We use cookies on our site to analyze traffic, enhance your experience, and provide you with tailored content.

For more information visit our privacy policy.

Common use of ማጠቃለያ Clause in Contracts

ማጠቃለያ. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በተርክየ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብርን አስመልክቶ የተደረገው ስምምነት ቱርክ እና ኢትዮጵያ ያላቸዉ ግንኙነት ለረጅም ጊዜ የነበረ እና በተለይም ደግሞ በአሁኑ ሰዓትም ዘርፈ ብዙ እና ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ በመምጣቱ በተለይም በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸዉ ግንኙነት እየጨመረ የመጣ በመሆኑ እና በዚህም ምክንያት ኢትጵያውያን በቀላሉ ወደ ቱርክ መጓዝ መቻላቸው የወንጀል ክስ፣ ምርመራ እና ክስ ሂደት የሚስፈልጉ መረጃ እና ማስረጃዎች እንዲሁም ለወንጀል መፈፀሚያነት የዋሉ፣ ሊዉሉ የታሰቡ ወይም የወንጀል ፍሬ የሆኑ ንብረቶች ሊሸሹ የሚችሉበት ዕድል ከፍተኛ ነዉ፡፡ በመሆኑም እነዚህን ጉዳዮች በተመለከተ ለሚደረጉ ትብብሮች በሕግ ማዕቀፍ ምላሽ ለማስጠት ስምምነቱ አስፈላጊ ነዉ። ከዚህ አንጻር በሚኒስትሮች ምክር ቤት እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት እንዲጸድቅ ረቂቅ አዋጁን አያይዘን አቅርበናል። አዋጅ ቁጥር /2015 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት እ.ኤ.አ. ግንቦት 10 ቀን 2022 በአንካራ የተፈረመ በመሆኑ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

Appears in 1 contract

Samples: Joint Legal Cooperation Agreement

ማጠቃለያ. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ጥሩ ወጤት ያስመዘገቡ ኩባንያዎች ምርጥ ተሞክሮ በመቀመር በተመሳሳይ ስራ ላይ ለተሰማሩ ለሌሎች በማስፋት የቀጣይ አፈፃፀምን ለማሻሻል የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችን ለመቅረፅ እንደ መልካም አጋጣሚ ስለሚሆን፣ ከሌሎች ልምድ ለመማር (የሌሎችን ስህተት ላለመድገም) እንድሁም የሀገርንም ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ከማሳድግ አኳያ ፈጣንና አወንታዊ የሆነ ወሳኝ ድርሻ አለው፡፡ እንደ ሀገርም የግብርና ኢንቨስትመንት እና በተርክየ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብርን አስመልክቶ የተደረገው ስምምነት ቱርክ የግብርና ምርት ውል አሰራር ከተጀመረ በርካታ አመታትን ያስቆጠረ ቢሆንም ምርጥ ልምድ/ተሞክሮ ያላቸውን ኩባንያዎች አሰራር ቀምሮ ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆን አልተደረገም፡፡ በመሆኑም ከላይ ያሉትን የምዘና መስፈርቶች በመጠቀም በእንስሳትና ዓሳ፣ በውል ምርት ውል/Contrat Farming/፣ በሰፋፊ እርሻ እና ኢትዮጵያ ያላቸዉ ግንኙነት ለረጅም ጊዜ የነበረ እና በተለይም ደግሞ በአሁኑ ሰዓትም ዘርፈ ብዙ እና ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ በመምጣቱ በተለይም በንግድ እና በሆርቲካልቸር ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸዉ ግንኙነት እየጨመረ የመጣ በመሆኑ የተሰማሩ ኩባንያዎችን በመገምገም የተሻለ አፈጻጸም ያላቸውን አፈጻጸማቸውን በመቀመርና ለሌሎች ተደራሽ በማድረግ ከዘርፉ የሚጠበቀውን ሁለንተናዊ ጠቀሜታ ለማስገኝት በትጋት መስራት ያስፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከላይ በተዘረዘሩ መስፈርቶች መሰረት ድምር ነጥባቸው 80% እና በዚህም ምክንያት ኢትጵያውያን በቀላሉ ወደ ቱርክ መጓዝ መቻላቸው የወንጀል ክስ፣ ምርመራ እና ክስ ሂደት የሚስፈልጉ መረጃ እና ማስረጃዎች እንዲሁም ለወንጀል መፈፀሚያነት የዋሉ፣ ሊዉሉ የታሰቡ ወይም የወንጀል ፍሬ የሆኑ ንብረቶች ሊሸሹ የሚችሉበት ዕድል ከፍተኛ ነዉ፡፡ በመሆኑም እነዚህን ጉዳዮች በተመለከተ ለሚደረጉ ትብብሮች በሕግ ማዕቀፍ ምላሽ ለማስጠት ስምምነቱ አስፈላጊ ነዉ። ከዚህ አንጻር በሚኒስትሮች ምክር ቤት እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት እንዲጸድቅ ረቂቅ አዋጁን አያይዘን አቅርበናል። አዋጅ ቁጥር /2015 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት እ.ኤ.አ. ግንቦት 10 ቀን 2022 በአንካራ የተፈረመ በመሆኑ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ ከዚያ በላይ ያመጡ ድርጅቶችን በመለየት ያላቸውን የአሰራር ልምድ (1ምርጥ ተሞክሯቸውን) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡በመቀመር የማስፋት ስራ የሚሰራ ይሆናል፡፡

Appears in 1 contract

Samples: Agricultural Investment and Product Marketing

ማጠቃለያ. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በተርክየ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብርን አስመልክቶ የተደረገው ስምምነት ቱርክ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና ኢትዮጵያ ያላቸዉ ግንኙነት ለረጅም ጊዜ የነበረ እና በተለይም ደግሞ በአሁኑ ሰዓትም ሰዓት ዘርፈ ብዙ እና ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ በመምጣቱ ያለ በተለይም በንግድ በ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸዉ ግንኙነት እየጨመረ የመጣ በመሆኑ እና በዚህም ምክንያት ኢትጵያውያን በቀላሉ ወደ ቱርክ ተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች መጓዝ መቻላቸው የወንጀል ክስ፣ ምርመራ ወንጀለኞችም ይህንን ሁኔታ በመጠቀም ከሕግ ለማምለጥ ወደ ተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች ለመሄድ የሚችሉበት አጋጣሚ ሰፊ በመሆኑ በወንጀል ጉዳይ ግለሰቦችን አሳልፎ መስጠትን አስመልክቶ የተደረገው ስምምነት በሁለቱ አገሮች ሰላምን፣ ፀጥታን እና ክስ ሂደት የሚስፈልጉ መረጃ እና ማስረጃዎች እንዲሁም ለወንጀል መፈፀሚያነት የዋሉ፣ ሊዉሉ የታሰቡ ወይም የወንጀል ፍሬ የሆኑ ንብረቶች ሊሸሹ የሚችሉበት ዕድል ከፍተኛ ነዉ፡፡ በመሆኑም እነዚህን ጉዳዮች በተመለከተ ለሚደረጉ ትብብሮች በሕግ ማዕቀፍ ምላሽ ለማስጠት ስምምነቱ አስፈላጊ ነዉ። መረጋጋትን ለማረጋገጥ አስተዋፅኦ የሚያደርግ የትብብር ማዕቀፍን የሚፈጥር በመሆኑ ጠቀሜታው የጎላ እንደሚሆን ይታመናል። ማንኛውም ወንጀልን የፈጸመ ግለሰብ ለፍትሕ መቅረብ ያለበት በመሆኑና ወንጀልን ፈጽሞ ወደሌላ አገር በመሸሸጉ ከተጠያቂነት ሊያመልጥ የማይገባ ስለሆነ አሳልፎ የመስጠት ስምምነቱን ተግባራዊ ማድረጉ ጠቃሚ እንደሚሆን ይታመናል። ከዚህ አንጻር በሚኒስትሮች ምክር ቤት እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት እንዲጸድቅ ረቂቅ አዋጁን አያይዘን አቅርበናል። አዋጅ ቁጥር /2015 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር የአሳልፎ መስጠት ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት እ.ኤ.አ. ግንቦት 10 መስከረም 21 ቀን 2022 በአንካራ በአቡዳቢ የተፈረመ በመሆኑ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

Appears in 1 contract

Samples: የአሳልፎ መስጠት ስምምነት

ማጠቃለያ. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በተርክየ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብርን አስመልክቶ የተደረገው ስምምነት ቱርክ እና ኢትዮጵያ ያላቸዉ ግንኙነት ለረጅም ጊዜ የነበረ እና በተለይም ደግሞ በአሁኑ ሰዓትም ዘርፈ ብዙ እና ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ በመምጣቱ በተለይም በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸዉ ግንኙነት እየጨመረ የመጣ በመሆኑ እና በዚህም ምክንያት ኢትጵያውያን በቀላሉ ወደ ቱርክ መጓዝ መቻላቸው የወንጀል ክስ፣ ምርመራ እና ክስ ሂደት የሚስፈልጉ መረጃ እና ማስረጃዎች እንዲሁም ለወንጀል መፈፀሚያነት የዋሉ፣ ሊዉሉ የታሰቡ ወይም የወንጀል ፍሬ የሆኑ ንብረቶች ሊሸሹ የሚችሉበት ዕድል ከፍተኛ ነዉ፡፡ በመሆኑም እነዚህን ጉዳዮች በተመለከተ ለሚደረጉ ትብብሮች በሕግ ማዕቀፍ ምላሽ ለማስጠት ስምምነቱ አስፈላጊ ነዉ። ከዚህ አንጻር በሚኒስትሮች ምክር ቤት እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት እንዲጸድቅ ረቂቅ አዋጁን አያይዘን አቅርበናል። አዋጅ ቁጥር /2015 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት እ.ኤ.አ. ግንቦት 10 ቀን 2022 በአንካራ የተፈረመ በመሆኑ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡አቅርበናል።

Appears in 1 contract

Samples: Joint Legal Cooperation Agreement