መግቢያ. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ 10 ቀን 2022 በወንጀል ጉዳይ የሚፈለጉ ግለሰቦችን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት በአንካራ ተፈርሟል። በስምምነቱ መግቢያ ላይ ስምምነቱ ወንጀልን በመከላከል እና የወንጀል ስነ-ስርዓት ሂደትን በተመለከተ ዓለም አቀፍ አሰራርን መሰረት ያደረገ ዉጤታማ የሆነ የወንጀል መከላከል ትብብር ለማድረግ ታስቦ የተፈረመ ስምምነት መሆኑን ይገልፃል፡፡ ስለሆነም ስምምነቱ በወንጀል ጉዳይ የሚፈለጉ ተጠርጣሪ ወይም ፍርደኞችን አሳልፎ በመስጠት ረገድ ለሚደረገው የሁለትዮሽ ትብብር የሕግ ማዕቀፍን የሚፈጥር በመሆኑ በሚኒስትሮች ምክር ቤት እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት እንዲጸድቅ ለማስቻል ይህ መግለጫ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ 2.
መግቢያ. የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በፌደራል ሕገ-መንግስቱ መሰረት ነጻ ፌደራላዊ የመንግስት አካል ሆኖ በአዋጅ ቁጥር 210/1992 (በአዋጅ ቁጥር 1224/2012 እንደተሻሻለው) የተቋቋመና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆነ ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት፣ መከበርና እና ጥበቃ የሚሰራ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ነው። ኮሚሽኑ የተጣለበትን ኃላፊነቶች በተገቢው ሁኔታ ለመወጣት እና በ2012 ዓ.ም. ተጀምሮ በ2013 ዓ.ም. የቀጠለዉን የለውጥና የተቋም አቅም ግንባታ በተሟላ ፕሮግራም እንዲታገዝ የሚያደርግ የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አውጥቶ እየተንቀሳቀሰ ቆይቷል። ለዚሁ ዕቅድ ማስተግበሪያ የ4ኛው ዙር የፕሮግራም በጀት (2013-2015) ማዕቀፍ ላይ ተመስርቶ በየዓመቱ የተሸነሸነ መርሃ-ግብር በማዘጋጀት የተልዕኮ ስምሪቱን እየመራ ይገኛል። በዚህም መሰረት የተሻሻለውን የኮሚሽኑ ማቋቋሚያ አዋጅ መሰረት በማድረግ ተቋማዊ የለውጥ ፕሮግራም፣ የአቅም ግንባታ ስራን እንዲሁም በኃላፊነት የተሰጠውን ተግባራት አጠናክሮ ቀጥሏል። በዚህ ሪፖርት ውስጥ በ2014 በጀት ዓመት ባለፉት አስራ አንድ ወራት (01 ሐምሌ 2013 ዓ.ም. እስከ 30 ግንቦት 2014 ዓ.ም.) ውስጥ የኮሚሽኑ የዕቅድ አፈጻጸም ዘገባ ቀርቧል። ሪፖረቱ የተዋቀረው በዘጠኝ የፕሮግራም መስክ ነው። እነሱም፡- 1. የሰብአዊ መብቶች ትምህርት 2. የሰብአዊ መብቶች ክትትልና ምርመራ 3. የሴቶችና የሕፃናት መብቶች 4. የአካል ጉዳተኞችና የአረጋዊያን መብቶች 5. የስደተኞች፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ፍልሰተኞች መብቶች 6.
መግቢያ. የCFM 'ምንም ጉዳት አታድርግ' እና 'መልካም ሥራ' የሚለው መርሖዎቹ ሁሉንም የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን እና ከCIO የገንዘብ ድጋፍ ጋር የተያያዙ እንቅስቃሴዎችን ቁጥጥር የሚመራ ኃላፊነት ያለበት የኢንቨስትመንት የሥራ ማዕቀፍ መሰሶዎችን ይሰራል። ይህም በሥዕል በሥዕል 2.1 ከዚህ በታች ይቀርባል። ሥዕል 2.1 የCFM ኃላፊነት ያለው የኢንቨስትመንት የሥራ ማዕቀፍ Figure 2.1, page no. 9 Climate Investor One – Responsible Investment Framework የአየር ለውጥ ኢንቨስተር አንድ - ኃላፊነት ያለው የኢንቨስትመንት መዋቅር “Do no harm” 'ጉዳት የሚያደርስ ነገር አታድር' “Do good” "መልካም አድርግ" Environmental and Social Management System አከባቢያዎ እና የማኅበራዊ ሕይወት አስተዳደር ሥርዓት Defined by the IFC Performance Standards በIFC የአፈጻጸም ደረጃዎች ተገልጸዋል Objective to avoid, mitigate, or compensate the negative impacts of development on local communities ዓላማው በአከባቢው ማኅበረሰብ ልማት ላይ አሉታዊ ተጽእኖዎችን ለማስወገድ፣ ለማቅለል፣ ወይም ለመካስ ነው Local Development Benefit System የአከባቢው ልማት ጥቅሞች ሥርዓት Defined by Principles of Benefit በጥቅማ ጥቅም መርሖች የተገለጸ Objective to put local communities in a better position ዓላማው የአከባቢውን ማኅበረሰብ በጥሩ ቦታ ላይ ለማስቀመጥ ነው Delivers and maintains the economic trickle down effect ከምጣኔ ሀብት መውረድ ተጽእኖ ነጻ ለማውጣት እና ለመጠበቅ Risk Management የስጋት ቁጥጥር Impact Framework የተጽእኖ መዋቅር CFM ኃላፊነት ላለበት ኢንቨስትመንቶች የሚገዛ ሲሆን፣ ሁሉም ኢንቨስትመንቶቹን በከፍተኛ የዓለም አቀፍ የአከባቢያዎ እና የማኅበራዊ ሕይወት መመዘኛዎችን መሰረት ለማልማት፣ ለመገንባት እና ለመስራት ይፈልጋል። ይህ ESMS በCFM 'ምንም ጉዳት አታድርግ' በሚለው ላይ መሰረት በማድረግ የተቀረጸ ነው። ከIFC የአፈጻጸም መመዘኛዎች ጋር ስምምነት እንዲኖረው ተደርጎ የተቀረጸ ነው። 'ምንም ጉዳት አታድርግ' ለሚለው ከመገዛትም በተጨማሪ፣ CFM ለአከባቢያዎ እና ለማኅበራዊ ጥቅማ ጥቅሞች በተለይም ለአከባቢ ማኅበረሰብ የፕሮጄክቱ ኢንቨስትመንቶች ተጽእኖ በሚያመጡባአው አከባቢዎች ዕድሎችን ለማስፋት ይሰራል። እነዚህ ጥቅማ ጥቅሞች ከማንኛውም ፕሮጄክት የሚጠበቀውን ለማግኘት እና 'ለመስራት የማኅበራዊ ሕይወት ፈቃድን' ለማቆየት በላይ እና ከዚያም ዘለል ይሄዳሉ።
መግቢያ. CFM ውጫዊ ባለ ድርሻ አካላት የበቀል እርምጃ ሳይወሰድባቸውና ወቅታዊ ምላሽ እንደሚሰጣቸው ማረጋገጫ በተሰጠበት ሁኔታ አስተያየቶችን፣ ጥያቄዎችን፣ አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ቅሬታዎችና ግብረ መልስን ለማቅረብ የሚያስችላቸው የቅሬታ አፈታት ስርዓት ዘርግቷል፡፡ ቅሬታዎች ጥቃቅን አሳሳቢ ጉዳዮችና ከባድ ወይም ዘላቂ ጉዳዮችን ሊያካትቱ ይችላሉ፡፡ ማናቸውንም ቅሬታዎች በስልታዊ መንገድ ለማስተናገድና ለመፍታት የሚያስችል ጠንካራና ተዓማኒ ስርዓት መዘርጋቱ አስፈላጊ ሲሆን ይህ መደረጉ ቅሬታዎች ተባብሰው በድርጅቱ የስራ እንቅስቃሴ ወይም መልካም ስም ላይ ስጋት እንዳያስከትሉ (በሃገር አቀፍ ወይም ዓለም አቀፍ ደረጃ) ለማድረግ ነው፡፡ ውጤታማ የቅሬታ አፈታት ስርዓት በአግባቡ ከተስተናገደ ከባለድርሻ አካላት ጋር አዎንታዊ ግንኙነቶችን ለማጎልበትና እምነትን ለመገንባት ሊያግዝ ይችላል፡፡
መግቢያ. CFM ውጫዊ ባለ ድርሻ አካላት የበቀል እርምጃ ሳይወሰድባቸውና ወቅታዊ ምላሽ እንደሚሰጣቸው ማረጋገጫ በተሰጠበት ሁኔታ አስተያየቶችን፣ ጥያቄዎችን፣ አሳሳቢ ጉዳዮችን፣ ቅሬታዎችና ግብረ መልስን ለማቅረብ የሚያስችላቸው የቅሬታ አፈታት ስርዓት ዘርግቷል፡፡ ቅሬታዎች ጥቃቅን አሳሳቢ ጉዳዮችና ከባድ ወይም ዘላቂ ጉዳዮችን ሊያካትቱ ይችላሉ፡፡ ማናቸውንም ቅሬታዎች በስልታዊ መንገድ ለማስተናገድና ለመፍታት የሚያስችል ጠንካራና ተዓማኒ ስርዓት መዘርጋቱ አስፈላጊ ሲሆን ይህ መደረጉ ቅሬታዎች ተባብሰው በድርጅቱ የስራ እንቅስቃሴ ወይም መልካም ስም ላይ ስጋት እንዳያስከትሉ (በሃገር አቀፍ ወይም ዓለም አቀፍ ደረጃ) ለማድረግ ነው፡፡ ውጤታማ የቅሬታ አፈታት ስርዓት በአግባቡ ከተስተናገደ ከባለድርሻ አካላት ጋር አዎንታዊ ግንኙነቶችን ለማጎልበትና እምነትን ለመገንባት ሊያግዝ ይችላል፡፡