አብይ ተግባር 1 የናሙና ክፍሎች

አብይ ተግባር 1. የሕግ ማዕቀፍ እና አፈጻጸሙ ከሕገ መንግስቱ፣ ከአህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ስምምነቶች እና መስፈርቶች ጋር እንዲጣጣም ማስቻል 3.1.1 በሕግ ላይ ያሉ የሕፃናት መብት አጠባበቅ ክፍተቶች ከዓለም ዓለም አቀፍና አህጉራዊ መስፈርቶች አንጻር 1በተሻሻለው የድርጊት መርሐ ግብር መስረት የመጀመሪያ ዙር ጥናቱን ማጠናቀቅና የሁለተኛ ዙር ጥናት ማድረግ በሚል የተቀመጠ የሕግ ክፍተቶችን የሚያሳይ የጥናት ሪፖርት 2 የጥናት ውጤት ለመጀመሪያዙር ጥናት ረቂቅ ሰነድ ማዘጋጀትና ለሁለተኛው ጥናት አጥኚ ባለሙያ መቅጠርና ስራውን ማስጀመር የመረጃ ማሰባሰብና ከምክክር መድረክ እንዲሁም ከቃለመጠይቅ የተገኙ መረጃዎችን መሰረት በማድረግ በቀረበው ረቂቅ ጥናት ላይ የሥራ ክፍሉ ግብዓት ሰጥቶበት ተከልሷል። ለሁለተኛው ዙር ጥናት ቢጋር ተዘጋጅቷል፤ በቢጋሩ መሰረት አጥኚ ባለሙያ ለመቅጠር ግልፅ ጨረታ ወጥቶ ተጫራቾችን የመለየት ስራ እየተሰራ ይገኛል 60 95 የመጀመሪያው ዙር ጥናት ረቂቅ ሰነድ በተሰጠው ግብዓት መሰረት ዳብሯል፡፡ የተሻሻለው ሰነድ ተጠናቋል ለባለድርሻ አካልት ግኝቶች ቀርቦ ምክክር ተካሂዷል 3.1.2 3.1.1 ላይ የተጠቀሰው ጥናት ላይ የምክክር አውደ ጥናት ማዘጋጀት የአውደ ጥናት ብዛት 1 አውደ ጥናት ለመጀመሪያ ዙር ጥናት ሰነድ ማዘጋጀት በመጀመሪያው ዙር ረቂቅ ጥናት ላይ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላትና ከኮሚሽኑ ባለሙያዎችና ሀላፊዎች ጋር ግብዓቶች ለማሰባሰብ የሚያስችል መድረክ ተካሂዷል 100 100 በአውደ ጥናቱ ላይ በተካሂደው ውይይት ክፍተት ያለባቸው የህግ ማእቀፎች ተለይተዏል 3.1.3 3.1.1 ላይ የተጠቀሰውን ጥናት ውጤት ማስተዋወቅ እና በስፋት ማሰራጨት (ድረ-ገጽ መጠቀም) የተላለፉ መልእክቶች ብዛት 1 መልእክ ት ለመጀመሪያ ዙር ጥናት ረቂቅ ሰነድ የመጀመሪያው ዙር ረቂቅ ጥናት ላይ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦችን በአጭሩ የያዘ ሰነድ ተዘጋጅቶ ለማሰራጨት በዝግጅት ላይ ይገኛል 90 100 ግኝቶችን የያዘ ረቂቅ አጭር መግላጫ ተዘጋጅቷል 3.1.4 በሶማሌ ክልል የቤተሰብ ሕግ የማዉጣት ሂደት እንዲነቃቃና ሰብአዊ መብቶችን ያማከለ እንዲሆን ድጋፍና ውትወታ ማድረግ *የተዘጋጀ የውትወታ እቅድ *የምክክር መድረክ ብዛት 1 የውትወ ታ መድረክ በሶማሌ ክልል ረቂቅ የቤተሰብ ሕግ ዙሪያ ከሚመለከታቸው የክልሉ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የክትትል ማዕቀፍም ለመዘርጋት ተሞክሯል፡፡ የምክረ ሀሳቦችን አፈፃፀም በተመለከተ በቅ/ጽ/ቤት በኩል ክትትል ተካሂዷል በኮሚሽኑ የተከናወኑ ስራዎችና ቀጣይ መወሰድ ባለባቸው እርምጃዎች አጋዥ የሆኑ ሀሳቦች የያዘ ረቂቅ ፅሁፍ ተዘጋጅቷል 100 100 የጉትጉታ ስራ ተሰርቷል፣ በቀጣይም በዚሁ ዙሪያ መሠራት ባለባቸው ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ ተቀምጧል ምክረ-ሃሳቦችመፈጸማቸውን የሚከታተል የክልሉ የባለድርሻ አካላት ኮሚቴ ተቋቁሟል 1 ጥር ወር 2014 ዓ.ም ላይ የተሻሻለው የድርጊት መርሐ ግብር ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከዓበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ 3.1.5 የመንግስት አካላት የህጻናት እና ሴቶችን መብቶች በማክበርና በመጠበቅ ረገድ ያለባቸውን ግዴታ የሚያሳይ የውሳኔ ሀሳብ/የፖሊሲ መግለጫ/ማብራሪያ ማዘጋጀት መግለጫዎች/ ማብራሪያ ይዘትና ብዛት 2 መግለጫ ዎች/ ማብራሪያ 2 መግለጫ/ማብራሪያ -ከልጆቻቸው ጋር የታሰሩ እናት/አሳዳጊ እስረኞች በአዲሱ ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለታራሚዎች በሚደረግ ይቅርታ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማትጋት ለፌዴራልና ክልል ጠቅላይ ዐ/ሕግ ጽ/ቤት እና ማ/ቤቶች አስተዳደር 7 የግፊት ደብዳቤዎች ተፅፈዋል:: -የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎችን ከሕፃናት የትምህርት እና የጤና መብት አንጻር ለመገምገም ክትትል ተካሂዷል 100 100 ከፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽነር በኢሰመኮ ጥሪ መሰረት ከልጆቻቸው ጋር የታሰሩ እናቶች የምህረቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስቻል፤ በኢሰመኮ መግለጫው መነሻነት በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባ በመካሄዱ የሚመለከታቸውአካላትና ህብረተሰቡ ለጉዳዩ ትኩረት መስጠታቸው፣ በተለይም ግጭት የተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚሰሩ ባለድርሻ አካላትን ትኩረት መሳብ ማስቻሉ
አብይ ተግባር 1. በወጣቶች እና ሰብአዊ መብት ዙሪያ ለተመረጡ የወጣት ማህበራት እና አደረጃጀት አባላት እንዲሁም የሲቪከ ማህበረሰብ ድርጅቶች
አብይ ተግባር 1. በፌደራል እና ክልል ደረጃ ለሚገኙ የፖሊስ እና ማረሚያ ቤት አመራሮች እና አባላት በተጠርጣሪዎች እና ታራሚዎች መብት እና አያያዝ ላይ 1 የስልጠና ሰነድ ማዘጋጀትና 10 ስልጠናዎችን መስጠት 2.1.1 የተጠርጣሪዎች እና ታራሚዎች መብቶች እና አያያዝ የማሰልጠኛ ሰነድ ለማሻሻል የሚያስችል የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ማድረግ በዳሰሳ ጥናት ሪፖርት ቁጥር 1 1 1 100 100 አብዛኛዎቹ ፖሊሶችሥራቸውን በሚያከናውኑበት ወቅት የአመለካከትና የአተገባበር/ክህሎት ችግሮች የሚያንጸባረቁ መሆናቸው 2.1.2 ከሚመለከታቸው የሥራ ክፍሎች ጋር በመቀናጀት ለፖሊሶቸ የሰብአዊ መብቶች ትምህርት ማሰልጠኛ ማኑዋል/ሰነድ ማዘጋጀት የተዘጋጀ ማኑዋል በቁጥር 2 1 1 50 50 ጥራቱን የጠበቀ ማኑዋል 2.1.3 በተዘጋጀው ማኑዋል መሰረት ለኮሚሽኑ ባለሙያዎች ሥልጠና መስጠት በሰልጣኞች ቁጥር 35 35 17 ባለሙያዎች ሰልጥነዋል 50 50 በሰብአዊ መብቶች ትምህርት ለፖሊስ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት የሚችሉ ባለሙያዎች 2.1.4 በተዘጋጀው የማሰልጠኛ ማኑዋል መሰረት ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለ105 ሰልጣኞች የአሰልጣኞች ስልጠናዎችን መስጠት በሰልጣኞች ቁጥር 105 35 35 ሰልጣኞች 33.33 33.33 እውቀታቸውና ክህሎታቸው ያደገ ባለሙያዎችና አመራሮች (በ2015 ስልጠናው ተጠናክሮ ይቀጥላል)
አብይ ተግባር 1. በሰብአዊ መብቶች ትምህርት አግባብነት ካላቸው ሀገር አቀፍ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ባለድርሻ አካላት ጋር መተባበር 4.1.1 ሀገር አቀፍ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ባለድርሻ አካላት ማፒንግ ማዘጋጀት በማፒንግ ቁጥር 1 1 1 ተከናውኗል 80 90 በሰኔ ወር መጨረሻ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል 4.1.2 የድርጊት መርሃ ግብር አፈጻጸሙን በየወቅቱ ውይይት በማድረግ መገምገም በግምገማ መድረክ ቁጥር 1 1 የዓመታዊ የስራ ክንውን ግምገማ ዎርክሾፕ ለማካሄድ ቢጋር ተዘጋጅቶ የስብሰባ ጥሪ ተደርጓል፤ በድምሩ 4 ዓመታዊ የስራ ክንውን ግምገማ ዎርክሾፖች ይካሄዳሉ 50 75 በሰኔና በሐምሌ ወራት የሚከናወን ተግባር ነው (ከሌሎች የስራ ክፍሎች ጋር በአንድ ላይ)
አብይ ተግባር 1. የሰራተኞችን ሙያዊ እና የመፈፀም አቅም መገንባት ለኮሚሽኑ የስልጠና ባለሙያዎች የሰብአዊ መብቶች ትምህርት የሥልጠና አሰጠጣጥ ዘዴ ስልጠና መስጠት በሰልጣኞች ቁጥር 24 24 24 (በሥራ ላይ ስልጠና እንዲያገኙ ተደርጓል 0 0 ባለሙያዎቹ እርስ በራሳቸው ያለባቸውን ከፍተት መለየታቸው፤ በሥራ ላይ ስልጠና (onjob training) ማግኘታቸው