የክትትል እና ግምገማ ትንተና የናሙና ክፍሎች

የክትትል እና ግምገማ ትንተና. 1.4.1 የክትትል እና ግምገማ የክትትል እና 1 1 የክትትል የኮሚሽኑ አዲሱ ስትራቴጂክ ፕላን (2014-2018 100 100 የጸደቀ የክትትል እና እቅድ ለስትራተጂክ እቅዱ ግምገማ ዕቅድ የክትት እና ግምገማ ዓ.ም.) አካል የሆነው አንድ የክትትል እና ግምገማ ግምገማ ዕቅድ ማዘጋጀት ብዛት ል እና ዕቅድ ዕቅድ ተዘጋጅቷል። በሪፖርት ወቅቱ በተዘጋጀው ግምገማ የክትትል እና ግምገማ ዕቅድ ላይ ትችት ዕቅድ ተደርጎበት በዚሁ መሰረት ማሻሻያ ሃሳቦች ተካተውበታል። ለባለድርሻ አካላት የማስተዋወቅ መርሀግብር ተካሂዷል 1.4.2 የመነሻ ግምገማ ጥናት (baseline) ማድርግ የመነሻ ግምገማ ጥናት ብዛት 1 የመነሻ ግምገማ ጥናት 1 የመነሻ ግምገማ ጥናት የክትትልና ግምገማ የመነሻ ጥናት (Baseline Survey) ለማካሄድ ቢጋር ተዘጋጅቶ የአማካሪ ተቋም መረጣ ሂደት ተጠናቆ የመነሻ ግምገማ ጥናቱ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በሰኔ ወር መጨረሻ የመነሻ ግምገማ ጥናት ሪፖርቱ ይፋ ይሆናል 90 90 በሰኔ ወር መጨረሻ የመነሻ ግምገማ ጥናት ሪፖርቱ ይጠናቀቃል 1.4.3 የክትትል ስራ በተመረጡ ዘርፎች/ ፕሮግራሞች ላይ መከወን የተከናወኑ የክትትል ስራዎች ብዛት 4 የክትት ል ስራ 4 የክትትል ስራ በሰው ሃይል እጥረት ምክንያት በተሻሻለው አመታዊ እቅድ መሰረት ለማካሄድ የታሰቡት 2 የክትትል ስራዎች አልተከናወኑም። በውድድር የተመረጠው አዲስ ሰራተኛ የቀረበለትን የስራ ቅጥር ውል ሳይቀበል በመቅረቱ የቅጥር ማስታወቂያ እንደገና ለማውጣት እየታሰበበት ይገኛል 0 0 1.4.4 ከአጋር ድርጅቶች ጋር የምክክር መድረክ የምክክር መድረክ ብዛት 6 የምክክር መድረክ (2 ከለጋሽ ድርጅቶች ና 4 4 የምክክር መድረክ በአስራ አነድ ወራት 7 የምክክር መድረኮች ተዘጋጅተዋል። እነዚሁም (1ኛ) ምርጫ ምልከታና ሪፖርቱ ከሰብአዊ መብቶች አንጻር ድህረ ምርጫ የተሞክሮ ልውውጥ ለማድረግ ብሔራዊ መድረክ ተዘጋጅቷል በዚህም 57(16ሴ) ሲቪል ማኅበራት አባላትና 5 ከክልል የመጡ የሚመለካታችወ መ/ቤቶች ተውካዮች ተሳትፈዋል። (2ኛ) ኢሰመኮ ሰብአዊ መብቶችና 117 117 የሶስቱ ምክክር መድረኮች ሪፖርቶች የተዘጋጁ ማዘጋጀት (donor and ሲሆን ቀሪው አንድ partner round table ሪፖርት በመዘጋጀት ላይ discussion) ነው ተቁ ዝርዝር ስራዎች ከዓበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/መለ ኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ከሲቪል ኪነጥበብ በሚል ርእስ በጥቅምት 23, 2014 የአንድ ቀን ማኅበራት ምክክር መድረክ አዝጋጅቷል። በዚህ አውደጥናት 28(9ሴ) ጋር) በተለያየ ዘርፍ ላይ ያሉ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። (3ኛ) ኢሰመኮ 73ኛውን ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ቀን መታሰቢያ በማድረግ በሰብአዊ መብት ጉዳዮች ዙሪያ ለህብረተሰቡ የግንዛቤ የማስጨበጥ ፕሮግራም በማዘጋጅት ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል አዘጋጅቷል። (4ኛ) ኢሰመኮ በ2014 በጀት ዓመት የኢሰመኮ-ሲቪል ማኅበራት ትብብር መድረክን የነበረውን ጥንካሬና የተረጋገጡ ስኬቶች በተሻለ መልኩ ለማስቀጠል ታኅሣሥ 25 ቀን 2014 ዓ.ም. የግማሽ ቀን 40 (8ሴ) የመሪ ጥምረት ድርጅቶች፣ ቅንጅቶች፣ ማኅበራት ተሳታፊ ሆነዋል። (5ኛ) የትብብር መድረክ የበለጠ ለማጠናከር በስሩ 4 ንዑሳን ክፍሎች ትብብር መድረኮች ያተቋቋመ ሲሆን እነዚህም ዓለማቀፋዊ ሪፖርቶች በኮሚሽነሩ ቢሮ፣ በሴቶችና ህጻናት፣ አካልጉዳተኞችና አረጋዊያን እና የክትትልና የምረመራ ክፍሎች ናቸው። እነዚሁ ንዑሳን ሲቪል ማህበራትና የኢሰመኮ የየክፍሉ የትብብር መድረኮች የተመረጡ 11 መሪዎችና ም/መሪዎች የተገኙበት መጋቢት 8 ቀን 2014 ዓ.ም የግማሽ ቀን ምክክር መድረክ የተካሄደ ሲሆን በዚህ ቀንም አመታዊ የጋራ መነሻ እቅድ አውጥተዋል። (6ኛ) የኪነጥበብና ከስነ-ጥበብ አማካሪ ኮሚቴ የተቋቋመ ሲሆን በጋራ ለመስራት በጋራ ማቀድ አስፈላጊ በመሆኑ ለተመረጡ 13 ባለሙያዎች የተገኙበት የካቲት 9 ቀን 2014 ዓ.ም የግማሽ ቀን የምክክር መድረክ ተካሂዷል። ተጨማሪም የኪነ/ስነ-ጥበብ የተመሰረተ አማካሪዎች ኮሚሽኑ በሚደረጉ ሰብአዊ መብቶች ቀን ማለትም የሴቶች ቀንና ሌሎች በአላት በማክበር ረገድ ከሚመለከታቸው የኮሚሽኑ ክፍሎች ጋር በመሆን በስነ-በኪነ ጥበብ ጉዳይ ላይ በማማከርና በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። (7ኛ) ኢሰመኮ ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ድርጅቶች ህብረት (CEHRO) ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ሰብአዊ መ...