የቆሻሻ አወጋገድ የናሙና ክፍሎች

የቆሻሻ አወጋገድ. (5%) ⇒ እንደ ኢንቨስትመንቱ ዓይነት አግባብነት ያለው የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት የሚከተል መሆኑ፣ ⇒ እንደ ኢንቨስትመንቱ ዓይነት አግባብነት ያለው የፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት የሚተገብር መሆኑ፣ → በተሟላ አግባብ የተገበረ ከሆነ (5 ነጥብ) → ሥራውን ሰርተው ያላጠናቀቁ ግን ተግባራዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያሉ (2.5 ነጥብ) → በጥቂቱ ያሟላ ከሆነ (1 ነጥብ) → ምንም ተግባራዊ ስራ ያላከናወኑ (0 ነጥብ)