አብይተግባር 2 የናሙና ክፍሎች

አብይተግባር 2. ባለግዴታዎች የሕፃናትእና ሴቶች መብቶችን እንዲያከብሩ እና እንዲያስጠብቁ የተሻለ ግንዛቤ ማስጨበጥ 3.2.1 በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ የጉልበትና ወሲብ ብዘበዛና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ላይ ለሚመለከታቸው የተለያዩ ባለግዴታዎች የምክክር መድረኮችን ማዘጋጀት *የምክክር መድረኮች ብዛት 2 የምክክር መድረኮ ች 1 መድረክ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርና ድንበር ማሻገር ወንጀልን ለመግታት ከተቋቋመው የብሔራዊ የትብብር ጥምረት ጸ/ቤት ጋር የመጀመሪያ ደረጃ ችግሮችን የመለየት የሁለትዮች የምክክር ተካሂዷል። በመቀጠልም ከዚሁ ፅ/ቤት ጋር በመተባበር የባለግዴታዎችና የባለድርሻዎች የምክክር መድረክ ተካሂዷል 100 100 ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን መግታትን በበላይነት እንዲመሩ ስልጣን የተሰጣቸው ተቋማት ወሳኝ ሚና እና ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የጋራ ግንዛቤ ተፈጥሯል 3.2.2 የሕፃናትና ሴቶች መብቶች የተመለከቱ አስተማሪ ሚዲያ ፕሮግራሞች ማዘጋጀት (ከኮሚኒኬሽን/ከተግባቦት ክፍል ጋር በመተባበር) የሚዲያ ስራዎች ብዛት 2 የሚዲያ ስራዎች 1 ሚዲያ ስራ ከሴቶች መብቶች ጋር በተያያዘ በመጋቢት ወር ተከታታይ መልዕክቶችና የባለሞያ ፁሁፍ ተዘጋጅተው በኮሚሽኑ ድረ- ገጽ ተሰራጭዋል “የሴቶች መብቶች በኪነ-ጥበብ” ዝግጅት ላይ የቀረቡ አስተማሪ እና አነቃቂ መልዕክቶች በቴሌቪዥን እና በማህበራዊ መገናኛ ብዙኃን ተሰራጨተዋል፡፡ በሬድዮም ስለሴቶች መብቶች መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡ 100 100 በመልዕክቶቹ በተሰራጩት መልእክቶች አማካኝነት የብዙሀን ማህበረሰብ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ተችሏል 3.2.3 የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎን በተመለከተ ጉትጎታ ማካሄድ የተዘጋጁ የጉትጎታ ስራዎች ብዛት 2. የጉትጎታ ስራዎች 2. የጉትጎታ ስራዎች በስርዓተ ፆታ አካታች ምርጫ እና የሴቶችን ውክልና በማሳደግ ዙሪያ የምርጫ ቦርድን፣ የሲቪክ ማኅበራትን፣ የፖለቲካ ፓረቲዎችን ያሳተፉ 4 ውይይቶች በመገናኛ ብዙኃን በ2 ጊዜ የአየር ሰዓት 8 ስርጭቶች በሶማሊኛ ቋንቋ ተላልፈዋል። 100 100 በማኅበረሰቡ ውስጥ ስለሴቶች ፖለቲካ ተሳትፎ አስፈላጊነት ግንዛቤ መስፋፋት፣ ጉትጎታ ለማድረግና የተለያዮ ልምዶች ለመቅሰም ተችሏል ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከዓበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በክትትልና በመታዘብ ሂደት የተገኙ ልምዶች እና ተሞክሮዎችን ለመለዋወጥ ያስቻለ የምክክር መድረክ ተካሂዶል: በዚህ መድረክ 23 ወንድና 16 ሴት 39 በአጠቃላይ ተሳታፊዎች ተሳትፈዋል ከምርጫው ጋር በተያያዘ በተሰሩ ስራዎች ዙሪያ የተለያዮ ልምዶችን ለመለዋወጥ አና ለመደፊቱም አስተማሪና ጠቋሚ ነጥቦችን ለመያዝ ተችሏል