አብይ ተግባር 3፡ የባለግዴታዎች የሕፃናትና ሴቶች መብቶች አተገባበር የተሻለ እንዲሆን ማስቻል. 3.3.1 አመታዊ የሴቶች እና ህጻናት ቀናትን በተለያዩ ተግባራት ማክበር (ከተግባቦት የስራ ክፍል ጋር የሚቀናጅ) የተላለፉ መልእክቶች ብዛት 2 መልእክ ቶች ማሰተላለ ፍ 2 መልእክቶች ማስተላለፍ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ባዘጋጀው የ16ቱ ቀናት የፀረ-ፆታዊ ጥቃት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ላይ የሴቶችንና የሕፃናትን ሰብአዊ መብቶች ከማስከበር አኳያ እንዲሁም ሴቶችን ከጥቃት ከመጠበቅ አንጻር እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን፤ ያጋጠሙ ችግሮች እና የመፍትሄ እርምጃዎችን በተመለከተ አጭር የመወያያ ጽሑፍ በሴቶችና ሕፃናት ኮሚሽነር ቀርቧል የ16ቱ ቀናት የፀረ-ፆታዊ ጥቃት ዘመቻን በማስመልከት በግጭት ወቅት ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች መልሶ ማቋቋም በተመለከተ የሴቶችና ሕፃናት ኮሚሽነር በኮሚሽኑ ድረ-ገፅ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል ከሴቶች መብቶች ጋር በተያያዘ በመጋቢት ወር የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ እና ስርአተ ፆታ እኩልነት ከማረጋጥ ረገድ መለእክቶች ተላልፈዋል ሴት የሰብአዊ መብቶች ተሟጓቾች ሚና እና የሚገጥሙዋቸው ተግዳሮቶችን የሚያሳይ የባለሙያ አስተያየት ፅሁፍ ተዘጋጅቶ በኮሚሽኑ ድህረ ገፅ ተለቋል ከኢትዮያ ሴት የሰብአዊ መብቶች ተሟጓቾች ጥምረት ጋር የማርች 8 በዓል እና ውይይት በኢሰመኮ ተከናውኗል:: 100 100 መረጃዎችን ተደራሽ በማድረግ ግንዛቤ መፍጠር ተችሏል፤ የኮሚሽኑን ስራና ኃላፊነት እንዲሁም ወቅታዊ እንቅቃሴዎች ለማስተዋወቅ ተችሏል። ተከታታይና ዘርፈ ብዙ መልእክቶችን በማስተላለፍ ግንዛቤ ለመፍጠር ጠችሏል፡ ፡ ሴት የሰብአዊ መብቶች ተሟጓቾች ሚና ዕውቅና ለመስጠት እና ከኮሚሽኑ ጋር ትብብር ለመቀየስ ፈር ቀድዷል
3.3.2 የህጻናት ክበባትን፣ የህጻናት ፓርላማዎችን መደገፍና የድጋፍ ስራዎች ብዛት 2 የድጋፍ 2 የድጋፍ ስራዎች ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጋር 100 100 ኢትዮጵያ ያጸደቀቻቸውን የሕፃናት መብቶች ህጎችና ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከዓበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ስራዎች በመተባበር ሀገር አቀፍ የሕፃናት ፓርላማ የምስረታ ጉባኤ ተካሂዷል፡፡ በዚህም ኮሚሽኑ የቴክክኒክና ገንዘብ አድርጓል፡፡ የኢሰመኮ ቁልፍ መልዕክት እና በሕፃናት መብቶች አጠባበቅ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ፅሁፍ በዝግጅቱ ላይ ቀርቧል ዓለም አቀፍ ድንጋጌዎችን ለሕፃናት ፓርላማ አባላት ለማስገንዘብ እንዲሁም ፤ በሕፃናት ተሳትፎ እና በሕፃናት ፓርላማው ሚና ረገድ ንቃትና ተነሳሽነት መጨመር ተችሏል፡፡ 3.4 አብይ ተግባር 4፡ የባለግዴታዎች የሕፃናትና የሴቶች መብቶች አተገባበር የተሻለ እንዲሆን ማስቻል 3.4.1 በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በማረሚያ ቤቶች በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በተመለከተ ክትትል ማድረግ * የውሳኔ ሃሳቦችን አፈጻጸም መከታተል * የተደረጉ ክትትሎች ብዛት * ይፋ የተደረጉ የውሳኔ ሃሳብ ያካተቱ የክትትል ሪፖርቶች ብዛት *1 ክትትል *1 ክትትል ሪፖርት የውሳኔ ሀሳብ የያዘ *1 የምክረ- ሀሳብ መፈጸም ክትትል ሪፖርት * የውሳኔ ሃሳቦችን አፈጻጸም መከታተል በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በማረሚያ ቤቶች በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በተመለከተ ክትትል ማድረግ * የውሳኔ ሃሳቦችን አፈጻጸም መከታተል የአዋሳ እና የአዳማ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሴት ሰራተኞች የሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ የተደረገው ክትትል መሰረት በተዘጋጀው ዘገባ ላይከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ሁለት የምክክር መድረኮች ተካሂደዋል። በውይይቶቹ በተደረሰው የጋራ መግባባት መነሻነትም ለ6 መንግስታዊ ተቋማት ምክረ-ሃሳብ በጽሑፍ ተሰጥቷል የድህረ ክትትል የአፈፃፀም ክትትል ለማካሄድ ቅድም ዝግጅት ተጀምሯል 75 100 በቀጣይ እ ባለድርሻ አካለላት እያንዳንዳቸው መውሰድ በሚገባቸው እርምጃዎች ረገድ የወደፊት አቅጣጫ ላይ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል፤ለሚመለከታቸው 6 የመንግስት ተቋማት ከኮሚሽኑ ለክትትል የሚረዱ ምክረሃሳቦችበጽሑፍ ተልከዋል 3.4.2 የሕፃናት መብቶች በማሳደጊያዎች፣ በጤና ተቋማት፣ በትምህርት ቤቶች፣ ማረሚያ ቤቶች ፣ መሳደጊያ እና ተፈናቃዮች በሚገኙባቸው ጣቢያዎች መከበራቸውን መከታተል የተደረጉ ክትትሎች ብዛት 1 ክትትል ክትትሉ የሚካሄድበትን ማእቀፍ አግባብ ካላቸው የስራ ክፍሎች ጋር መወያየት ተፈናቃዮች በሚገኙባቸው ጣቢያዎች ሰብአዊ መብቶች መከበራቸውን ለመከታተል ክትትሉ የሚካሄድበትን ማእቀፍ ለመንደፍ አግባብነት ካላቸው የስራ ክፍሎች ጋ...