አብይ ተግባር 2 የናሙና ክፍሎች

አብይ ተግባር 2. የሰብአዊ መብቶች ትምህርት የዘላቂ ልማት ግቦች (4.7) ተግባራዊነትን መከታተል እና በሰብአዊ መብቶች ትምህርት የዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት የሰጡት ምክረ ሃሳብ መተግበሩን ማረጋገጥ 3.2.1 የዘላቂ ልማት ግብ 4.7 እና በግቡ ላይ የተሰጡ ምክረ ሃሳቦችን አስመልክቶ የማብራሪያ ፅሁፍ ማዘጋጀት እና በ3 መድረኮች ለባለድርሻ አካላት ማስተዋወቅ በሁነቶች ቁጥር 3 3 1 መድረክ ተከናውናል 33.33 33.33 *የሰብአዊ መብቶች ትምህርትን በ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ውስጥ ስለማካተት በተደረጉ ውይይቶች ላይ ኮሚሽኑ የሰራው ጥናትና ምክረ ሃሳቦቹ ለባለድርሻ አካላት ቀርበዋል *በ2013 ዓ.ም. የተሰራውን ማብራሪያ ጽሑፍ ወቅታዊ ተደርጓል፤ 3.2.2 የኢትዮጵያ አገራዊ የሰብአዊ መብቶች ትምህርት ሀገር አቀፍ ኮሚቴ እንዲቋቋም እና እቅድ/ የድርጊት መርሃግብር እንዲዘጋጅ መወትወት በተዘጋጀ መርሀ ግብር ቁጥር 1 - 0 0 3.2.3 የዘላቂ ልማት ግብ 4.7 ምክረ- ሃሳቦችን በሀገር አቀፍና በክልል ደረጃ በክትትል ቁጥር 12 0 0 ተቁ ዝርዝር ሥራዎች ከዐበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ተግባራዊ መደረጋቸውን ክትትል ማድረግ 3.2.4 በዘላቂ ልማት ግብ 4.7 ላይ ዓመታዊ የአፈጻጸም ሪፖርት ማዘጋጀት በሪፖርት ቁጥር 1 1 1 ተከናውኗል
አብይ ተግባር 2. ሁለተኛውን አገር አቀፍ የምስለ ችሎት ውድድር በሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች መካከል ማካሄድ