አብይ ተግባር 5፡ ከባለድርሻ ኣካላት ጋር የተጠናከረ ግንኙነት መፍጠር የናሙና ክፍሎች

አብይ ተግባር 5፡ ከባለድርሻ ኣካላት ጋር የተጠናከረ ግንኙነት መፍጠር. 3.5.1 አብሮ መስራትን የሚያጠናክሩ የጋራ ፕሮጀክቶችን መንደፍና መተግበር መጀመር የባለድርሻ ኣካላት ልየታ ሰነድ 1 የባለድር ሻ ኣካላት የባለድርሻ ኣካላት ልየታ ከ ዩ ኤን ውሜን (UN WOMEN) ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችል የጋራ ምክክር ተካሂዶ በቀጣይ በሚሰሩ ስራዎች ላይ የተሻሻለ 100 100 በጋራ የሚሰሩ ስራዎችን መለየትና መግባባት ላይ ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከዓበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ልየታ ሰነድ የጽንሰ ሐሳብ ሰነድ (concept note) ተዘጋጅቷል፤ በዚህ መሰረትም የፕሮጀክት ሰነድ እንዲዘጋጅ ስምምነት ላይ ተደርሷል በአጋርነት ከተለዩ የሲቪል ማህበራት ጋር ውይይት ተደርጎ በጋራ ሊሰሩ የሚችሉ ስራዎችተለይተው የወጡ ሲሆን ከክፍሉ አመታዊ ዕቅድ ጋር በማጣጣም ለመተግበር ታቅዷል ከሴቭ ዘችልድረን ድርጅት ጋር ፕሮጀክት የመገምገምና የመከለስ ስራ ተከናውኗል መድረስ የፕሮጀክት ሰነድ ዝግጅት መጀመር 3.5.2 በሴቶች እና በሕፃናት መብቶች ላይ የሚሰሩ አህጉራዊና ዓለም አቀፋ አካላትን እና መከናወን የሚችሉ ተግባራትን ከጊዜ ሰሌዳ ጋር በመለየት ግንኙነቶች መጀመር * በሴቶች እና በሕፃናት መብቶች ላይ የሚሰሩ አህጉራዊና አለምአቀፋዊ አካላትን የለየ ሪፖርት *የተጀመሩ ግንኙነቶች ብዛትና አይነት 1 ሪፖርት በሴቶች እና በሕፃናት መብቶች ላይ የሚሰሩ አህጉራዊና ዓለም አቀፋ አካላትን እና መከናወን የሚችሉ ተግባራትን ከጊዜ ሰሌዳ ጋር በመለየት ግንኙነቶች መጀመር ኢሰመኮ ከአፍሪካ የሕፃናት መብቶችና ደህንነት ኮሚቴ ጋር ተገቢውን የስራ ግንኙነት መፍጠር እንደሚኖርበት ተለይቷል። በዚህም መሰረት ኢሰመኮ በኮሚቴው ዘንድ የአጋርነት ደረጃ (affiliate status) ለማግኘት የሚያስችለውን ማመልከቻ ለማቅረብ አስፈላጊ ሰነዶችን የማጠናቀር ስራ ተሰርቶ ተጠናቅቆ ለኮሚቴው ተልኳል፡ ለዚህም ግብዓት የሚሆን የስራ ክፍሉን ተግባራት የሚያትት አጭር ዘገባ ተዘጋጅቶ ተካትቷል 100 100 ኢሰመኮ በኮሚቴው ዘንድ የአጋርነት ደረጃ (affiliate status) አግኝቷል 3.5.3 ከቅ/ጽ/ቤቶች ጋር አብሮ መስራትን የሚያጠናክሩ የጋራ ፕሮጀክቶችን መንደፍና መተግበር መጀመር (ከቅ/ጽ/ቤቶች ጋር በሚመጣው ሀሳብ የሚወሰን) የጋራ ፕሮጀክቶችብዛ ትና አይነት 2 የጋራ ፕሮጀክቶ ች አብሮ የመስራት ልምድ መጀመር ግጭቱ በተካሄደባቸው የአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች የተፈጸሙ ፆታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች ብሎም ከሴቶች መብቶች ጥሰት ጋር በተገናኘ ኮሚሽኑ የለያቸውን የምርመራ ግኝቶች እና ምክረ ሀሳቦች ለባለድርሻ አካላት ለማጋራትና የክትትል ስራችን ለማጠናከር ሁለት የውይይት መድረኮች በሰመራና እና በባህር ዳር ከተማ ተካሂደዋል ከኮሚሽኑ ፅ/ቤት የሴቶችና ሕፃናት ባለሙያዎች ጋር በእቅድ ዝግጅትና አፈፃፀም፤ በሚኖራቸው የሥራ ግንኙነት እንዲሁም እንደ ክልላቸው ተጨባጭ ሁኔታ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው የሚሰሯቸውን ተግባር በመለየትና ንድፈ ሀሳብ በማዘጋጀት ዙሪያ ውይይት ተካሂዶ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ፡፡ 100 100 ከሴቶችና የሕፃናት መብቶች ደህንነት የኮሚሸኑየምርመራ ግኝቶች እና ምክረ ሀሳቦች ላይ በክልል ደረጃ ካሉ የባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል በክትትል እና በመልሶ ማቋቋም ሂደት ውስጥ የባለድርሻዎች ሚናዎች አንዲሁም የተቀናጀ እና ስልታዊ እርምጃዎች ላይ የጋራ ግንዛቤ ተወስዷል፨ ለቀጣይ ትብብር እና ክትትል ስራዎችም ግንኙነቶች ተፈጥረዋል የኮሚሽኑ ፅ/ቤቶች ባለሞያዎችና ሃላፊዎች ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከዓበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ የጠነከረ ግንኙነት እንዲፈጠር እድል ተፈጥሯል 3.6 አብይ ተግባር 6፡ በሴቶችና ሕፃናት መብት ላይ የተሻለ ተቋማዊ አቅም መገንባት 3.6.1 የጸረ-ጾታዊ ትንኮሳ ፖሊሲ እንዲተገበር ስልጠና መስጠትን ጨምሮ ድጋፍና ክትትል ማድረግ *የአሰልጣኞች ስልጠና ብዛት *በጸረ-ጾታዊ ትንኮሳ ፖሊሲ ላይ የተሰጠ ስልጠናዎች ብዛት *9 ስልጠናዎ ች *30 የኣሰልጣ ኞች ስልጠና የሰለጠኑ ሰራተኞ ች 1 የኣሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ለኮሚሽኑ ዋና መ/ቤትና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ18 ባለሙያዎች (4 ሴት እና 14 ወንድ) የአሰልጣኞች ስልጠና እንዲወስዱ ተደርጓል ረቂቅ የጸረ-ጾታዊ ትንኮሳ ፖሊሲ የባለሞያ ግብአት ተሰጥቶበታ...