ዓላማ የናሙና ክፍሎች

ዓላማ. በ ESMS ላይ መደበኛ ኦዲቶችን የማካሄድ ዓላማ የ CFM’s ESMS እና የE&S ማስተማመኛዎችን፣ የሕግ ነክና ሌሎች አስፈላጊ ሁኔታዎች (የ IFC አፈጻጸም መለኪያዎችን ጨምሮ)፣ እና በባለሐብቶችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት የሚያስቀምጧቸውን ውስን መስፈርቶች ጨምሮ አግባብነት ባላቸው መለኪያዎች መሰረት የ E&S ስጋቶች አስተዳደር ውጤታማ አደረጃጀቶች መኖራቸውን ለማረጋገጥ ነው፡፡ ውጤቶቹ ለኢንቨስትመንት ኮሚቴና ለቦርዱ እና ለባለድርሻ አካላቱ በመላው ቢዝነስ ውስጥ የ E&S ስጋቶች በአግባቡና ወጥነት ባለው ደረጃ ስለመያዛቸው ማረጋገጫ ለመስጠት ይውላሉ፡፡ 2.
ዓላማ. በግብርና ኢንቨስትመንት እና በግብርና ምርት ውል (Contract Farming) ዘርፍ የተሰማሩና የተሻለ አፈጻጸም ያላቸውን ኩባንያዎችን በመለየትና በማወዳደር፣ ምርጥ ልምዳቸውን በአግባቡ በመቀመርና ለሌሎች ተጠቃሚዎች እንዲደርስ በማድርግ ምርትና ምርታማነትን በመጨመር ዘርፉ ለሀገር ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ፋይዳው ጎልቶ እንዲወጣ ማድረግ ነው፡፡ 6.
ዓላማ a. ይህ በPHA እና በባለቤቱ መካከል የተደረገ የHAP ውል ነው። የHAP ውል የተገባው በአንቀጽ 8 ቫውቸር ፕሮግራም ለቤተሰብ ድጋፍ ለመስጠት ነው (የHUD ፕሮግራም ደንቦችን በ24 የፌደራል ደንቦች ህግ ክፍል 982 ይመልከቱ)። b. የHAP ውል ተግባራዊ የሚሆነው በHAP ውል ክፍል ሀ ላይ ለተጠቀሰው ቤተሰብ እና የውል ክፍል ብቻ ነው። c. በHAP የውል ጊዜ፣ PHA በHAP ውል መሠረት ለባለቤቱ የቤት ድጋፍ ክፍያዎችን ይከፍላል። d. ቤተሰቡ በአንቀጽ 8 ቫውቸር ፕሮግራም ስር በመታገዝ በውሉ ክፍል ውስጥ ይኖራሉ። በPHA የሚከፈለው የመኖሪያ ቤት ድጋፍ ክፍያ ተከራይ የውል ክፍሉን ከባለቤቱ ለቤተሰቡ መኖሪያነት እንዲከራይ ይረዳል። 2.