው ውሌ አመሌካች በማናቸውም መሌኩ አሠሪውን የምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ ሇመጠየቅ የማያስችሇው ቢሆንም ውለ መኖሩና በአግባቡ መፇጸሙ ከተረጋገጠ በአመሌካችና በተጠሪ መካከሌ ከፌታብሓር ሔግ ቁጥር 1731 ንዐስ አንቀፅ 1 መሠረት የህግ አስገዲጅነት ያሇው ነው፡፡
ተጠሪ ከአመሌካች ጋር የጤና ኬሊ ህንፃ ሥራ ውለን ሇመሌቀቅ የተዯረገ ህጋዊ ውሌ ሰኔ
25 ቀን 1999 ዓ.ም. አሊዯረግሁም፡፡ የእኔ ተወካይ ይህንን ውሌ የተዋዋሇው ከተሰጠው የውክሌና ሥሌጣን ውጭ ነው በማሇት በሥር ፌርዴ ቤት የተከራከረ ሲሆን የሥር ፌርዴ ቤት ይህንን ምክንያት የአመሌካችን ክስ ውዴቅ ሇማዴረግ ጠቅሶታሌ፡፡ ሆኖም ተጠሪ ተወካይ ከውክሌና ሥሌጣኑ ውጭ ነው የተዋዋሇው የሚሇውን የህንፃ ሥራ የመሌቀቅ ውሌ ተጠሪ በፌታብሓር ህግ ቁጥር 21ዏ7 ዴንጋጌዎች መሠረት የማፅዯቅ ግዳታ አሇበት ወይስ የሇበትም? የሚሇው ጭብጥ የበታች ፌርዴ ቤቶች የግራ ቀኙን ክርክር ማስረጃና የግንባታ ሥራን ሌዩ ባህሪ መሠረት በማዴረግ ጭብጥ መመሥረትና መወሰን ይገባቸው የነበረ መሆኑን ከፌታብሓር ሥነ ሥርዓት ሔግ ቁጥር
248 ዴንጋጌዎች ሇመገንዘብ ይቻሊሌ፡፡ የበታች ፌርዴ ቤቶች ይህንን መሠረታዊ ጭብጥ ሣይመሠርቱና ውሣኔ ሣይሰጡበት አሌፇዋሌ፡፡ ይህንን ጭብጥ በአግባቡ ሇመወሰን፣ አመሌካች ሇተጠሪ በኮሚሽን መሌክ ከፌየዋሇው የሚሇው ብር 5ዏ,ዏዏዏ /ሀምሣ ሺህ ብር/ ተጠሪ ተቀብሎሌ ወይስ አሌተቀበሇም? ተጠሪ የግንባታ ሥፌራውን ሙለ በሙለ ሇአመሌካች አስረክቦ ነበር ወይስ አሌነበረም? ሇጤና ኬሊው ግንባታ የሚያስፇሌገውን ሠራተኛ በመቅጠርና ሇግንባታው አስፇሊጊ የሆነውን ዕቃ በማሟሊት ግንባታውን ያከናወነው አመሌካች ነው ወይስ አይዯሇም? አመሌካች የሠራው የግንባታ ሥራ አሇ ከተባሇ ተጠሪ አመሌካች የሠራውን ሥራ አሠሪው የምዕራብ አርሲ ዞን ጤና መምሪያ እንዱረከበው በማዴረግ ክፌያ እንዱፇፀምሇት አሠሪውን
ጠይቋሌ ወይስ አሌጠየቀም የሚለት ነጥቦች ፌርዴ ቤቱ በተከራካሪ ወገኖች የሚቀርቡ ማስረጃዎችንና እውነቱን ሇማውጣት በፌታብሓር ሥነ ሥርዓት ህግ ቁጥር 145/1/ በማስቀረብ ጭምር በማጣራት ውሣኔ ሉሰጥባቸው የሚገቡ ነጥቦች ናቸው፡፡ በያዝነው ጉዲይ የዞኑ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ጉዲዩን ሇመወሰን አስፇሊጊ የሆኑትን ከሊይ የተገሇፀውን ጭብጥ ሣይመሰርትና ፌሬ ጉዲዩን ሣያጣራ ሰኔ 25 ቀን 1999 ዓ.ም. የተዯረገውን ውሌ የተዋዋሇው የተጠሪ ወኪሌ ከሥሌጣኑ ውጭ የፇፀመው ተግባር ነው የሚሇውን ነጥብ ብቻ በማየት የሰጠው ውሣኔ በውለ መሠረት አመሌካች ግዳታውን ፇፅሞና የግንባታ ሥራ ሠርቶ ከሆነ ውጤቱ ምን ይሆናሌ ሇሚሇው መሠረታዊ ጥያቄ እሌባት ያሌሰጡ በመሆኑ ውሣኔው መሠታዊ የህግ ስህተት ያሇበት ነው በማሇት ወስነናሌ፡፡
ው ሣ ኔ
1. የምዕራብ አርሲ ዞን ከፌተኛ ፌርዴ ቤትና የኦሮሚያ ክሌሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የሰጡት ውሣኔ ተሽሯሌ፡፡
2. የምዕራብ አርሲ ዞን ከፌተኛ ፌርዴ ቤት አከራካሪውን የጤና ኬሊ የሰራው ማን ነው? የሚሇውንና ከሊይ በዝርዝር ያስቀመጥናቸውን ነጥቦች ዙሪያ አመሌካችና ተጠሪ የሚያቀርቡትን ክርክርና ማስረጃ በመቀበሌና ተገቢውን ማጣራት በማዴረግ ውሣኔ እንዱሰጥበት በፌታብሓር ሥነ ሥርዓት ሔግ ቁጥር 343/1/ መሠረት መሌስን ሌከንሇታሌ፡፡
3. በዚህ ፌርዴ ቤት ያወጡትን ወጭና ኪሣራ ግራ ቀኙ ሇየራሳቸው ይቻለ፡፡ መዝገቡ ወዯ መዝገብ ቤት ይመሇስ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዲኞች ፉርማ አሇበት፡፡
ጽ/ሽ