የስምምነቱ መጽደቅ ለአገራችን የሚኖረዉ ጠቀሜታ. ሀገራችን እየተገበረች ያለችዉን የልማት እና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አጠናክሮ ለማስቀጠል ጉልህ ሚና ከሚጫወቱ ነገሮች መካከል የሕግ የበላይነት መከበር ነው፡፡ የዚህም አንዱ መገለጫ የተለያዩ የወንጀል መረጃዎች/ማስረጃዎች በመለዋወጥ ወንጀለኞች ከቅጣት የማያመልጡበትን ሁኔታ መፍጠር ሲሆን ይህንንም ለማከናወን በእንካ ለእንካ (Principle of Reciprocity) ከሚካሄዱ ትብብሮች ባለፈ በሀገራት መካከል ስምምነቶችን መፈራረም እና ፀድቀው ወደ ስራ እንዲገቡ ማድረግ ዋናው መሳሪያ ነው፡፡ የተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች እና ኢትዮጵያ ያላቸዉ ግንኙነት ለረጅም ጊዜ የነበረ እና በተለይም ደግሞ በአሁኑ ሰዓት ዘርፈ ብዙ እና ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ መምጣቱ ይታወቃል፡፡ በተለይም በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸዉ ግንኙነት እየጨመረ የመጣ በመሆኑ እና በዚህም ምክንያት ኢትጵያውያን በቀላሉ ወደ ተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች መጓዝ ለወንጀል ክስ፣ ምርመራ እና ክስ ሂደት የሚያስፈልጉ መረጃ እና ማስረጃዎች እንዲሁም ለወንጀል መፈፀሚያነት የዋሉ፣ ሊዉሉ የታሰቡ ወይም የወንጀል ፍሬ የሆኑ ንብረቶች ሊሸሹ የሚችሉበት ዕድል ከፍተኛ ነዉ፡፡ በመሆኑም እነዚህን ጉዳዮች በተመለከተ ለሚደረጉ ትብብሮች በሕግ ማዕቀፍ ምላሽ ለማሰጠት ስምምነቱ አስፈላጊ ነዉ፡፡
Appears in 2 contracts
Samples: Joint Legal Cooperation Agreement, Joint Legal Cooperation Agreement
የስምምነቱ መጽደቅ ለአገራችን የሚኖረዉ ጠቀሜታ. ሀገራችን እየተገበረች ያለችዉን የጀመረችውን የልማት እና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አጠናክሮ ለማስቀጠል ጉልህ ሚና ከሚጫወቱ ነገሮች መካከል የሕግ የበላይነት መከበር ነው፡፡ የዚህም አንዱ መገለጫ የተለያዩ የወንጀል መረጃዎች/ማስረጃዎች በመለዋወጥ ወንጀለኞች ከቅጣት የማያመልጡበትን ሁኔታ መፍጠር ወንጀል ፈፅመው ከሀገር የሚሸሹ ወንጀለኞችን ለፍርድ የማቅረብ ሂደት ሲሆን ይህንንም ለማከናወን በእንካ ለእንካ (Principle of Reciprocity) መርህ መሰረት ከሚካሄዱ ትብብሮች ባለፈ በተጨማሪ በሀገራት መካከል ስምምነቶችን መፈራረም እና ፀድቀው ወደ ስራ እንዲገቡ ማድረግ ዋናው መሳሪያ ነው፡፡ የተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ ቱርክ ያላቸዉ ግንኙነት ለረጅም ጊዜ የነበረ እና በተለይም ደግሞ በአሁኑ ሰዓት ሰዓትም ዘርፈ ብዙ እና ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ መምጣቱ ይታወቃል፡፡ በተለይም በንግድ በ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸዉ ግንኙነት እየጨመረ የመጣ በመሆኑ እና በዚህም ምክንያት ኢትጵያውያን በቀላሉ ወደ ተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች ቱርክ መጓዝ ለወንጀል ክስ፣ ምርመራ እና ክስ ሂደት የሚያስፈልጉ መረጃ እና ማስረጃዎች እንዲሁም ለወንጀል መፈፀሚያነት የዋሉ፣ ሊዉሉ የታሰቡ ወይም የወንጀል ፍሬ የሆኑ ንብረቶች ሊሸሹ መቻላቸው ወንጀለኞችም ይህንን ሁኔታ በመጠቀም ከሕግ ለማምለጥ ወደ ቱርክ ለመሄድ የሚችሉበት ዕድል ከፍተኛ ነዉ፡፡ በመሆኑም እነዚህን ጉዳዮች በተመለከተ ለሚደረጉ ትብብሮች አጋጣሚ መኖሩ ታሳቢ ሲደረግ ይህን ተከትለው የሚመጡ የአሳልፎ መስጠት ትብብር ጉዳዮችን በሕግ ማዕቀፍ ምላሽ ለማሰጠት ለማስጠት ስምምነቱ አስፈላጊ ነዉ፡፡መሆኑን ያመላክታል፡፡
Appears in 2 contracts
የስምምነቱ መጽደቅ ለአገራችን የሚኖረዉ ጠቀሜታ. ሀገራችን እየተገበረች ያለችዉን የጀመረችውን የልማት እና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አጠናክሮ ለማስቀጠል ጉልህ ሚና ከሚጫወቱ ነገሮች መካከል የሕግ የበላይነት መከበር ነው፡፡ የዚህም አንዱ መገለጫ የተለያዩ የወንጀል መረጃዎች/ማስረጃዎች በመለዋወጥ ወንጀለኞች ከቅጣት የማያመልጡበትን ሁኔታ መፍጠር ሲሆን ይህንንም ለማከናወን በእንካ ለእንካ (Principle of Reciprocity) ከሚካሄዱ ትብብሮች ባለፈ በሀገራት መካከል ስምምነቶችን መፈራረም እና ፀድቀው ወደ ስራ እንዲገቡ ማድረግ ዋናው መሳሪያ ነው፡፡ የተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች ቱርክ እና ኢትዮጵያ ያላቸዉ ግንኙነት ለረጅም ጊዜ የነበረ እና በተለይም ደግሞ በአሁኑ ሰዓት ዘርፈ ብዙ እና ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ መምጣቱ ይታወቃል፡፡ በተለይም በንግድ በ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸዉ ግንኙነት እየጨመረ የመጣ በመሆኑ እና በዚህም ምክንያት ኢትጵያውያን በቀላሉ ወደ ተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች ቱርክ መጓዝ ለወንጀል መቻላቸው ወንጀል ክስ፣ ምርመራ እና ክስ ሂደት የሚያስፈልጉ መረጃ እና ማስረጃዎች እንዲሁም ለወንጀል መፈፀሚያነት የዋሉ፣ ሊዉሉ የታሰቡ ወይም የወንጀል ፍሬ የሆኑ ንብረቶች ሊሸሹ የሚችሉበት ዕድል ከፍተኛ ነዉ፡፡ በመሆኑም እነዚህን ጉዳዮች በተመለከተ ለሚደረጉ ትብብሮች ለሚደረጉትብብሮች በሕግ ማዕቀፍ ምላሽ ለማሰጠት ስምምነቱ አስፈላጊ ነዉ፡፡
Appears in 2 contracts
Samples: Joint Legal Cooperation Agreement, Joint Legal Cooperation Agreement
የስምምነቱ መጽደቅ ለአገራችን የሚኖረዉ ጠቀሜታ. ሀገራችን እየተገበረች ያለችዉን በምታደርገዉ የልማት እና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አጠናክሮ ለማስቀጠል ጉልህ ሚና ከሚጫወቱ ነገሮች መካከል የሕግ የበላይነት መከበር ነው፡፡ የዚህም አንዱ መገለጫ የተለያዩ የወንጀል መረጃዎች/ማስረጃዎች በመለዋወጥ ወንጀለኞች ከቅጣት የማያመልጡበትን ሁኔታ መፍጠር ወንጀል ፈፅመው ከሀገር የሚሸሹ ወንጀለኞችን ለፍርድ የማቅረብ ሂደት ሲሆን ይህንንም ለማከናወን በእንካ ለእንካ (Principle of Reciprocity) መርህ መሰረት ከሚካሄዱ ትብብሮች ባለፈ በተጨማሪ በሀገራት መካከል ስምምነቶችን መፈራረም እና ፀድቀው ወደ ስራ እንዲገቡ ማድረግ ዋናው መሳሪያ እና የተሻለዉ የትብብር መሰረት ነው፡፡ የተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች እና ኢትዮጵያ ያላቸዉ ግንኙነት ለረጅም ጊዜ የነበረ እና በተለይም ደግሞ በአሁኑ ሰዓት ዘርፈ ብዙ እና ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ መምጣቱ ይታወቃል፡፡ በተለይም በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላቸዉ ግንኙነት እየጨመረ የመጣ በመሆኑ እና በዚህም ምክንያት ኢትጵያውያን በቀላሉ ወደ ተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች መጓዝ ለወንጀል ክስ፣ ምርመራ መቻላቸው ወንጀለኞችም ይህንን ሁኔታ በመጠቀም ከሕግ ለማምለጥ ወደ ተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች ለመሄድ የሚችሉበት አጋጣሚ ሰፊ ነዉ፡፡ ይህም በተጨባጭ ከዚህ በፊት በተለያ ጊዜያት አጋጥሞናል፡፡ ለምሳሌ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወርቅ በማጭበርበር የዘረፈ ግለሰብ ወደ ዱባይ በመሄድ ለማምለጥ የሞከረበት እና ክስ ሂደት የሚያስፈልጉ መረጃ እና ማስረጃዎች እንዲሁም ለወንጀል መፈፀሚያነት የዋሉ፣ ሊዉሉ የታሰቡ ወይም የወንጀል ፍሬ የሆኑ ንብረቶች ሊሸሹ የሚችሉበት ዕድል ከፍተኛ ነዉ፡፡ ሌሎች ወደዛዉ ሸሽተዋል ተብለዉ በተለያዩ ወንጀሎች የሚፈለጉ ሰዎች እንዳሉ ማዉሳት ይቻላል፡፡ በመሆኑም እነዚህን ጉዳዮች በተመለከተ ለሚደረጉ ትብብሮች ይህን ተከትለው የሚመጡ የአሳልፎ መስጠት ትብብር ጉዳዮችን በሕግ ማዕቀፍ ምላሽ ለማሰጠት ለመስጠት ስምምነቱ አስፈላጊ ነዉ፡፡እንደሆነ ይታመናል፡፡
Appears in 1 contract
Samples: የአሳልፎ መስጠት ስምምነት