• ሁለተኛውን ሀገር አቀፍ የምስለ ችሎት ውድድር በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች መካከል ተደርጓል፡፡ ከትግራይ ክልል በስተቀር ሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተሳተፉበት 2ኛው ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የምስለ-ችሎት ውድድር በክልል ደረጃ ተካሄዶ የተጠናቀቀ ሲሆን፤ ከ10 ክልሎች እና ከ2 ከተማ አስተዳደሮች 1ኛ እና 2ኛ የወጡ 24 ተወዳዳሪ ቡድኖች (48...Report • June 28th, 2022
Contract Type FiledJune 28th, 2022