ስምምነቱ በአገራችን ላይ የሚጥለዉ ግዴታ. ስምምነቱ በወንጀል ጉዳዮች ግለሰቦችን አሳልፎ ለመስጠት የተደረገ ስምምነት እንደመሆኑ በአገራችን ላይ የሚጥላቸው ልዩ ልዩ ግዴታዎች አሉ። ከእነዚህ መካከልም ዋነኛው በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት በሚቀርብ ጥያቄ መሠረት አሳልፎ ለመስጠት በሚያበቃ የወንጀል ድርጊት ምክንያት ለክስ ወይም ቅጣት እንዲፈጸምበት የሚፈለግን በአገራችን የሚገኝ ግለሰብ አሳልፎ የመስጠት ግዴታ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ ተላልፎ የሚሰጠውን ግለሰብ በአገር ውስጥ ለመያዝ የሚወጣው ወጪ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተላልፎ የሚሰጠው ግለሰብ ወንጀሉን ለመፈፀም የተጠቀመበትን ንብረት ለመያዝና ለማስተላለፍ የሚያስፈልገውን ወጪ በአገራችን በኩል እንዲሸፈን ግዴታን ይጥላል። ነገር ግን ተፈላጊዉን ወደ ተርክዬ ለማጓጓዝ የሚያስፈልግ የትራንስፖርት ወጭን አይጨምርም፡፡ በሌላ በኩል በስምምነቱ አንቀጽ 10 መሠረት አስቸኳይ ሁኔታ በሚፈጠርበት ጊዜ አሳልፎ የመስጠት ጥያቄ ከመቅረቡ በፊት በወንጀል የሚፈለገው ግለሰብ በጊዜያዊነት በቁጥጥር ሥር እንዲውል በቱርክ ወገን በሚጠየቅበት ጊዜ የጉዳዩን አግባብነት ተገንዝቦ ተፈጻሚ ማድረግ አስፈላጊ ይሆናል። ሆኖም በአጠቃላይ የትብብር ስምምነቱ ተፈጻሚነት በሰጥቶ መቀበል መርህ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ በአገራችን በኩል በቱርክ መንግስት የሚቀርብ ጥያቄ የሚስተናገደው በቱርክ መንግስት የሚቀርብን ጥያቄ አገራችን በምታስተናግድበት አግባብ ይሆናል።
Appears in 2 contracts
ስምምነቱ በአገራችን ላይ የሚጥለዉ ግዴታ. ስምምነቱ በወንጀል ጉዳዮች ግለሰቦችን አሳልፎ ለመስጠት የተደረገ የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት እንደመሆኑ በአገራችን ላይ የሚጥላቸው ልዩ ልዩ ግዴታዎች አሉ። ከእነዚህ መካከልም ዋነኛው በቱርክ ሪፐብሊክ በተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች መንግስት በሚቀርብ የትብብር ጥያቄ መሠረት አሳልፎ ለመስጠት በሚያበቃ ስምምነቱን እና ሀገራችን ህግን መሰረት በማድረግ በወንጀል ምርመራ፣ ክስ እና የክርክር ሂደት ላይ ባሉ ጉዳዮች ሚፈለጉ ማስረጃዎችን እና መረጃዎችን የመስጠት እንዲሁም ለወንጀል መፈፀሚያነት የዋሉ፣ ሊዉሉ የታሰቡ ወይም የወንጀል ድርጊት ምክንያት ለክስ ወይም ቅጣት እንዲፈጸምበት የሚፈለግን በአገራችን የሚገኝ ግለሰብ አሳልፎ የመስጠት ፍሬ የሆኑ ንብረቶችን የመያዝ፣ የማገድ እና የመዉረስ ግዴታ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ ተላልፎ የሚሰጠውን ግለሰብ በአገር ውስጥ ለመያዝ ትብብሩን ለማድረግ የሚወጣው ወጪ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተላልፎ የሚሰጠው ግለሰብ ወንጀሉን ለመፈፀም የተጠቀመበትን ንብረት ለመያዝና ለማስተላለፍ የሚያስፈልገውን ወጪ በአገራችን በኩል እንዲሸፈን ግዴታን ይጥላል። ነገር ግን ተፈላጊዉን ወደ ተርክዬ ለማጓጓዝ የሚያስፈልግ የትራንስፖርት ወጭን አይጨምርም፡፡ በሌላ በኩል በስምምነቱ አንቀጽ 10 መሠረት አስቸኳይ ሁኔታ በሚፈጠርበት ጊዜ አሳልፎ የመስጠት ጥያቄ ከመቅረቡ በፊት በወንጀል የሚፈለገው ግለሰብ በጊዜያዊነት በቁጥጥር ሥር እንዲውል በቱርክ ወገን በሚጠየቅበት ጊዜ የጉዳዩን አግባብነት ተገንዝቦ ተፈጻሚ ማድረግ አስፈላጊ ይሆናል። ትብብሩን ለማድረግ የሚያስፈልገዉ ወጭ መደበኛ ከሆነዉ ወጭ የተለየ እና ትብብር አድራጊ ሀገርን ከፍተኛ ወጭ የሚያስወጣ ከሆነ ወጭዉን ሁለቱ ሀገራት ትብብሩ የሚፈጸምበት አግባብ በመነጋገር እንደሚወስኑ ተደንግጓል፡፡ ሆኖም በአጠቃላይ የትብብር ስምምነቱ ተፈጻሚነት በሰጥቶ መቀበል መርህ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ በአገራችን በሀገራችን በኩል በቱርክ ለተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች መንግስት የሚቀርብ ጥያቄ የሚስተናገደው በቱርክ በተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች መንግስት የሚቀርብን ጥያቄ አገራችን ሀገራችን በምታስተናግድበት አግባብ ይሆናል።
Appears in 2 contracts
Samples: Joint Legal Cooperation Agreement, Joint Legal Cooperation Agreement
ስምምነቱ በአገራችን ላይ የሚጥለዉ ግዴታ. ስምምነቱ በወንጀል ጉዳዮች ግለሰቦችን አሳልፎ ለመስጠት የተደረገ የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት እንደመሆኑ በአገራችን ላይ የሚጥላቸው ልዩ ልዩ ግዴታዎች አሉ። ከእነዚህ መካከልም ዋነኛው በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት በሚቀርብ የትብብር ጥያቄ መሠረት አሳልፎ ለመስጠት በሚያበቃ ስምምነቱን እና ሀገራችን ህግን መሰረት በማድረግ በወንጀል ምርመራ፣ ክስ እና የክርክር ሂደት ላይ ባሉ ጉዳዮች ሚፈለጉ ማስረጃዎችን እና መረጃዎችን የመስጠት እንዲሁም ለወንጀል መፈፀሚያነት የዋሉ፣ ሊዉሉ የታሰቡ ወይም የወንጀል ድርጊት ምክንያት ለክስ ወይም ቅጣት እንዲፈጸምበት የሚፈለግን በአገራችን የሚገኝ ግለሰብ አሳልፎ የመስጠት ፍሬ የሆኑ ንብረቶችን የመያዝ፣ የማገድ እና የመዉረስ ግዴታ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ ተላልፎ የሚሰጠውን ግለሰብ በአገር ውስጥ ለመያዝ ትብብሩን ለማድረግ የሚወጣው ወጪ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተላልፎ የሚሰጠው ግለሰብ ወንጀሉን ለመፈፀም የተጠቀመበትን ንብረት ለመያዝና ለማስተላለፍ የሚያስፈልገውን ወጪ በአገራችን በኩል እንዲሸፈን ግዴታን ይጥላል። ነገር ግን ተፈላጊዉን ወደ ተርክዬ ለማጓጓዝ የሚያስፈልግ የትራንስፖርት ወጭን አይጨምርም፡፡ በሌላ በኩል በስምምነቱ አንቀጽ 10 መሠረት አስቸኳይ ሁኔታ በሚፈጠርበት ጊዜ አሳልፎ የመስጠት ጥያቄ ከመቅረቡ በፊት በወንጀል የሚፈለገው ግለሰብ በጊዜያዊነት በቁጥጥር ሥር እንዲውል በቱርክ ወገን በሚጠየቅበት ጊዜ የጉዳዩን አግባብነት ተገንዝቦ ተፈጻሚ ትብብሩን ለማድረግ የሚያስፈልገዉ ወጭ መደበኛ ከሆነዉ ወጭ የተለየ እና ትብብር አድራጊ ሀገርን ከፍተኛ ወጭ የሚያስወጣ ከሆነ ወጭዉን ትብብር ጠያቂ ሀገር እንዲሸፍን ማድረግ አስፈላጊ ይሆናል። የሚቻል መሆኑ ተደንግጓል፡፡ ሆኖም በአጠቃላይ የትብብር ስምምነቱ ተፈጻሚነት በሰጥቶ መቀበል መርህ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ በአገራችን በሀገራችን በኩል በቱርክ መንግስት የሚቀርብ ጥያቄ የሚስተናገደው በቱርክ መንግስት የሚቀርብን ጥያቄ አገራችን ሀገራችን በምታስተናግድበት አግባብ ይሆናል።
Appears in 2 contracts
Samples: Joint Legal Cooperation Agreement, Joint Legal Cooperation Agreement
ስምምነቱ በአገራችን ላይ የሚጥለዉ ግዴታ. ስምምነቱ በወንጀል ጉዳዮች ግለሰቦችን አሳልፎ ለመስጠት የተደረገ ስምምነት እንደመሆኑ በአገራችን ላይ የሚጥላቸው ልዩ ልዩ ግዴታዎች አሉ። ከእነዚህ መካከልም ዋነኛው በቱርክ ሪፐብሊክ በተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች መንግስት በሚቀርብ ጥያቄ መሠረት አሳልፎ ለመስጠት በሚያበቃ የወንጀል ድርጊት ምክንያት ለክስ ወይም ቅጣት እንዲፈጸምበት የሚፈለግን በአገራችን የሚገኝ ግለሰብ አሳልፎ የመስጠት ግዴታ ነው። ከዚህ ጋር ተያይዞ ተላልፎ የሚሰጠውን ግለሰብ በአገር ውስጥ ለመያዝ የሚወጣው ወጪ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተላልፎ የሚሰጠው ግለሰብ ወንጀሉን ለመፈፀም የተጠቀመበትን ንብረት ለመያዝና ለማስተላለፍ የሚያስፈልገውን ወጪ በአገራችን በኩል እንዲሸፈን ግዴታን ይጥላል። ነገር ግን ተፈላጊዉን ወደ ተርክዬ ተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች ለማጓጓዝ የሚያስፈልግ የትራንስፖርት ወጭን አይጨምርም፡፡ በሌላ በኩል በስምምነቱ አንቀጽ 10 13 መሠረት አስቸኳይ ሁኔታ በሚፈጠርበት ጊዜ አሳልፎ የመስጠት ጥያቄ ከመቅረቡ በፊት በወንጀል የሚፈለገው ግለሰብ በጊዜያዊነት በቁጥጥር ሥር እንዲውል በቱርክ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ወገን በሚጠየቅበት ጊዜ የጉዳዩን አግባብነት ተገንዝቦ ተፈጻሚ ማድረግ አስፈላጊ ይሆናል። ሲሆን ተፈላጊዉን የመያዝ እና እስከ 45(አርባ አምስት) ቀናት የማቆየት ግዴታ በሀገራችን ላይ ይጥላል፡፡ ሆኖም በአጠቃላይ የትብብር ስምምነቱ ተፈጻሚነት በሰጥቶ መቀበል መርህ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ በተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች መንግስት የሚቀርብን ጥያቄ በአገራችን የሚስተናገደው በአገራችን በኩል በቱርክ ለተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች መንግስት የሚቀርብ ጥያቄ የሚስተናገደው በቱርክ መንግስት የሚቀርብን ጥያቄ አገራችን በምታስተናግድበት በሚስተናገድበት አግባብ ይሆናል።
Appears in 1 contract
Samples: የአሳልፎ መስጠት ስምምነት