አብይ ተግባር 3. ከሚዲያና ኮሚኒኬሽን የስራ ክፍል ጋር በመተባበር በሰብአዊ መብትና የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም የሥልጠና መስጠት
አብይ ተግባር 3. የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞችና ፍልሰተኞች መብቶችን በተመለከተ ለባለግዴታዎች እና ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ስደተኞች መሪዎች ሥልጠና መስጠት (የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች፣ ስደተኞች እና ፍልሰተኞች መብቶች ዲፓርትመንት ጋር በመተባበር)
2.3.1 የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና ስደተኞች መብቶች በተመለከተ የማሰልጠኛ ማኑዋል ማዘጋጀት የተዘጋጀ ማኑዋል በቁጥር 1 1 ማኑዋል ማዘጋጀት 1 ማኑዋል ተዘጋጅቷል 100 100 ጥራቱን የጠበቀ ማኑዋል 2.3.2 በተዘጋጀው ማኑዋል መሰረት ለኮሚሽኑ የስልጠና ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት በሰልጣኞች ቁጥር 35 35 ሰልጣኞች 17 ባለሙያዎች ሰልጥነዋል 50 50 በተፈናቃዮች ሰብአዊ መብቶች የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት የሚችሉ ባለሙያዎች 2.3.3 በተዘጋጀው የማሰልጠኛ ማንዋል መሰረት በ3 ክልሎች ለ105 ሰልጣኞች የአሰልጣኞች ስልጠናዎችን መስጠት በሰልጣኞች ቁጥር 105 105 ሰልጣኞች 35 33.33 33.33 እውቀታቸውና ክህሎታቸው ያደገ የአገልግሎት ሰጭ ባለሙያዎችና አመራሮች 2.4.1 የአካል ጉዳተኞች መብቶች የስልጠና ማኑዋል ለማዘጋጀት የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ማከናወን በቁጥር 1 1 የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ማከናወን 1 የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ተከናውኗል፡ 100 100 ከፍተቶችን መለየት መቻሉ 2.4.2 በተዘጋጀው ማኑዋል መሰረት ለኮሚሽኑ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች በቁጥር 35 35 ሰልጣኞች 17 ባለሙያዎች ሰልጥነዋል 50 50 አውቀታቸውና ክህሎታቸው ያደገ ተቁ ዝርዝር ሥራዎች ከዐበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ስልጠና መስጠት የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት የሚችሉ ባለሙያዎች 2.4.3 በተዘጋጀው የማሰልጠኛ ማንዋል መሰረት ለ105 ባለድርሻ አካላት (ሲቪክ ማህበራት እና ለአካል ጉዳተኞች ተቋማት) የአሰልጣኞች ስልጠናዎችን መስጠት በሰልጣኞች ቁጥር 105 35 ሰልጣኞችን ማሰልጠን 33 ተሳተፊዎች ስልጠናውን ወስደዋል 33.33 33.33 እውቀታቸውና ክህሎታቸው ያደገ የአገልግሎት ሰጭ ባለሙያዎችና አመራሮች 2.3.1 ሰብአዊ መብቶችን መሰረት ያደረገ አሰራር (HRBA) እና የዘላቂ ልማት ግቦችን (SDGs) አስመልክቶ የስልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ማድረግ በፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ቁጥር 1 የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ማድረግ 1 የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ማድረግ - 0 0 - 2.3.2 የሰብአዊ መብቶችን መሰረት ያደረገ አሰራር እና በዘላቂ የልማት ግቦች ዙሪያ የማሰልጠኛ ማንዋል ማዘጋጀት በማኑዋል ቁጥር 2 የማሰልጠኛ ማንዋሎችን ማዘጋጀት 2 የማሰልጠኛ ማንዋሎችን ማዘጋጀት 1 የማሰልጠኛ ማኑዋል ተዘጋጅቷል 50% 50% ጥራቱን የጠበቀ ማኑዋል 2.3.2 በተዘጋጀው የማሰልጠኛ ማኑዋል መሰረት ስልጠናውን በጥናት ለተለዩ 105 ሰልጣኞች መስጠት በሰልጣኞች ቁጥር ለ105 ሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ለ105 ሰልጣኞች ስልጠና መስጠት 35 ሰልጣኞች 33.3 33.3 እውቀታቸውና ክህሎታቸው ያደገ የአገልግሎት ሰጭ ባለሙያዎችና አመራሮች