ይህ በጀት MCPSን ቀጣይ እድገቱን ለማሰተዳደር ፣ ማስተመርንና መማርን ለማሻሻል፣ የግኝት ክፍተትን ለማጥበብ፣ እና ተማሪዎች በከፍተኛ ደረጃ ለሚጠበቅባቸው ለማዘጋጀት ስልታዊ የሙአለንዋይ ፈሰስ ለማድረግ ያስችለዋል።Budget Approval • June 30th, 2014
Contract Type FiledJune 30th, 2014ፕሮግራሙ ጁን 30 ይጀምራል እናም አራት የአንድ-ሳምንት መደቦች ያቀርባል። መነሻ ቦታዎች White Oak፣ Marilyn Praisner፣ Potomac እና Germantown የማህበረሰብ መዝናኛ ማእከሎች እና Olney Manor Recreational Park ያካትታል። Summer Teen Escapes እድሜአቸው ከ13-16 ለሆኑ ወጣቶች ክፍት ነው። ምዝገባ በwww.montgomerycountymd.gov/rec ይገኛል። ለተጨማሪ መረጃ፣ 240-777-8080 ደውሉ።