Partial Death Payment of $5000.00 and Release AgreementPartial Death Payment and Release Agreement • November 30th, 2022
Contract Type FiledNovember 30th, 2022ከዚህ በላይ ስማቸው የተጠቀሰው የኅብረት መረዳጃ ማህበር እ. ኤ አቆጣጠር ከዚህ አለም በሞት የተለዩ ሲሆን ከዚህ በታች ስሜ/ስማችን የተጠቀሰው የአባሉ ተወካይ/ተወካዮች በመተዳደሪያ ደንቡ መሰረት የቀብር ስርአት ለማስፈፀሚያ ማህበሩ የሚሰጠውን ቀሪውን $5,000 (አምስት ሺህ ዶላር) ተፈላጊውን መረጃ አቅርቤ መቀበሌን አረጋግጣለሁ/ እናረጋግጣለን። ማህበሩ ገንዘቡን ከመክፈል በስተቀር ቀብሩን የማስፈፀም ምንም አይነት ሀላፊነት የሌለበት መሆኑንና ወደፊትም ገንዘቡ በትክክል ስራ ላይ ባለመዋሉ ለሚነሳ ማንኛውም አይነት ችግር ተጠያቂ አለመሆኑን መስማማቴን/መስማማታችንን አረጋግጣለሁ/እናረጋግጣለን። በተጨማሪም የኅብረት መረዳጃ ማህበር የሟችን ፎቶግራፍ እና መረጃ በድህረገጹ ላይ እንዲለጥፍ የፈቀድኩ/የፈቀድን መሆኑን አረጋግጣለሁ/እናረጋግጣለን። ይህንን የሞት ክፍያ ሰነድና የሃላፊነት ማውረጃ ስምምነት በሙሉ አንብቤና/አንብበን ተረድቼ/ተረድተን በፈቃደኝነት ከዚህ በታች ፈርሜያለሁ/ፈርመናል። Upon the death of the Hebret Mutual Aid Society member mentioned above on , I/We the undersigned, representative(s) of the deceased, were unable to get the original death certificate to receive the full and final payment the Society gives for funeral expenses as stated in the Bylaw, hereby confirm receipt of the remaining $5,000 upon submission of the original death certificate. I/We acknowledge and agree that The Society is not res