የተሻሻለ የሰብአዊ መብት መረጃ፣ ቁሳቁስ /ማቴሪያል/ እና አገልግሎት ማግኘት. 1.1 የተሟላ የግንኙነት እና ብራንዲንግ ስትራቴጂ ማዘጋጀት እና መተግበር ለተቋሙ አዲስ አርማን ጨምሮ የጽሑፍና ሌሎች የኮሙኒኬሽን ውጤቶችና መድረኮች ወጥ የሆነ የቀለምና የቅርጽ ይዘት እንዲኖራቸው ማድረግ 1 የተሟላ ብራንድ ና ብራንዲን ግ ስትራቴጂ 1 የተሟላ ብራንድና ብራንዲንግ ስትራቴጂ የብራንዲንግ ስትራቴጂ ያካተተ ረቂቅ የኮሙኒኬሽን (ግንኙነት) እና የማኅበራዊ ሚድያ ስትራቴጂው ቁልፍ ክፍሎች ለኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ለውይይት ቀርቧል፣ በውይይቱ የተገኙ ግብዓቶች ተካትተው ለኮሚሽነሮች ጉባዔ ይቀርባል 95 100 የኮሚሽኑ አርማና የሪፖርት ውጤቶች በቀላሉ ይለያል፣ ከባለድርሻዎች በኮሚሽኑ የብራንድ ወጥነት ላይ መልካም አስተያየት ይደርሱታል
1.2 የድረ-ገፁን ስራ ማጠናቀቅ እና ማስተዳደሩን መቀጠል የዘመነና ወቅታዊ የሆነ ድረ ገጽ ይፋ ተደርጓል፣ አስተዳደሩም ያለምንም የደኅንነት ችግር እየተከናወነ ነው 1 የዘመነና ወቅታዊ ይዘቶች ያሉት ድረገጽ 1 የዘመነና ወቅታዊ ይዘቶች ያሉት ድረገጽ የኮሚሽኑ ድረገጽ (xxx.xxxx.xxx) በስራ ላይ ከዋለ 11 ወራት አስቆጥሯል፣ በዚህ ጊዜ ውስጥ በይዘትና በቅርጽ የማሻሻል ስራ ተሰርቷል፣ አስተዳደሩም ያለምንም ተግዳሮት እየተከናወነ ነው 100 100 የኮሚሽኑ የኮሙኒኬሽን ውጤቶች በሙሉ በቀላሉ ለማግኘት ተችሏል፣ በየወሩ ለ20 ሺህ ተጠቃሚዎች ተደራሽ መሆን ተችሏል
1.3 የኮሚሽኑን ሎጎ ማስተዋወቅ በቀላሉ የሚለይ አዲስ አርማ ተግባራዊ ተደርጓል 1 አዲስ አርማ 1 አዲስ አርማ አዲሱ የኮሚሽኑ አርማ ከሰኔ ወር 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በስራ ላይ የዋለ ሲሆን፣ አርማው በሀገር አቀፍ ደረጃ በሕጋዊነት ተመዝግቦ በመገናኛ ብዙኃን እንዲተዋወቅ፣ መገናኛ ብዙኃንም አዲሱን አርማ እንዲጠቀሙ ተደርጓል፣ በውስጥም ሆነ በውጭ የሚደረጉ ግንኙነቶች አዲሱን አርማ እንዲይዙ ተደርጓል፣ በዋና መስሪያ ቤት በውጭም ሆነ በውስጥ አዲሱ የኮሚሽኑ አርማ እንዲተዋወቅ ተደርጓል፣ 100 100 የኮሚሽኑ አርማ በሀገር አቀፍና በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀላሉ ተለይቷል፣ ከሐምሌ ወር 2013 ዓ.ም. ጀምሮ የሚወጡ ኮሚሽኑን የተመለከቱ የመገናኛ ብዙኃን ይዘቶች አዲሱን አርማ የያዙ ናቸው
1.4 የኮሚሽኑን መሪ ቃል መቅረፅና የኮሚሽኑ መሪ ቃል የሚታወቅ መሆኑ 1 መሪ ቃል 1 መሪ ቃል የኮሚሽኑ መሪ ቃል “Human Rights for All” ሲሆን፣ ይህውም በኮሚሽኑ ድረ ገጽም ሆነ በማኅበራዊ 100 100 የኮሚሽኑ መሪ ቃል በኮሚሽኑ ማኅበራዊ ሚድያ ተከታዮች