የእውቀት አስተዳደርን የሚያጠናክር የመረጃ ሥርዓት መዘርጋት የናሙና ክፍሎች

የእውቀት አስተዳደርን የሚያጠናክር የመረጃ ሥርዓት መዘርጋት. በአራተኛው ሩብ ዓመት የሰብአዊ መብቶች መረጃ ማዕከሉ ተቋቁሞ የተሟላ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ እንዲቻል • የሰብአዊ መብቶች ሰነዶችና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች በዲጂታል መልኩ በመሰባሰብ ላይ ናቸው • ኮሚሽኑ ወደ አዲስ አድራሻ/ሕንጻ በመዘዋወሩ ለመረጃ ማዕከሉ የሚሆንና ሌሎች ቁሳቁሶች በመሟላት ላይ ናቸው • የመረጃ ማዕከሉን የሚያስተዳድር ባለሞያ የስራ ድርሻ ተለይቶ በሰው ሃብት ክፍል ተገቢው በጀት ተይዟል • ባለፉት 15 ዓመታት ለዚሁና ለግንዛቤ ማስፋፍያ ዓላማ በኮሚሽኑ የተዘጋጁ ኅትመቶች በአጠቃላይ ተመዝግበው፣ ወቅታቸው ያለፈባቸው እንዲወገዱ፣ አስፈላጊ የሆኑት ደግሞ ለተለያዩ አጋር ድርጅቶች እንዲሰራጩና ለመረጃ ማዕከሉ አገልግሎት እንዲሆኑ ተለይተዋል 1.3